August School of English and Computer

August School of English and Computer Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from August School of English and Computer, Education, Salite Mehret Street, and Bole Medhanialem Road, Addis Ababa.

August Research Consultancy, Translation Services, Institute of Languages and Computer: is one of the city's training center where professionals devote their knowledge from the bottom of their hearts....Come and work, share experiences together... !!!!!

27/05/2023

"ኢትዮጵያ ውስጥ በነበረበት ቦታ የምታገኘው መንግስትን ብቻ ነው"።
በእውቀቱ ስዩም
አሜሪካ ውስጥ በአብርሃም ሊንከን ዘመን የነበረ ሆስፒታል ዛሬም አለ። እንግሊዝ ሀገር በሄድኩ ጊዜ የዛሬ ስንት እና ስንት መቶ አመት አካባቢ ሼክስፒር በጠጣበት ቡና ቤት ጠጥቼ ሼክስፒር በሸናበት ታዛ ስር ሸንቼ ወደ ሀገሬ የመመለስ ዕድል ገጥሞኛል። ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ ያለ ዕድል ማግኘት አይታሰብም። ኢትዮጵያ ውስጥ በነበረበት ቦታ የምታገኘው መንግስትን ብቻ ነው። ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ከሳምንት በፊት ጤና ጣቢያ የነበረው ከሳምንት በኋላ ፖሊስ ጣቢያ ሆኖ ታገኘዋለህ እናም በሽተኛ ለመጠየቅ ያመጣኸውን ፍራፍሬ እስረኛ ጠይቀህበት ትመለሳለህ። በዚህ አይነት፦ ከሳምንት በፊት ሙዚየም ከሳምንት በኋላ ጅምናዚየም። ከሳምንት በፊት ላይብረሪ ከሳምንት በኋላ እኔ ነኝ ያለ ግሮሰሪ። የሰውም ለውጥ ፍጥነት እንዲሁ ነው፦ ከወር በፊት ተላላኪ ከወር በኋላ አስመጭና ላኪ። ከአመት በፊት የከባድ መኪና አሽከርካሪ ከአመት በኋላ የጠቅላይ ሚንስትሩ አማካሪ። ከአመት በፊት አድማ በታኝ ከአመት በኋላ የኳስ ተንታኝ ሆኖ ታገኘዋለህ። በነገራችን ላይ የኳስ ነገር ሲባል አንድ ነገር ትዝ አለኝ። ከሶስት ወራት በፊት መሰለኝ በአትሌቶችና በባለስልጣናት መካከል በአዲስ አበባ ስታዲየም የኳስ ግጥሚያ ተደርጎ ነበር። እና ኮመንታተሩ አትሌቶች ኳስ ሲይዙ 'ኦ ••••• ቀነኒሳ ኳስ በእጁ ነክቷል አደገኛ ስህተት ' እያለ ትችት ሲያዘንብባቸው ይቆይና ባለስልጣኖች ኳስ ሲይዙ ይቅለሰለሳል። 'አሁን ጀነራል ኳስ ይዘዋል ' ። ጀነራል አታለው አለፋ ለማለት ፈለገና አታለው የሚለው ቃል ክብር የሚነካ ስለመሰለው ጀነራል መስዋዕትነት ከፍለው አለፉ...
═════════════
Bewketu Seyoum

02/06/2022

ሥራ ለምትፈልግ ልጅ
ፆታ ሴት
ዕድሜ ከ 20 በላይ
ተፈላጊ ችሎታ ፎቶሾፕ የሰለጠነች እና በመስኩ በሚገባ የሠራችበት
ኤዲትንግ የምትችል ጥሩ ፐርሰናሊቲ ያላት
በራሷ የምትተማመን
በነገዉ ዕለት መጥታ ተነጋግራ ከተስማማች ሥራ መጀመር ትችላለች.... የሥራ አድራሻ 22 ጎላጉል ሕንፃ አጠገብ
ስልክ 09 30 55 22 33 ይደዉሉ...00

Study Here
20/04/2021

Study Here

Study here
15/04/2021

Study here

14/04/2021

Responsible for marketing activities and sales, office managing, Call Center activities, IT related issues, Cleaning the work environment, Protecting the Company from any Crimes and the like..

14/04/2021

Our Institution wants to employee a secretary who can type well and has experience in secretarial services

17/11/2020

Please, visit our page and get latest info. On different trainings ....

04/11/2020

A girl who has BA degree in Marketing Management and can speak Afan Oromo Fluently ...

Learn online and onsite...
03/10/2020

Learn online and onsite...

Address

Salite Mehret Street, And Bole Medhanialem Road
Addis Ababa
12569

Telephone

+251912603827

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when August School of English and Computer posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to August School of English and Computer:

Shortcuts

Share

Category