BAAB Training School- ባብ የቤት አያያዝ ማሰልጠኛ

BAAB Training School- ባብ የቤት አያያዝ ማሰልጠኛ

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from BAAB Training School- ባብ የቤት አያያዝ ማሰልጠኛ, School, Addis Ababa.

19/11/2023

የሰው ልጅ እውነተኛ ሀብቱ መልካም ስራው ነው ረሱልﷺ

10/11/2023

አቅል ላለው ብቻ!
ከፌስቡክ መንደር የተገኘ የተመቸኝ መልዕክት፦

«… መኪና ውስጥ ነበርን፤ (ፒዛ አዘን እየበላን) አስተናጋጁ ሲያልፍ በእጄ ቢል እንዲያመጣልኝ ነገርኩት።
ቢል ይዞ መጣ።
እያየኝ ከፊት ከኃላ ኪሴ አውጣጥቼ ሂሳብ ከፈልኩ ...
ሄደ። መልስ መጠበቅ ጀመርኩ፤ አልመጣም። ጠበኩት፤አልመጣም። ተበሳጭቼ ክላክስ አስጮህኩ።
(ሱሰኛ ይመስላል ፣ የቀረውን ገንዘብ ለማስቀረት አስቦ ነው ፣ ጉርሻ በፍቃደኝነት የሚሰጥ እንጂ በብልጠት የሚዘገን አይደለም ፣ ሲቆይብን ሰልችቶን እንድንሄድ ነው።)
ያስጮኩትን ክላክስ ሰምቶ መጣ።
"መልስ ስጠን እንጂ ጌታው! "አልኩት።
"የሰጠኸኝ አራት መቶ ብር ነው፤ ሂሳቡ ደሞ አራት መቶ ሰላሳ አምስት ብር ነው "አለኝ (ኪሴን ስበረብር ስላየኝ የለው ይሆናል በማለት ተሳቆ ነው እንዳልገረጣ ይጎላል ያላለው።)
ከሌለህ ብዬ ነው አይነት ፊት አሳየኝ ። አንዳንድ አድራጎት የሚያገዝፈው አደራረጉ ነው። ይቅርታ ቢሉን በደንብ ስላላስተዋልኩት ነበር። በጣም አመሰግናለሁ አልኩት። እንደገና ኪሴን በርብሬ ድፍን ሁለት መቶ ብር ሰጠሁት፤ እንዲመጣልኝ እንዳልቸኮልኩ እንዲሄድልኝ ቸኮልኩ።
መልስ ሊያመጣልኝ ሄደ!ሳይነግሩን ለዋሉልን እየነገርን መዋል ነውር ነው አይደል ?
ሳይመጣብኝ ሄድኩኝ ።»

08/11/2023

ከታክስ ነጻ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ሳይኖር ከወለድ ነጻ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ማለት ወተትን አልቦ ጨርሶ መልሶ እበቱ ጋር መድፋት ወይም ምግብን አኝኮ ደረት ላይ መትፋት ነው:: የሚጨመላ^ለቁት ያለሙያቸው ገብተው ነው:: የታክስ ሕጎችን የማያውቅ ሰው በባንክ ወለድ ዙሪያ ትንፍሽ ባይል ይመረጣል:: በቃ ያድምጥ ወይም ይማር:: ከወለድ ነጻ የሚጠቀም በሙሉ ከታክስ ነጻ መሆን አለበት:: ምክንያቱም ወለዱን ስትተውት ታክሱ automatically እጥፍ ይሆናል:: ችግሩ እናንተም አታውቁም:: የሚመሩዋችሁ ሰዎችም አያውቁም::
-> ኢትዮጵያ ደሃ የሆነችው ትምህርቷ ዓለም በሚዞር ዶላር ... ግብይቷ እዚህ ደወሌ ላይ እንኳ በማይሻገር ብር:: ለዚያ ነው የምንደናቆረው::
መውላና. ሀሰን ኢንጃሞ

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Website

Address

Addis Ababa