የኢትዮጵያ የስላም ዘብ
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የኢትዮጵያ የስላም ዘብ, College & University, Addis Ababa.
24/09/2020
💥 መሪጌታ በላይ አዳሙ በሀገር በቀል ዕውቀታችን ተራቀው በእንቦጭ ላይ ያደረጉት ምርምርና ባስገኘው ውጤት እንኳን ደስ አልዎት ለማለት እወዳለሁ። ከእንቦጭ በተጨማሪ የተለያዩ ፍራፍሬዎችን የሚያወድሙ ነፍሳትን የሚያጠፋው ግኝትዎ ለእናታችን ኢትዮጵያ ታላቅ ተስፋ ነውና ፈተናውን ኹሉ ታግሠው ይበርቱ እላለሁ።
💥 ታላቋ ኢትዮጵያ በራሷ ዕውቀት የምታሸበርቅበትና በከፍታ ማማዋ ላይ የምትወጣበት የተሠወረው ዕውቀቷ የሚገለጽበት፣ ብራናዎቿ የሚመረመሩበት፣ ድንቁርና የሚሰረዝበት ጊዜ ሩቅ አይደለምና በድጋሚ እንኳን ደስ አልዎ።
💥 በሀገር ቤት ካሉ ሚድያዎች ዋልታም በዚ መልኩ ዘግቦታል፦ https://www.facebook.com/489211707826282/posts/3607713319309423/
Click here to claim your Sponsored Listing.