ፍቅር አስኳላ

ፍቅር አስኳላ ፍቅር አስኳላ ልጆች በነፃነት የሚመረምሩበት ምቹ ሁኔታ በመፍጠር ፍላጎታቸውን እንዲያውቁ መክሊታቸውን እንዲፈልጉ በልዩ ፍቅር መርዳት

14/03/2025
የፍቅር አስኳላ አክስዮን ማህበር ዛሬ የካቲት 22 ቀን 2017 ዓ.ም የባለአክስዮኖች 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል።Today, march 1, 2025 Fiker Askuala share compa...
02/03/2025

የፍቅር አስኳላ አክስዮን ማህበር ዛሬ የካቲት 22 ቀን 2017 ዓ.ም የባለአክስዮኖች 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል።

Today, march 1, 2025 Fiker Askuala share company held its 2nd ordinary assembly meeting of share holders.

ፍቅር አስኳላ የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት

ፍቅር አስኳላ በ2035 በኢትዮጵያ ሙሉ የተስፋፋ እና ከዓለም ቀዳሚ እና ተመራጭ ስርዓት ነው

ፍቅር አስኳላ የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት

ለበለጠ መረጃ/
0905272829/0979991198/0919374326
https://t.me/fikeraskuala
http://www.fikeraskuala.com

አድራሻ: ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤ የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ

ሕይወት ዘር ነች      መሬት የዘራንባትን ታበቅላለች የሰው ልጅ መሬት አእምሮ ነው       ስንዴ ከዘራህ ስንዴ ታበቅላለህ      ጤፍ ከዘራህ ጤፍ ታጭዳለህአዎንታዊ ነገር አእምሮህ ላይ ...
17/01/2025

ሕይወት ዘር ነች
መሬት የዘራንባትን ታበቅላለች
የሰው ልጅ መሬት አእምሮ ነው
ስንዴ ከዘራህ ስንዴ ታበቅላለህ
ጤፍ ከዘራህ ጤፍ ታጭዳለህ
አዎንታዊ ነገር አእምሮህ ላይ ከዘራህ ያንኑ ታጭዳለህ
አሉታዊ ነገርንም ከዘራህ እንዲሁ
መሬት ላይ ዘር ካልዘራህበት አረም ይበቅላል
የእኛም አእምሮ ዝም ካልነው አረምን ያበቅላል

ተፈጥሮ ካጤናት ትምህርት ቤት ነች

ፍቅር አስኳላ ግቢ ውስጥ ልጆቻችን ዘርን ዘርተዋል።
ዘር መዘራት ብቻ ሳይሆን መኮትኮት እና መንከባከብን ይፈልጋል።ሀላፊነትም አለው።
የሰው ልጅ አእምሮም እንደዛው
ልጆቻችን በእዚህ ሂደት የሚማሩት ዘር መዝራት የሕይወት ዘመን ጉዞ መሆኑን ነው

ፍቅር አስኳላ የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት

ፍቅር አስኳላ በ2035 በኢትዮጵያ ሙሉ የተስፋፋ እና ከዓለም ቀዳሚ እና ተመራጭ ስርዓት ነው

ፍቅር አስኳላ የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት

ለበለጠ መረጃ/
0905272829/0979991198/0919374326
https://t.me/fikeraskuala
http://www.fikeraskuala.com

አድራሻ: ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤ የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ

በትልቅነት ውስጥ ያለ ልጅነት     ህግ እና ስርዓትን በማክበር የተሸፈነ ነፃነት      በብዙ የታፈነ ራስነት በትናንትናው ዕለት በፍቅር አስኳላ ነፃነት፣መግባባት፣ፍቅር፣ልጅነት፣ንፁህነት የ...
29/11/2024

በትልቅነት ውስጥ ያለ ልጅነት
ህግ እና ስርዓትን በማክበር የተሸፈነ ነፃነት
በብዙ የታፈነ ራስነት
በትናንትናው ዕለት በፍቅር አስኳላ ነፃነት፣መግባባት፣ፍቅር፣ልጅነት፣ንፁህነት የተሞላበት የወላጆች የልጆች እና የአስተባባሪዎች ቀን
ለካ በውስጣችን የተደበቀ ልጅነት አለ

እኛ ወደ ልጅነት ስንመለስ ዓለም ትፈካለች

ፍቅር አስኳላ የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት

ፍቅር አስኳላ በ2035 በኢትዮጵያ ሙሉ የተስፋፋ እና ከዓለም ቀዳሚ እና ተመራጭ ስርዓት ነው

ፍቅር አስኳላ የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት

ለበለጠ መረጃ/
0905272829/0979991198/0919374326
https://t.me/fikeraskuala
http://www.fikeraskuala.com

አድራሻ: ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤ የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ

