Yosar Fashion Design Training Institute

Yosar Fashion Design Training Institute

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yosar Fashion Design Training Institute, Education, Lemi Kura Sub-City, Halal Building, Addis Ababa.

ዮሳር ፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም
--- የምሰጣቸው ስልጠናዎች ---
🧵 ሙሉ የፋሽን ዲዛይን ስልጠና
(Full Package Fashion Design Training)
🧵 የፓተርን ስልጠና
(Pattern Making Training)
🧵 የአርት ስልጠና
(Art Design)
🧵 የጥልፍ ስልጠና
(Embroidery Lesson)

15/04/2026



⚜️ ታም ፎርድ (Tom Ford) ⚜️

ታም ፎርድ እ.ኤ.አ. በ 1961 በቴክሳስ፣ አሜሪካ ተወለደ። መጀመሪያ ላይ በኒውዮርክ ዩኒቨርሲቲ የሥነ-ጥበብ ታሪክ (Art History) ያጠና የነበረ ቢሆንም፣ በኋላ ግን ትኩረቱን ወደ ትወና እና አርክቴክቸር (Architecture) ቀየረ። በፓርሰንስ ዲዛይን ትምህርት ቤት (Parsons School of Design) በአርክቴክቸር ተመርቋል።

ሆኖም ግን፣ በትምህርቱ የመጨረሻ ዓመት ላይ ለፋሽን ያለው ፍላጎት በማደጉ ወደዚያው ዘርፍ ለመግባት ወሰነ። ይህ የሚያሳየው አንድ ሰው በአንድ ዘርፍ ብቻ መገደብ እንደሌለበት እና አስፈላጊ ሲሆን የንግድ ስልቱን እንደ አዲስ የመቅረጽ ድፍረት ሊኖረው እንደሚገባ ነው።

ታም ፎርድ በ1990ዎቹ መጀመሪያ ላይ ወደ ጣሊያኑ ኩባንያ Gucci ሲቀላቀል፣ ድርጅቱ በከፍተኛ የገንዘብ ኪሳራ እና በክስረት አፋፍ ላይ ነበር። በ1994 የፈጠራ ዳይሬክተር (Creative Director) ሆኖ በተሾመ በአንድ ዓመት ውስጥ የድርጅቱን ገቢ በ90% አሳደገ።

የቆየውን እና አሰልቺ የነበረውን የጉቺ ስታይል ወደ ዘመናዊና ማራኪ ወደሆነ ፋሽን ቀየረው። በኋላም Yves Saint Laurent (YSL) የተባለውን ድርጅት Gucci (ጉቺ) ሲገዛው፣ እሱ የሁለቱንም ድርጅቶች የፈጠራ ስራዎች በበላይነት መርቷል።

ከጉቺ (Gucci) ጋር በ2004 ከተለያየ በኋላ፣ በ2005 TOM FORD የተባለ የራሱን የንግድ ምልክት (Brand) አቋቋመ። መጀመሪያ ላይ መነጽሮችን እና መዋቢያዎችን (Cosmetics) በማምረት ጀመረ፣ ከዚያም ወደ ወንዶች እና ሴቶች አልባሳት በመግባት በአጭር ጊዜ ውስጥ በዓለም ላይ ካሉ እጅግ ውድ የቅንጦት ብራንዶች አንዱ እንዲሆን አደረገው።

ታም ፎርድ በፋሽን ብቻ አልተገደበም። ጎበዝ የፊልም ዳይሬክተርም ነው "A Single Man" እና "Nocturnal Animals" የተባሉ እውቅና ያተረፉ ፊልሞችን ሰርቷል።

#ፋሽን

13/04/2026

💎 ዮሳር ፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም 💎

ተቋማችን ጥራት ባለውና በተግባር በተደገፈ ስልጠና፣ የነገውን ስኬትዎን ዛሬውኑ እንዲጀምሩ በር ከፍቶ ይጠብቃችኋል!

--- የምንሰጣቸው ስልጠናዎች ---
🧵 ሙሉ የፋሽን ዲዛይን ሥልጠና
🧵 መሰረታዊ የጥልፍ ሥልጠና
🧵 አሁን ላይ ገበያ ተፈላጊ የሆኑት የሀበሻ ልብስ እና የሽፎን ዲዛይን ሥልጠና
🧵 ሁለገብ የህትመት ሥልጠና (በልብስ ላይ፣ በMug (ኩባያ) ላይ፣ በትራስ (Magic Pillow) ላይ፣ በPhoto Frame እና በሌሎችም ላይ የህትመት ሥልጠና)

--- ለምን እኛን ይመርጣሉ? ---
🚀 ፈጣን ውጤት፦ በዘመናዊ አሰልጣኞች እገዛ በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ስራ የሚያስገባ ብቃት እንዲያገኙ እናደርጋለን።
🎁 ታላቅ ቅናሽ፦ በቡድን ለሚመጡ እና ለተማሪዎች ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል!

--- አድራሻ ---
አያት ለሚ ኩራ ክ/ከተማ አጠገብ ሃላል ህንፃ 4ኛ ፎቅ
🌍 https://maps.app.goo.gl/gxQvwfnpQcqmaCiU8

--- ያግኙን ---
📞 0903444811 / 0921339339
Website: https://www.yosarfashion.net/
Telegram: https://t.me/yosarfashiondesign
Instagram: https://www.instagram.com/yosarfashion/
TikTok: https://www.tiktok.com/
YouTube: https://www.youtube.com/

ከዮሳር ጋር ህልሞን ዲዛይን በማድረግ እውን ያድርጉ!

