Tutor by AAU Students

Tutor by AAU Students Together we dream, Together we achieve

ታላቅ የምስራች!! በብዙዎች ጥያቄ መሰረት Tutor By AAU Students(TAS) ምዝገባውን በይፋ ጀመረ። በመሆኑም ምርጥ አስጠኚዎቻች ሳይያዙ ቀድመው ይመዝገቡ። ዋጋ በሰአት 270ብር 1...
03/10/2023

ታላቅ የምስራች!!

በብዙዎች ጥያቄ መሰረት Tutor By AAU Students(TAS) ምዝገባውን በይፋ ጀመረ። በመሆኑም ምርጥ አስጠኚዎቻች ሳይያዙ ቀድመው ይመዝገቡ።

ዋጋ በሰአት 270ብር 199.9 ብር ብቻ

በተጨማሪም Full stack web development (using react.js) and Drawing መማር የምትፈልጉ ያሉን አስተማሪዎች ውስን በመሆናቸው ቀድመው ያሳውቁን።

ለመመዝገብ:-
https://forms.gle/1ArTyAH54raqdUoV8

Contact us on
+251933516237
+251995477358
Or DM


“Together we dream, Together we achieve!”

📚📚የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፡-   📌ከ1-12ኛ ክፍል የመሰረት ማስጨበጫና አጋዥ ጥናቶች፤  📌Programming, drawing እና መሰል የክህሎቶት ትምህርቶች፤  📌ሴት ተማሪዎችን በልዩ ሁኔ...
30/09/2023

📚📚የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፡-
📌ከ1-12ኛ ክፍል የመሰረት ማስጨበጫና አጋዥ ጥናቶች፤
📌Programming, drawing እና መሰል የክህሎቶት ትምህርቶች፤
📌ሴት ተማሪዎችን በልዩ ሁኔታ በሴት አስጠኚዎች፤
📌Freshman አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን 1-1 mentor ማድረግ፤
📌ክልላዊና ብሄራዊ ፈተና ለሚፈተኑ ተማሪዎች የአእምሮና ስነልቦናዊ ዝግጅት፤
📌የ12ኛ ክፍል ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማምጣት አዲሰ አበባ ዩንቨርስቲ ብሎም የወደዱትን ዩንቨርስቲ ለመቀላቀል ለሚፈልጉ ተማሪዎች፤
📌ስኬታማ የሚያደርጉ የአጠናን ስልቶች፤
📌ማንም ሳያዛቸው ተማሪዎች ለራሳቸው የማጥናት ፈላጎትን የሚጨምሩ መንገዶችና ስኬታማ በሆነ የአጠናን ስልቶች እንዲታገዙ በማድረግ እኛ ያለፍንባቻው መንገዶች አልፈው የሰራናቸውን ስህተቶች እንዳይደግሙ እጃቸውን ይዘን ለማሻገር ዝግጁ ሆነን እየጠበቅኖ መሆኑን ስናበስሮ በታላቅ ደስታ ነው፡፡



“Together we dream, Together we achieve!”


💯❗️Join us on ___ t.me/tutor_by_aau_students https://tas-aau.web.app https://youtube.com/
https://www.facebook.com/tasofficialpage

📚📈በበርካታ በማደግ ላይ ባሉት አገሮች የሚገኙ ወላጆች፣ የልጆቻቸውን ሃሳብ፣ ስሜት እና ፍላጎት፣ ጊዜን እና ዕድልን ሰጥተው ለማዳመጥ ያላቸው ፍላጎት አነስተኛ ነው። በዚህ የተነሳ በርካታ ል...
30/09/2023

📚📈በበርካታ በማደግ ላይ ባሉት አገሮች የሚገኙ ወላጆች፣ የልጆቻቸውን ሃሳብ፣ ስሜት እና ፍላጎት፣ ጊዜን እና ዕድልን ሰጥተው ለማዳመጥ ያላቸው ፍላጎት አነስተኛ ነው። በዚህ የተነሳ በርካታ ልጆች በወላጆቻቸው ላይ ያላቸው እምነት እና ፍቅር እየቀነሰ ይሄዳል። ይህ በሚሆንበት ጊዜ ልጆች ለወላጆቻቸው የሚያሳዩት የታዛዥነት እና የትህትና ፍላጎት ከሌሎች ያልተስተካከሉ ስነ ምግባሮች ጋር በመደመር በመካከላቸው ያለውን ግንኙነት ሊያበላሽ ይችላል።