ድንቅ የኮንስትራክሽን ቀን በፍቅር አስኳላ      እውነት ነው ነገ ከፍቅር አስኳላ ደጎች፣ታማኞች፣ጠንካሮች፣ሰው አክባሪዎች፣ድንቆች......ኢንጅነሮች ይወጣሉ።     ልጆቻችን የሚመርጡት ሞያ...
15/11/2024

ድንቅ የኮንስትራክሽን ቀን በፍቅር አስኳላ
እውነት ነው ነገ ከፍቅር አስኳላ ደጎች፣ታማኞች፣ጠንካሮች፣ሰው አክባሪዎች፣ድንቆች......ኢንጅነሮች ይወጣሉ።

ልጆቻችን የሚመርጡት ሞያ ዩኒቨርስቲ ሊገቡ ሲሉ ወይም ገብተው ሳይሆን በልጅነታቸው ራሳቸውን ፈትሸው የሚወዱትን በትክክል ለይተው እና መክሊታቸውን አውቀው እንዲሆን እንሰራለን።
ደስተኛ እና መክሊቱን የሚያውቅ ትውልድንም እናፈራለን።

ፍቅር አስኳላ የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት

ፍቅር አስኳላ በ2035 በኢትዮጵያ ሙሉ የተስፋፋ እና ከዓለም ቀዳሚ እና ተመራጭ ስርዓት ነው

ፍቅር አስኳላ የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት

ለበለጠ መረጃ/
0905272829/0979991198/0919374326
https://t.me/fikeraskuala
http://www.fikeraskuala.com

አድራሻ: ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤ የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ

12/11/2024

ትምህርት ቤት የልጆች ብዙ ነገር ነው
ደስታን የሚያገኙበት፣ጓደኞችን የሚያፈሩበት፣እጅግ በጣም ከሚያምኑዋቸው እና ይጠብቁኛል ብለው ከሚያምኑዋቸው ወላጆቻቸው ተለይተው በራሳቸው ስሜታቸውን እንዴት መቆጣጠር እንዳለባቸው የሌሎችን ስሜት ምን ድረስ መጠበቅ እንዳለባቸው የሚማሩበት ድንቅ ስፍራ
ትምህርት ቤት ብዙ ነገር የሚቀስሙበት እና ብዙ ሰዓታቸውን እንደማሳለፋቸው ደግሞ እጅግ በጣም ደስተኛ መሄድ ይገባቸዋል
በአስኳላችን ውስጥ ልጆቻችን የጥርስ ንፅህና አጠባበቅን ከጓደኞቻቸው ጋር በመሆን ያገኙትን ግንዛቤ እጅግ በጣም ወደውታል
ልጆቻችን የሚያገኙት ነገር ወደ ህይወት የሚተረጎም መሆን አለበት

ፍቅር አስኳላ የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት

ፍቅር አስኳላ በ2035 በኢትዮጵያ ሙሉ የተስፋፋ እና ከዓለም ቀዳሚ እና ተመራጭ ስርዓት ነው

ፍቅር አስኳላ የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት

ለበለጠ መረጃ/
0905272829/0979991198/0919374326
https://t.me/fikeraskuala
http://www.fikeraskuala.com

አድራሻ: ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤ የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ

እንኳን ለ2017 ዓ.ም አደረሳችሁ          በሕይወታችን አንድ ዓመት ሲጨመር ልጆቻችን በፍቅር አንድ ዓመትን ጨምረውልናል እና ተመስገን        በሕይወታችን አንድ ዓመት ሲጨመር አዲስ...
10/09/2024

እንኳን ለ2017 ዓ.ም አደረሳችሁ
በሕይወታችን አንድ ዓመት ሲጨመር
ልጆቻችን በፍቅር አንድ ዓመትን ጨምረውልናል እና ተመስገን
በሕይወታችን አንድ ዓመት ሲጨመር አዲስ ታሪክን እንድንጀምር ዕድል ተሰጥቶናል እና ተመስገን
በሕይወታችን አንድ ዓመት ሲጨመር ትናንት የተሳሳትናቸውን ልናርም ነውና ተመስገን
በሕይወታችን አንድ ዓመት ሲጨመር
ከምንወዳቸው ሰዎች ጋር ልናወጋ ፍቅርን ልንለዋወጥ ግዜ ተሰጥቶን ነውና ተመስገን

ተመስገን ስለ 2016 ብዙ በረከቶችን ስላገኘንበት ተመስገን ስለ 2017 ብዙ በረከቶችን የምናፍስበት ነውና

"የእኛ የትምህርት ስርዓት ጥሩ ባለሞያም ጥሩ ስነ-ምግባር ያለውም ሰው አያደርግም"ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ        ግብርናን የተማሩ ግብርና ያልገባቸው፣ምህንድስና ተምረው የሚፈርስ ህንፃ የሚገ...
25/08/2024

