Ethio entertain Amharic

Ethio entertain Amharic

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio entertain Amharic, School, Addis Ababa.

03/03/2023

ይህ ሰው አንተ ነህ??

📌ብዙ ነገር ታስባለህ፡፡ አንዱንም ግን አታሳካውም፡፡ አሁንም ጉድለት ውስጥ ነህ፡፡ ጊዜው እየሮጠ እንደሆነ ይሰማሃል፡፡ ቁጭ አላልክም ትለፋለህ፤ ግን ውጤትህን ከልፋትህ ጋር ስታነፃፅረው አመድ አፋሽ ነህ፡፡ ምክንያቱን ጠይቀህ ታውቃለህ?
አንዳንዴ አፈጣጠርህ ወይም ዕጣ ፈንታህ እንዲህ እንድትሆን ያደረገህ ይመስልሃል፡፡ ክፉ ሰው አይደለህም ግን በሰዎች ዘንድ ያለህ ተቀባይነት ወይም ሰዎች ላንተ መልካምነት የሚሰጡህ ምላሽ ግን ተቃራኒውን ነው፡፡🤝 አሁን እንኳን በህይወትህ የሚያሳስቡህ በርካታ ጉዳዮች አለ፡፡ ጊዜ አይበቃህም፡፡ በራስ መተማመነህ በምትፈልገው ደረጃ ላይ አይገኝም፡፡ ይሄ ስሜት የበርካታ ለውጥ ፈላጊዎች ስሜት ነው፡፡
💪💪🔥🔥ዛሬ በምሳሌነት የሚጠቀሱ ህይወታቸውን ያሸነፉ ስኬታማ ሰዎች ሁሉ በሚባል ደረጃ ይህ ስሜት በአንድ ወቅት ተሠምቷቸው ያዉቅ ነበር፡፡ በአንድ በኩል ሲታይ እንደዚህ የሚሠማህ ከፍተኛ የመለወጥ ፍላጎት በውስጥህ ስላለ በመሆኑ ይህ ስሜት በመልካም ጎን ይታያል፡፡በሌላ በኩል ደግሞ እንደዚህ አይነት ስሜት በየቀኑ የሚሰማህ ከሆነና ህይወትህ በዚህ ጥያቄ የተሞላ ከሆነ፤ ከድብቁ አዕምሮህ /Sub-concious mind/ ይልቅ ንቁውን አይምሮ /Concious mind/ ን እየተጠቀምክ መሆኑን ያመለክታል፡፡
👌በርካታ የልህቀት ጥበብ አስተማሪዎች /Concious mind/ ንቁውን አይምሮ ጦጣው አይምሮ ሲሉ ይጠሩታል፡፡
ይህም የሆነበት ም/ት የ /Concious mind/ ንቃት ከጦጣ ችኮላ ጋር የሚመሳሰል በመሆኑ ነው፡፡ በዚህ መረጋጋት በሌለው ችኮላ በሚመራ አይምሮ የትኛውም የህይወትህ ጥያቄ መመለስ አይችልም፡፡ ከእንቅልፍህ ከተነሳህ በኋላ መልሰህ እስከትተኛ ድረስ ካሉህ ሰዓቶች 10 ደቂቃዎን🕰 ብቻ ንቁ ከሆነው ማይንድ (Concious mind) ወጥተህ ድብቁ አዕምሮህን access ማድረግ ከቻልክ የጥያቄዎችህን መልስ በግልፅ ማየት ትችላለህ፡፡ በመልስህና ባንተ መካከል ያለው ርቀት ሩቅ እንዳይመስልህ፡፡ ከብዙ ድካም እና ፍለጋ በኋላ ስኬት ላይ መድረስ የቻሉ ሰዎች የሚናገሩት ታላቅ ምስጢር ቢኖር የጥያቄያቸው መልስ አጠገባቸው እንደነበረ ነው፡፡ ይህንን ማግኘት የሚችለው ግን የተረጋጋውና ረቂቅ የሆነው (Sub-concious mind) ነው 💪💪🔥🔥
📌9764 OK Ethioentertain website

07/02/2023

📌 ትኩረት
👉 https://www.ethioentertain.com/
ማስፈንጠሪያውን በመጫን በስልክዎ አሁኑኑ ይመዝገቡ Free

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Address

Addis Ababa