📚ወላጆች ልጆቻቸው ለሚያቀርቡት ጥያቄዎች በቂ መልስ መስጠት ባይችሉም፣ ስሜታቸውንም በሚገባ ለመረዳት ቢቸገሩም ፣ ጊዜን እና ዕድልን ሰጥተው ማዳመጥ መልካም ይሆናል እንላለን። 🙏እናመሰግናለን


“Together we dream, Together we achieve!”

📌📚አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከምስራቅ አፍሪካ አንደኛ የሆነ ዩኒቨርሲቲ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በቅርቡም ከክቡር ጠቅላይ ሚኒሰቴር አብይ አህመድ ፍቃድ በማግኘት እና በአጠቃላይ የሚኒሰተሮች ምክር ቤ...
29/09/2023

📌📚አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከምስራቅ አፍሪካ አንደኛ የሆነ ዩኒቨርሲቲ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በቅርቡም ከክቡር ጠቅላይ ሚኒሰቴር አብይ አህመድ ፍቃድ በማግኘት እና በአጠቃላይ የሚኒሰተሮች ምክር ቤት ውሳኔ በኢትዮጲያ የመጀመሪያ ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ሲሆን፤ በጠቀላይ ሚኒስትሩ ሹመት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋን የዩንቨርስቲው ቻንስለር በማድረግ፣ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌን በተጠባባቂ ፕሬዝዳነትነት በተጨማሪም የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስኪያጅ ፍህይወት ታምሩን የቦርድ ሃላፊ አድርጎ በመሾም በአዲስ መልኩና ተማሪዎቸህን በልዩ ሁኔታ በክፍያና በፈተና እንደሚቀበል ማስታወቁ የሚታወስ ነው፡፡
📌📚 ያለውን ሁኔታ በማገናዘብና ከየከተማው ከፍተኛ ነጥብ በማስመዝገብ ብሎም ከ2015 ዓ.ም 3 ፐርሰንት ተፈታኞች የምርጦች ምርጥ ተመርጠው አዲስ አበባ ኒቨርስቲን መቀላቀል በቻሉ genius ተማሪዎች association አማካኝነት ቤትለቤትና ኦንላይን ተማሪዎችን ለማስጠናት Tutor by AAU students ተመሰረተ ፡፡ TAS በ Acube-Sym Group መስራችና መሪነት የሚንቀሳቀስ ሲሆን ከኣካዳሚክ ትምህርቱም ባለፈ ዘመኑ የደረሰባቸውና አሁን ላይ ተፈላጊ የሆኑ skillችን በግሩፕና በግል ብሎም ቤት ለቤትና ኦንላይን በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ብቻ የሚሰጥ ማህበር ነው፡፡


💯❗️Join us on ___ https://t.me/tutor_by_aau_students https://tas-aau.web.app https://youtube.com/
https://www.facebook.com/tasofficialpage

28/09/2023

You can view and join right away.

TAS ቤት ለቤት አስጠኝ በአዲስአበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ብቻ በሁሉም የክፍል ደረጃ ማለትም ከ KG እስከ አስራ ሁለት የማስጠናት አገልግሎት እንሰጣለን። ሆኖም እኛን ለየት የሚያደረግን ባሉ...
28/09/2023

TAS ቤት ለቤት አስጠኝ በአዲስአበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ብቻ በሁሉም የክፍል ደረጃ ማለትም ከ KG እስከ አስራ ሁለት የማስጠናት አገልግሎት እንሰጣለን።
ሆኖም እኛን ለየት የሚያደረግን ባሉን ሴት አስጠኝወች እንደምርጫዎ ለሴት ልጆችዎ ከታች ባለው አድራሻ ማዘዝ መቻልዎ ነው።

📞+251995477358
Telegram group

You can view and join right away.

27/09/2023

Address

+251995477358
Addis Ababa

Telephone

+251933516237

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tutor by AAU Students posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category