Ethiopia kids corner

Ethiopia kids corner we have a mission to do business by contribute good activities on the education system of Ethiopia.T Our Beliefs
1. We believe in information.
2.

www.ethiopiakidscorner.com is an official web page of Furtuna Business Private Limited Company. Furtuna Business Company has a mission to do business by contribute good activities on the education system of Ethiopia. To improve education system we provide information and education true books, VCDs, Movies and Media. We believe in teamwork.
3. We believe that media has truly become "the other par

ent" in our kids' lives, powerfully affecting their mental, physical, and social development.
4. We believe in teaching our kids. We can’t cover their eyes but we can teach them to see.
5. We believe parents should have a choice and a voice. Every family is different but all need information

17/02/2023

Nesrin Arif's short video with ♬ original sound

07/12/2021

Our leaders! Children Book. coming soon.

07/12/2021

"ከችግራችን በልጦ መገኘት!" ከንስር የምንማራቸው 9 ትምህርቶች

ከንስር ጠቃሚ ትምህርቶችን መቅሰም እንደምትችሉ ታውቃላችሁ? አዎ፣ በህይወታችሁ ጠንካራ መሆን እንድትችሉ የሚያስችሏችሁ የተለዩ ችሎታዎች አሏቸው። ንስር የሀይል፣ የድልና የጀግንነት ምልክት ነው። በአለም ላይ የሚገኙ ሃያ ሰባት አገራት በብሔራዊ አርማቸው ላይ አስፍረውታል።

1. የላቀ የእይታ አቅም
ንስሮች ታዳኞቻቸውን ቁልቁል እስከ 5 ኪሎ ሜትር ርቀት ድረስ መንጥረው ማየት ይችላሉ፡፡ አንድ ንስር ታዳኙን በሚመለከትበት ጊዜ የአይኖቹ ይጠብና ሙሉ ትኩረቱን ታዳኙ ላይ በማድረግ ለማጥቃት መብረር ይጀምራል።

በተመሳሳይ ሁኔታ እኛም ጥርት ያለ እይታ ሊኖረን ይገባል፡፡ ግልጽ እይታ ካለን ከግባችን ለመድረስ ትኩረት በማድረግ ለመስራት ያስችለናል። ከንስሮች የምናገኘው የመጀመሪያው ትምህርት ምንጊዜም አይናችንን ከአለምነው ግብ ላይ አለማንሳት ነው፡፡
2. ከችግሮቻችሁ በላይ በልጣችሁ ተገኙ
ንስሮች አውሎ ነፋስ እና ዝናብ በሚበረታባቸው ወቅቶች ፍጹም ደስተኛ ይሆናሉ፤ ግዙፍ የሆኑ ክንፎቻቸውን ይዘረጉና አውሎ ነፋሱ ከደመና በላይ ወደላይ እየገፋ እንዲወስዳቸው ያደርጋሉ። ሌሎች ወፎች በዛፎች ቅርንጫፍ ውስጥ ሲደበቁ ንስሮች ግን ከደመናዎች በላይ በፈንጠዝያ እየቀዘፉ ይበራሉ። አውሎ ነፋሱ በሚነፍስበት ጊዜም ንስሮች ከላይ ሆነው ይመለከታሉ።
ይህ ከተፈጠረው ችግር በልጦ የመገኘትን ጥበብ ከንስሮች ልንማረው የሚገባ ትልቅ ትምህርት ነው። ብዙ ጊዜ ባጋጠሙን ችግሮች የተነሳ ተስፋ በማጣት ከአላማችን ስንዘናጋ ይታያል፡፡ ነገር ግን የችግራችንን ስፋት እና ጥልቀት በመገንዘብ ራሳችንን ከችግራችን አስበልጠን ማየት መቻል አለብን። ይህንን ስናደረግም ችግሮቻችንን ለመቅረፍ የምንከተላቸው መንገድ ተቀይሮ በብልሀት ወደ ውጤት እንዳረሳለን።

Coming soon
05/12/2021

Coming soon

Coming soon!! Historical Amharic Children Book.

21/01/2019

የህጻናት ወቶ መቅረት አልበዛም እንዴ?
---------------------------
ዛሬ ሰኞ ጥር 13 ቀን 2011 በሰበታ መንገድ አለምገና በሚገኘው ማማ መስጊድ በር ላይ የህጻናትን የአፋልጉኝ ማስታወቂያ ማየቱ እንደ ወላጅ ያማል፡፡
ለማንኛውም እናፋልጋቸው!!!
ምናልባት ማስታወቂያው ላይ ያሉት የአፋልጉኝ ስልቅ ቁጥሮች የማይታዩ ከሆኑ ፦
0912 925405, 0947 691611, 0912 871760, 0925 911043

31/12/2018

የልጆች ቀኝ አእምሮ ክፍል......................
የሰው ልጅ አእምሮ የቀኝና የግራ በመባል የሚታወቅ ሲሆን የተለያዩ ስራዎችና ክፍሎች አሉት፡፡ የቀኝ አእምሮ ከዚህ በፊት በእይታ የመዘገብናቸውን ነገሮች በሚያስፈልግ ሰአት በተሟላ ሁኔታ የሚያሳይና በምናብ ያለን ነገር በተግባር እንድንመለከት የሚረዳ ነው፡፡
የልጅዎ ቀኝ አእምሮ ችሎታዎች
1. ተንቀሳቃሽ ነገሮችን የመመልከትና የማገናዘብ
2. ስእላዊ በሆነ መልኩ ነገሮችን ማስታወስ
3. ውስብስብ ነገሮችን በአእምሮ ማሰላሰል
4. ቃላቶችን ወደ ስእላዊ መግለጫ መቀየር
5. የተለያዩ ቋንቋዎችን በቀላሉ መልመድ
6. በፍጥነት ማንበብ

30/12/2018

የልጅዎ ፈጠራ ችሎታ እንዴት ነው? ለማንኛውም........................
- ለልጅዎ አመቺና ከስጋት ነጻ የሆነ ቦታ ያዘጋጁለት
- ርካሽና አይነት ያላቸው እቃዎች ያዘጋጁለት
- ለየት ያለ ሀሳብ ሲያፈልቅ በትግስት ያዳምጡት
- ለተግባር ሙከራዎች እድል ይስጡት
- የፈጠራ ስራዎችን በጊዜ ገደብ አይገድቡ
- ልጅዎን ከተለያዩ ባህሎች፡ ቋንቋዎች፡ ሀሳቦችና ተግባሮች ጋር ያስተዋውቁት
- ልጅዎ ከሚሰራው ስራ ውጤት ይልቅ በስራው ሂደት ላይ ያተኩሩ

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopia kids corner posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Ethiopia kids corner:

Shortcuts

Share

Category