01/04/2024
ተለቋል አዲሱ ስራችን ሼር ላይክ ሰብስክራይብ አይረሳ
BOSEE: Abdii Xaafaa_New Oromo Music_2024_(official Video)
BOSEENew Music Video by Abdii Xaafaa @2024 Lyrics: Abdii XaafaaMelody: Abdii & uummataMusic Arrangments: Ermiyaas BarihunMixing & Mastering: Iyyoob Kaasahun...
05/08/2023
https://youtu.be/keWi3KIVQ8A
አስደሳች ዜና በታላቅ ቅናሽ የማስታወቂያ ስራ እየሰራን እንገኛለን ይፍጠኑ..
ALBO ADVERTISING
26/07/2023
ALBO ADVERTISING
የቴለቪዥን
የራዲዮ
የዩቱዩብ እና
የተለያዩ የማስታወቂያ ስራዎችን እየሰራን እንገኛለን
+251923999411 ይደውሉልን
12/07/2023
Ermon Marge - Dese Nesh Weldiya | ደሴ ነሽ ወልዲያ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
GEM Tv :- Ermon Marge - Dese Nesh Weldiya | ደሴ ነሽ ወልዲያ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video) Check Out New Ethiopian Music Videos by...
12/07/2023
"ደሴ ነሽ ወልድያ"
ድምፃዊ ኤርሞን ማዕረግ
መሰንቆ ብርሐኑ ሞላ
ሙዚቃ ቅንብር ኤርሚያስ በሪሁን(ALBO STUDIO)
ምርጥ ስራ ነው ተጋበዙልኝ
https://youtu.be/3BpxBYPPvHY
Watch "Ermon Marge - Dese Nesh Weldiya | ደሴ ነሽ ወልዲያ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)" on YouTube
https://youtu.be/3BpxBYPPvHY
Ermon Marge - Dese Nesh Weldiya | ደሴ ነሽ ወልዲያ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
GEM Tv :- Ermon Marge - Dese Nesh Weldiya | ደሴ ነሽ ወልዲያ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video) Check Out New Ethiopian Music Videos by...
15/06/2023
አልቦ የሙዚቃ ስቱዲዮ
* ሙዚቃ ቅንብር
* ሚክሲንግ ማስተሪንግ
* ከቨር ሶንግ
* የሲንግል ና አልበም ስራ
* ግጥም እና ዜማ
የሙዚቃ ቅንብር ትምህርቶች
ግሩፑን ይቀላቀሉ🎙📻👇👁🎧🎼🎹🎸🎷🎺🎻
Join group chat on Telegram
02/11/2022
♦ልብ በሉ የሰው ልጅ ብቸኛ ነው የሚባለው ከፈጣሪ ሲርቅ ብቻ ነው ...
✳ በዙሪያህ ሰው ያጣህ ቀን ራስህን ወዳጅ የሌለው ብቸኛ ሰው አርገህ በፍፁም እንዳትጨነቅ ፤ ሰው ብቸኛ ነው የሚባለው ከፈጣሪው ሲርቅ ነውና ፤
ወዳጄ አንተ እንደ መፃጉ ሰው የለኝም ብለህ ተስፋ ቆርጠህ ይሆናል ግን አስተውል " አንተን ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩም" ተብሎ ተፅፏል ።
ትናንት አጃቢ የበዛልህ ሰው ነበርክ ዛሬ ግን ብቻህን ቁመህ ይሆናል በዚህም ብዙ አትደነቅ ከክርስቶስ እጅ እንጀራ እና አሳ በበረከት ሲበሉ የነበሩ ሰዎች መች በመከራው ጊዜ በቀራንዮ አደባባይ ከርእሱ ጋር ቆሙ ታዲያ ሕይወት ለሰጣቸውና ምግበ ነብስ ምግበ ሥጋ ለሆነላቸው ለክርስቶስ ያልሆኑ ሰወች እንዴት ለእኔ አልሆኑም ብለህ ትገረማለህ ?
