ሮሂ Automotive in Ethiopia

ሮሂ Automotive in Ethiopia This page is used to improve automobile problems and give knowhow about modern cars

ውድ የፔጃችን ተከታታዮች እንዴት ናችሁ ዛሬ ብዙ ጊዜ ከመኪናዎች ጀርባ ላይ የሚፃፉ ምፃረ ቃላቶች ( Abrv. words ) እናያለንለምሳሌ :- VVT-i, XLi, VX, CVX, VGT, GLX...
21/02/2022

ውድ የፔጃችን ተከታታዮች እንዴት ናችሁ ዛሬ ብዙ ጊዜ ከመኪናዎች ጀርባ ላይ የሚፃፉ ምፃረ ቃላቶች ( Abrv. words ) እናያለን
ለምሳሌ :- VVT-i, XLi, VX, CVX, VGT, GLX, GC7, X, AWD, CVT, SRS
እነዚን እና የተለያዩ አይነቶችን እናያለን::
እነዚህ words ያለምክንያት አልተቀመጡም እንደውም በተቃራኒው ስለ መኪናውን basic information የሚሰጡን ናቸው:: ሁሉንም አንድ በአንድ ትርጉማቸው ምን እንደሆነ እና ብዙ ጊዜ ምን አይነት መኪኖች ላይ እንደምናገኛቸው እናያለን መልካም ንባብ :!

1,VVT-i (Variable Valve Timing-intelligent) በመባል የሚጠራ ሲሆን ይህ ቴክኖሎጂ develop ያደረገው Tokyo―TOYOTA MOTOR CORPORATION ነው:: ብዙ ጊዜ የToyota ምርት የሆኑ መኪኖች ላይ እናየዋለን ለምሳሌ Yaris and Vitz መኪኖች ላይ
ይህ Timing system የተለያዩ ጥቅሞች አሉት
ለምሳሌ :-
I, የነዳጅ ፍጆታችንን ይቀንስልናል ይህ ማለት ሞተራችንን የተሻለ combustion system እንዲኖረው ስለሚያደርግ lower emission ይኖረዋል ይህም ከ 1-6% የነዳጅ ፍጆታችንን ይቀንስልናል ::
II, የመኪናችንን ፍጥነት ይጨምርልናል ይህም በ lower and medium-speed ጊዜ intak valve re****ed በማድረግ የምናገኘውን Output ይጨምርልናል ::
t.me/azaleoautoengineer06

ENGINE WORKING PRINCIPAL
17/02/2022

ENGINE WORKING PRINCIPAL

ሮሂ Auto Technology ( Cars First Aid):እንደሚታወቀው ይሄ አሁን ያለንበት 21 ክ/ዘመን በሌላ አጠራሩ Technological Revolution Century በመባል ይጠራል....
16/02/2022

ሮሂ Auto Technology ( Cars First Aid):
እንደሚታወቀው ይሄ አሁን ያለንበት 21 ክ/ዘመን በሌላ አጠራሩ Technological Revolution Century በመባል ይጠራል..ይሄም ማለት ማንኛችንም ከ Revolution ውጪ ልንሆን አንችልም ማለት ነው! ስለዚህ የዚህ ክ/ዘመን መስራቾች ባንሆንም ቅሉ ከ ጀማሪዎች በመማር እኛም የራሳችንን አሻራ እናሳርፍ በማለት ይሄን ቻናል ተመስርቷል::
እና በመጨረሻ ይሄን ሮሂ ( Car First Aid) ቻናላችንን በመቀላቀልዎ አትራፊ እንደሚሆኑ እምነት አለን መልካም ቀን

ባሁን ጊዜ በአጽናፈ ሰማያችን ላይ ክብር ለሳይንትስቶቻችን ይግባቸው እና ለቁጥር በሚያዳግት ደረጃ የተለያዩ አይነት ቴክኖሎጂዎች ይገኛሉ ከነዚህ መካከል አንዱ የሆነው በሌላ አጠራሩ የቴክኖሎጂዎች ፈር ቀዳጅ በመባል የሚታወቀው እና በዓለማችን ካሉ ኢንደስትሪዎች በትርፋማነቱ እና በየጊዜው በሚያሳየው የቴክኖሎጂ እድገት ከግንባር ቀደምቶቹ ተርታ የሚመደበውን የመኪናውን ኢንደስትሪ ምርት የሆኑትን የተለያየ አይነት ሞዴል ያላቸውን መኪኖች የቀን ተቀን ጤናቸውን እየተከታተልን በዚህ ቻናላችን የመጀመሪያ ደረጃ እርዳታ (First Aid) እንሰጣቸዋለን እንዲሁም አሽከርካሪዎች እና የመኪና ባለንብረቶች ስለ መኪኖቻቸው ያላቸውን እውቀት የሚያሰፉበት እና በራሳቸው የመኪናቸውን የቀን ተቀን ጤና እየተከታተሉ የመጀመሪያ ደረጃ እርዳታ (First Aid) የሚሰጡበት ይሆናል::
t.me/azaleoautoengineer06

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሮሂ Automotive in Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to ሮሂ Automotive in Ethiopia:

Shortcuts

Share