"የእኛ የትምህርት ስርዓት ጥሩ ባለሞያም ጥሩ ስነ-ምግባር ያለውም ሰው አያደርግም"ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ

ግብርናን የተማሩ ግብርና ያልገባቸው፣ምህንድስና ተምረው የሚፈርስ ህንፃ የሚገነቡ እንዲሁም ጉቦ የሚጠባበቁ፣ህክምና አጥንተው የሰው ሞት ተራ የላብራቶሪ ልምምድ የሚመስላቸው፣የሀገር ታሪክ ተምረው ከሀገራቸው መውጣት ህልማቸው የሆኑ ትውልዶችን ማፍራት ይብቃን።ትውልዳችንን እንፈትሽ ለትውልዴ ምን ብሰጠው እና ምን ባመቻችለት ነው ጥሩ ባለሞያም ባለምግባርም የሚሆነው ብለን እንጠይቅ 🧐እናስብ 🤔እንስራ

ፍቅር አስኳላ የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት

ፍቅር አስኳላ በ2035 በኢትዮጵያ ሙሉ የተስፋፋ እና ከዓለም ቀዳሚ እና ተመራጭ ስርዓት ነው

ፍቅር አስኳላ የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት

ለበለጠ መረጃ/
0905272829/0979991198/0913284724
https://t.me/fikeraskuala
http://www.fikeraskuala.com

አድራሻ: ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤ የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ

ፍቅር አስኳላ የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍትፍቅር አስኳላ በ2035 በኢትዮጵያ ሙሉ የተስፋፋ እና ከዓለም ቀዳሚ እና ተመራጭ  ስርዓት ነው    ፍቅር አስኳላ የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍትለ...
24/08/2024

ፍቅር አስኳላ የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት

ፍቅር አስኳላ በ2035 በኢትዮጵያ ሙሉ የተስፋፋ እና ከዓለም ቀዳሚ እና ተመራጭ ስርዓት ነው

ፍቅር አስኳላ የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት

ለበለጠ መረጃ/
0905272829/0979991198/0913284724
https://t.me/fikeraskuala
http://www.fikeraskuala.com

አድራሻ: ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤ የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ

06/08/2024

Dear Parents/guardians, greetings to you all! Fiker Askual is delighted to announce that registration for 2024/25 academic year has begun. We have created a conducive learning environment where kids could explore their potential and learn with their pace. You are kindly invited to visit Fiker campus and secure place for your beloved child/children.

ፍቅር አስኳላ የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት!

ፍቅር አስኳላ በ2035 በኢትዮጵያ ሙሉ የተስፋፋ እና ከዓለም ቀዳሚ እና ተመራጭ ስርዓት ነው።

ለበለጠ መረጃ/
0905272829/0979991198/0913284724
https://t.me/fikeraskuala
http://www.fikeraskuala.com

አድራሻ: ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤ የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ

ፍቅር አስኳላ ልጆች በነፃነት የሚመረምሩበት ምቹ ሁኔታ በመፍጠር ፍላጎታቸውን እንዲያውቁ መክሊታቸውን እንዲፈልጉ በልዩ ፍቅር መርዳት

ብዙ ግዜ ልጆቻችንን ለማስተማር የምንፈልገው በመንገር ነው።       ጥሩ ልጅ ሁን        አካፋይ ሁን        ደግ ሁን        ታማኝ ሁን......ወዘተልጆቻችን ግን ያዩትን ሳይሆ...
06/08/2024

ብዙ ግዜ ልጆቻችንን ለማስተማር የምንፈልገው በመንገር ነው።
ጥሩ ልጅ ሁን
አካፋይ ሁን
ደግ ሁን
ታማኝ ሁን......ወዘተ
ልጆቻችን ግን ያዩትን ሳይሆን ሲተገበር ያዩትን እና በትንሽ በትንሹ የተገበሩትን ነው የሚሆኑት
እንዲሆኑ የምንፈልገውን ሆነን እናሳያቸው እንዲሁም በትንሹ እንዲተገብሩት እናለማምዳቸው

ፍቅር አስኳላ በ2035 በኢትዮጵያ ሙሉ የተስፋፋ እና ከዓለም ቀዳሚ እና ተመራጭ ስርዓት ነው

ፍቅር አስኳላ የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት

ለበለጠ መረጃ/
0905272829/0979991198/0913284724
https://t.me/fikeraskuala
http://www.fikeraskuala.com

አድራሻ: ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤ የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ

Address

Address: Infront Of Bole Cargo, Near To World Food Programme Ethiopia Country Office Or Bonroyal Hotel
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 07:30 - 17:00
Saturday 07:30 - 17:00

Telephone

+251905272829

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ፍቅር አስኳላ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to ፍቅር አስኳላ:

Shortcuts

Share

Category