አይንህን ገልጠህ ልብህን ከፍተህ አስተውል #ሰው ማለት ሸንበቆ ነው ከተደገፍከው ይሰበራል ተሰብሮ እንኳ አይተውህም ስለተደገፍከኝ ነው የተሰበርኩት ብሎ ስባሪውን አሹሎ ውስጥህ ድረስ ይወጋሀል ፤ እናም ወዳጄ በጆሮህ ሳይሆን በልብህ ስማኝ ዘመድ ወይም ታማኝ ጓደኛ ላይኖርህ ይችላል ግን ከሁሉ በላይ ሆኖ ሁሉን የሚገዛ ኋለኛው እና መጨረሻው እኔ ነኝ ያለው አንተን ከፍ አርጎ የሚሾምህ ፈጣሪ ስላለህ ወዳጅ አዝማድ ስለማጣትህ በፍፁም እንዳትጨነቅ ዮሴፍን ወንድሞቹ በግፍ ሸጠውት ወደ ግብፅ ሲወርድ ማንም ሰው አልነበረውም #ፈጣሪ ግን በጲጥፋራ ቤት በባዕድ ሀገር ገዥ አድርጎ ሾሞታል ።
በዚ እኔና አንተም ባለንበት ዘመንም ዛሬም ድረስ በሰዎች ተንኮል ብዙዎች ይሸጣሉ ፣ ይገፋሉ ፣ ይሰደዳሉ ፈጣሪ ደግሞ በፍቅሩ ገዝቶ መገፋትህን ገፍቶ በምድሩ ይሰበስብሀል እናም ወዳጄ ጊዜን አይቶ የማይከዳ ዘመን የማይለውጠው ምንጊዜም ሰው ለሌላቸው ቀድሞ የሚደርስና ስላንተ ካንተና ከሰወች በላይ የሚጨነቅልህ የነብስህ ጌታ የሆነው ዘላለማዊው ፈጣሪ አለህና ስጋህን አይተው ለሚቀርቡህና ለሚርቁህ ስጋ ለባሽ ፈራሽ ሰወች ስለማጣትህ በጭራሽ የሰናፍጯን ቅንጣት ታክል ጭንቀት እንዳይገባህ በሱ በፈጠረህ ብቻ የሰናፍጯን ቅንጣት ታክል እመን ያኔ ብቻህን ሆነህ እልፍ ትሆናለህና ።
አልቦ የሙዚቃ ስቱዲዮ
* ሙዚቃ ቅንብር
* ሚክሲንግ ማስተሪንግ
* ከቨር ሶንግ
* የሲንግል ና አልበም ስራ
* ግጥም እና ዜማ
የሙዚቃ ቅንብር ትምህርቶች
ግሩፑን ይቀላቀሉ🎙📻👇👁🎧🎼🎹🎸🎷🎺🎻
Join group chat on Telegram
02/11/2022
ሰው ሲታመም የምንጠይቀው ከቋጠሮ ሰሐን ጋር ነው
ሰው ሲታሰር ' እግዚአብሔር ያውጣህ ' የምንለው ከፍትፍት አገልግል ጋር ነው ፣ አራስ የምትጠይቀው ከፔርሙዝ አጥሚት ጋር ነው ፣ እዝንተኛ የምናስተዛዝነው ሰባት እንጀራ ከአንድ ሰሐን ወጥ ጋር ነው ፣ ሟች የምንሸኘው ከገንቦ ጠላና ከለምለም እንጀራ ጋር ነው ፣ ሰዕለታችን በሬ ወይም በግ ነው ...ሰርጋችን ፣ ልደታችን፣ ምርቃችን፣ ሹመታችን፣ አምልኳችን፣ በሚበላ ነገር ሙጥኝ ያሉ ናቸው።
በሽተኛ ስትጠይቅ ከብርቱካንና ከሙዝ ይልቅ መጽሐፍ መውሰድ እንደማላገጥ ይቆጠራል። ጊዜውን ይገፋበት ዘንድ መጽሐፍ ማበርከት በሽተኛው እንዳይድን ከመመኘት እኩል ነው። ለኛ ለኢትዮጵያውያን መጻሕፍት ከባዶ ገበታችን በስተዚያ የተቀመጡ ትርፍ ነገሮች ናቸው። መጻሕፍት የሚያስፈልጉት ገበታችን ሞልቶ ከገነፈለ በኃላ ነው ብለን በይነናል።
ገበታችንም አይሞላ ፤ መጻሕፍቱም አይነሱም። ያልተረዳነው ቢኖር ለገበታ መትረፍረፍ ዙሪያ ጥምጥም ጉዞ መጻሕፍት አቋራጭ መንገድ መሆናቸውን ነው። እንዴት ታዲያ ማንበብ መብላትን ይቅደም? መቼ ይሆን ከምንኮራባቸው ባህሎቻችን በላይ ማንበብ ባህላችን ሆኖ የምንታወቅበት ና የምንኮራበት?......'''''
🔺 አለማየሁ ገላጋይ
ከመረጃ!