09/02/2026
ገናናው ኢየሱስ በተሰኘው መፅሀፍ ምርቃት ፕሮግራም ላይ,,,,,
✍️ “የጽድቅም ሥራ ሰላም፥ የጽድቅም ፍሬ ለዘላለም ጸጥታና መታመን ይሆናል።”🙏
✍️ኢሳይያስ 32፥17
Thank you God 🙏🔥
09/02/2026
ገናናው ኢየሱስ በተሰኘው መፅሀፍ ምርቃት ፕሮግራም ላይ,,,,,
04/01/2026
31/12/2025
#እህታዓለም
#ውንድምዓለም
◾️==============◾️
* የተገፋ ቢመስልም፤
* የተናቀ ቢመስልም፤
* የተረሳ ቢመስልም፤
* የተጠላ ቢመስልም፤
◾️==============◾️
* ኬላዎች በፊትህ የበዛ ቢመስልም፤
* ታኮዎች በፊትህ የተድርድር ቢመስልም፤
* ጉድጓድ በፊትህ የበዛ ቢመስልም፤
◾️==============◾️
✝️እግዚአብሔር ግን እንዲህ ይላል✝️
✝️እኔ ጋሻ ነኝ አተፍራ ይላል።✝️
እኔ ታኮንም፣ ኬላውንም በጣጥሼ እስብረዋለሁ።
ጉድጓድንም ሁሉ እድፍነዋለው።
“ከዚህ ነገር በኋላም የእግዚአብሔር ቃል በራእይ ወደ አብራም መጣ፥ እንዲህ ሲል፦ አብራም ሆይ፥ አትፍራ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፤ ዋጋህም እጅግ ታላቅ ነው።”
— ዘፍጥረት 15፥1
21/12/2025
መጋቢ ዶ/ር ጌቱ የክብር ዶክትሬታቸዉን ተቀብለዋል!
የሀዋሳ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን መሪ መጋቢ ጌቱ አያሌው ዛሬ በተዘጋጀ ፕሮግራም የክብር ዶክትሬት ዲግሪያቸው ከገሊላ ኢንተርናሽናል ሴሚናሪ ተቀብለዋል። ቀሪ የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ ክብርና አገልግሎት ይባርክ!