ለፍቅር እኒስራ።

ለፍቅር እኒስራ። Break

11/01/2025

ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም እና ጤና ይስጣቹ።
ለፍቅር እኒስራ።

23/04/2022

Happy Easter

ጥንቸል እና
13/12/2021

ጥንቸል እና

ስንቱን አስታወስኩት፣       ስንቱን አሰብኩቲ፣ ልቤን ቤቲዚታ ወድያ እዬላኩቲ..      አንዴ በመከራ.. አሃ አንዴ በደስታዬ ስንቱን       ያሳዬኛል አሃ ይሄ ትዝታዬ፣ምነው ያስቴዋሉት...
10/12/2021

ስንቱን አስታወስኩት፣
ስንቱን አሰብኩቲ፣
ልቤን ቤቲዚታ ወድያ እዬላኩቲ..
አንዴ በመከራ.. አሃ
አንዴ በደስታዬ ስንቱን
ያሳዬኛል አሃ ይሄ ትዝታዬ፣
ምነው ያስቴዋሉት
ያዩት ቢነገሩን
አይገኝም ጊዜ
ያኒን የሚመስል።

09/12/2021

ለፍቅር እኒስራ ፣ተባብሬን በጋራ
ጥላቻ አኒዝራ፣ ፍቅር እኒጋረ
የአንድነት ብርሃን ይሁን
ከኛ ጋራ
እስቲ ወገኔ እኒደማመጥ
በልተነው ሳን ጠግብ
ወደ ሙት አኒ ሩጥ

እጅ መስጠትህላይቀርለምንድነው  ሀገርህን መሸበር     ለምን ከበዴክ   አቅሙን አውቆአውቆ መኖርአረ ተመለስ  አይቻልምእትዮጳያን      ማፍረስ ዝምብሌህ ደምህን    አታፈስቤትህን ግባ ና ...
27/11/2021

እጅ መስጠትህ
ላይቀር
ለምንድነው
ሀገርህን
መሸበር
ለምን ከበዴክ
አቅሙን አውቆ
አውቆ መኖር

አረ ተመለስ
አይቻልም
እትዮጳያን
ማፍረስ ዝም
ብሌህ ደምህን
አታፈስ
ቤትህን ግባ ና
እርሻህን አሪስ።

እስቲ ልጠይቅህ?ለሆድ ነው ለሀገርነው የቆምከውሰላማዊ ህዝብዋሻ የከተትከውየወንድምህንሬሳ ጅብ ያበላከውእስቲ ልጠይቅህ?ምንድነውወንድሜ ጨካኝበመሆንህ በጣም ተገርሜስንት አመት ልትኖር ነው ያልቃ...
27/11/2021

እስቲ ልጠይቅህ?

ለሆድ ነው ለሀገር
ነው የቆምከው

ሰላማዊ ህዝብ
ዋሻ የከተትከው
የወንድምህን
ሬሳ ጅብ ያበላከው

እስቲ ልጠይቅህ?
ምንድነው
ወንድሜ ጨካኝ
በመሆንህ
በጣም ተገርሜ
ስንት አመት ልት
ኖር ነው ያልቃል
ኮ እድሜ። (ለፍቅር እኒስራ)

25/11/2021

ምን ግዜም ለፍቅር እኒስራ መልክቴ ነው።

01/11/2021
16/09/2021

ሰላም ጤና ፍቅር ይስጠን የእትዮጵያ ህዝብ።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ለፍቅር እኒስራ። posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share