Shimels habte

Shimels habte

Share

student shimels habte get to gather and find each other ,so we will not be separated!

27/12/2019

teach your childern how to swim

Photos from Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)'s post 02/01/2019
16/08/2018

ከዚህ በኋላ ያገኙትን የሞባይል ቀፎ ገዝቶ በኢትዮጵያ
ኔትወርክ ውስጥ መጠቀም ስለማይቻል ቀፎ ሲገዙ እንዳይከስሩ
ይህችን ምክር ይተግብሩ፦
አንድ ሞባይል ቀፎ ሲመረት ለራሱ መለያ ብቻ ሆኖ የሚያገለግል
ባለ 15 ዲጂት ቁጥር አለው።
ይህ መለያ ቁጥር IMEI ኮድ በመባል ይታወቃል።
አንድ ሰው * #06 #ን ሞባይሉ ውስጥ በማስገባት
ሲደውል፤ይህንን የIMEI ቁጥር ያገኛል።
ሆኖም አንዳንድ ተመሳስለው የተሰሩ ፎርጅድ የሞባይል ቀፎዎች
የሌሎችን መለያ ቁጥር የሚይዙበት ሁኔታ ስላለ ሁለትና ከዚያ
በላይ የሆኑ የሞባይል ቀፎዎች ተመሳሳይ IMEI ኮድ ሊኖራቸው
ይችላል።
ኢትዮ ቴሌኮም እንደዚህ አይነቶቹን የሞባይል ቀፎዎች በራሱ
ኔትወርክ አማካኝነት የለየ መሆናቸውን አስታዉቋል። ቁጥራቸውም
2 ነጥብ 8 ሚሊዮን አካባቢ ነው።
እነዚህን የሞባይል ቀፎዎች የያዙ ሰዎች በኢትዮቴሌኮም ኔትወርክ
እንዲገለገሉ የተሰጣቸው የጊዜ ገደብ አንድ አመት ብቻ ነው።
ከአንድ አመት በኋላ እነዚህ የሞባይል ቀፎዎች ሙሉ በሙሉ
በኢትዮ ቴሌኮም ኔትወርክ ውስጥ እንዳይሰሩ ይደረጋል።
በመሆኑም ገንዘበዎ በከንቱ እንዳይጠፋ ከዚህ በኋላ የሞባይል
ቀፎ ሲገዙ የሞባይል ቀፎው በኢትዮጵያ ኔትወርክ ውስጥ
የተመዘገበ መሆኑን እርግጠኛ መሆን መቻል አለበዎት።
ይህንንም ለማረጋገጥ የሚጠቀሟቸው የሚከተሉት ዘዴዎች አሉ፦
1- የሚገዙት ሞባይል ቀፎ ውስጥ ሲም ካርድ ማስገባት
2-*868 # ላይ መደወል(በዚህ ወቅት ሶስት አማራጮች
ይመጣሉ።
እነዚህም አማራጮች
1-Phone Unlock
2-Switch Lock
3-Check Status) የሚሉ ናቸው። ከሶስቱ አመራጮች
ሶስተኛውን(Check Status) ለመምረጥ በሚመጣው ክፍት ቦታ
3 ቁጥርን አስገብቶ Send የሚለዉን መጫን በዚህ ወቅት ሁለት
አማራጮች ይመጣሉ እነዚህም አማራጮች ፤
1 By IMEI
2 By Phone number የሚሉ ናቸው።
ከዚያ By IMEI የሚለዉን ለመምረጥ በተሰጠው ክፍት ቦታ ላይ
1 ቁጥርን ያስገቡ። ከዚያም ሴንድን(SEND) እንደተጫኑ Enter
IMEI number የሚል መጠይቅ ይመጣለዎታል።
በዚህ ወቅት ሊገዙት ያሰቡትን ሞባይል ቀፎ መለያ ቁጥር በዚህ
ክፍት ቦታ ውስጥ በመፃፍ sendን ይጫኑ። ወዲያዉኑ በኢትዮ
ቴሌኮም ኔትወርክ ውስጥ የሚሰራ ቀፎ መሆኑ አለመሆኑን
ያረጋግጣሉ።
አለበለዚያ ከዚህ በኋላ ካርቶኑ ያልተፈታና በዚህ መልኩ
ያልተሞከረ ሞባይል ገዝተው ገንዘበዎን ሊቀልጡ ይችላሉ።
በተለይ የታሸገ ሞባይል ቤተዎ ወስደው « ለሶስት ሰአታት ያህል
ቻርጅ ያድርጉ» በሚል ኮዱን ሳይሞክሩ ቤተዎ የሚወስዱ ከሆነ ፤
በመጨረሻ ቻርጅ አድርገው ሲሞክሩት IMEI ኮዱ
ከኢትዮቴሌኮም ኔትወርክ ጋር የማይጣጣም ከሆነ ተሸወ ዱ
ማለት ነው።
፠፠፠ በነገራችን ላይ እነዚህን ምክሮች አሁን፠፠፠
በያዙት ሞባይል ቀፎ መምከር ይችላሉ።

14/08/2018
23/06/2018

My beautiful people!!! ተደምረናል 💚💛❤ 'ዬ 💖💖💖

16/06/2018
Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address

Addis Ababa