07/01/2026

💎 ዮሳር ፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም 💎

--- የምሰጣቸው ስልጠናዎች ---
🧵 ሙሉ የፋሽን ዲዛይን ስልጠና
🧵 የጥልፍ ስልጠና
🧵 የሐበሻ ልብስ እና ሽፎን

--- የስልጠና ግዜ ---
ዘውትር ከሰኞ እስከ ቅዳሚ ከጥዋት 3:00 ሰዓት እስከ ማታ 1:30 ሰዓት በተመቾት ሰዓት መማር ይችላሉ።


3 እና ከዚያ በላይ ግሩፕ ለሚመጡ ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል!

--- ያግኙን ---
📞 0️⃣9️⃣0️⃣3️⃣4️⃣4️⃣4️⃣8️⃣1️⃣1️⃣
📞 0️⃣9️⃣0️⃣4️⃣2️⃣1️⃣5️⃣6️⃣1️⃣7️⃣

--- አድራሻ ---
አያት ለሚ ኩራ ክ/ከተማ አጠገብ ሃላል ህንፃ 4ኛ ፎቅ
🌍 https://maps.app.goo.gl/gxQvwfnpQcqmaCiU8

Website: https://www.yosarfashion.net/
Telegram: https://t.me/yosarfashiondesign
Instagram: https://www.instagram.com/yosarfashion/
TikTok: https://www.tiktok.com/
YouTube: https://www.youtube.com/
ከዮሳር ጋር ህልሞን ዲዛይን በማድረግ እውን ያድርጉ!

06/01/2026

መልካም የገና በዓል

Yosar Fashion Design Training Institute

26/12/2025
23/12/2025

📞0️⃣9️⃣0️⃣3️⃣4️⃣4️⃣4️⃣8️⃣1️⃣1️⃣

22/12/2025

💎 ዮሳር ፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም 💎

3 እና ከዚያ በላይ ግሩፕ ለሚመጡ ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል!

--- አድራሻ ---
አያት ለሚ ኩራ ክ/ከተማ አጠገብ ሃላል ህንፃ 4ኛ ፎቅ
🌍 https://maps.app.goo.gl/gxQvwfnpQcqmaCiU8

--- ያግኙን ---
📞 0903444811
Website: https://www.yosarfashion.net/
Telegram: https://t.me/yosarfashiondesign
Instagram: https://www.instagram.com/yosarfashion/
TikTok: https://www.tiktok.com/
YouTube: https://www.youtube.com/

ከዮሳር ጋር ህልሞን ዲዛይን በማድረግ እውን ያድርጉ!

19/12/2025

💎 ዮሳር ፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም 💎

3 እና ከዚያ በላይ ግሩፕ ለሚመጡ ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል!

--- አድራሻ ---
አያት ለሚ ኩራ ክ/ከተማ አጠገብ ሃላል ህንፃ 4ኛ ፎቅ
🌍 https://maps.app.goo.gl/gxQvwfnpQcqmaCiU8

--- ያግኙን ---
📞 0903444811 / 0903442411
Website: https://www.yosarfashion.net/
Telegram: https://t.me/yosarfashiondesign
Instagram: https://www.instagram.com/yosarfashion/
TikTok: https://www.tiktok.com/
YouTube: https://www.youtube.com/

ከዮሳር ጋር ህልሞን ዲዛይን በማድረግ እውን ያድርጉ!

16/12/2025

💎 ዮሳር ፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም 💎

እስከ ታህሳስ 10 የሚቆይ
3 እና ከዚያ በላይ ግሩፕ ለሚመጡ ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል!

--- የምሰጣቸው ስልጠናዎች ---
🧵 ሙሉ የፋሽን ዲዛይን ስልጠና
(Full Package Fashion Design Training)
🧵 የፓተርን ስልጠና
(Pattern Making Training)
🧵 የስፌት ስልጠና
(Sewing Training )
🧵 የአርት ስልጠና
(Art Design)
🧵 የጥልፍ ስልጠና
(Embroidery Lesson)

--- የስልጠና ግዜ ---
ዘውትር ከሰኞ እስከ ቅዳሚ ከጥዋት 3:00 ሰዓት እስከ ማታ 1:30 ሰዓት በተመቾት ሰዓት መማር ይችላሉ።

--- አድራሻ ---
አያት ለሚ ኩራ ክ/ከተማ አጠገብ ሃላል ህንፃ 4ኛ ፎቅ
🌍 https://maps.app.goo.gl/gxQvwfnpQcqmaCiU8

--- ያግኙን ---
📞 0903444811 / 0903442411
Website: https://www.yosarfashion.net/
Telegram: https://t.me/yosarfashiondesign
Instagram: https://www.instagram.com/yosarfashion/
TikTok: https://www.tiktok.com/
YouTube: https://www.youtube.com/

ከዮሳር ጋር ህልሞን ዲዛይን በማድረግ እውን ያድርጉ!

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address

Lemi Kura Sub-City, Halal Building
Addis Ababa
1165