31/10/2025
Global culinary alliance! Culinary Ethiopia
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Culinary Institute of Ethiopia, Cooking school, Sylvia Pankhurst Street, Addis Ababa.
በምግብ እና ኬክ ሙያ ጥበበኛ የመሆን ህልም አለዎት? እንግዲያውስ ፍላጎትዎን ከዓላማዎ ጋር የሚያገናኙበት ቦታ ነው!
በባህላዊ የኢትዮጵያ እና በምዕራባውያን የምግብ ዝግጅት፣ እንዲሁም በዳቦና ኬክ ስራ እና በሆቴል አስተዳደር ተግባራዊ እና ኢንተርናሽናል ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።
ይምጡ ከሊነሪ ኢንስቲትዩት ኦፍ ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ
ፒያሳ-መገናኛ-ጀሞ
ይደውሉልን: 0942327272/0911290485
31/10/2025
Global culinary alliance! Culinary Ethiopia
18/10/2025
Culinary Ethiopia
16/10/2025
16/10/2025
゚viralシalシ ゚viralシviralシfypシ゚viralシalシ
23/07/2025
Culinary Innovation in Manufacturing with Worldchefs Certified Master Chef Stephen Losee On this episode, Ragnar speaks with Worldchefs Certified Master Chef and Senior Culinary Product Developer with Aviko, Stephen Losee.
07/07/2025
የክረምት ስልጠና is starting....
TikTok · Culinary Institute of Ethiopia 1496 likes, 32 comments. “ ”
24/06/2025
11ኛ ዙር የCOC ተመዛኞች ስም ዝርዝር (በከሊነሪ አርት)። ተጨማሪ መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ ይህን የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉ https://t.me/culinaryinstituteofethiopia ወይም ይህን የፌስቡክ ገፅ ይቀላቀሉ።
ልዩ የክረምት (2 ወር) ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን፡፡
በዘመናዊ ምግብ ዝግጅት እና ዳቦና ኬክ ስራ ሙሉ በሙሉ ግብዓቶች በተቋም ተሸፍኖ ተግባር ተኮር የሆነ ኢንተርናሽናል ስልጠና ይውሰዱ፡፡
አድራሻ፡ ፒያሳ-ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክ አዲሱ ህንፃ 5ኛ ፎቅ
መገናኛ- መተባበር ህንፃ 6ኛ ፎቅ
ጀሞ- ጀሞ አንድ ሩት የገቢያ ማዕከል 4ኛ ፎቅ
ስልክ፡ +2519-42327272 /+2519-11290485
Culinary Institute of Ethiopia
በምግብ እና ኬክ ሙያ ጥበበኛ የመሆን ህልም አለዎት? እንግዲያውስ ፍላጎትዎን ከዓላማዎ ጋር የሚያገናኙበት ቦታ ነው!
በባህላዊ የኢትዮጵያ እና በምዕራባውያን የምግብ ዝግጅት፣ እንዲሁም በዳቦና ኬክ ስራ እና በሆቴል አስተዳደር ተግባራዊ እና ኢንተርናሽናል ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።
ይምጡ ከሊነሪ ኢንስቲትዩት ኦፍ ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ
ፒያሳ-መገናኛ-ጀሞ
ይደውሉልን: 0942327272/0911290485
ስልጠና አጠናቃችሁ coc ለመመዘን እየተጠባበቃችሁ ለምትገኙ ውድ የተቋሙ ማህበረሰብ፤ ሰኞ ሰኔ 16 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በፒያሳ ካምፓስ በመገኘት ኦሬንቴሽን እንድትወስዱ ይሁን።
ማሳሰቢያ:- ባለመገኘትዎ ለሚፈጠር መስተጓጎል ተቋሙ ተጠያቂ አይሆንም!
ለበለጠ መረጃ በዋናው ካምፓስ ሪጅስትራር ቢሮ 0911290485/0942303132 ይደውሉ