አማራነቴ ኩራቴ

አማራነቴ ኩራቴ

Share

to protect Amhara

19/05/2023
16/05/2023

"ኢትዮጵያ ውስጥ በነበረበት ቦታ የምታገኘው መንግስትን ብቻ ነው"።
በእውቀቱ ስዩም

አሜሪካ ውስጥ በአብርሃም ሊንከን ዘመን የነበረ ሆስፒታል ዛሬም አለ። እንግሊዝ ሀገር በሄድኩ ጊዜ የዛሬ ስንት እና ስንት መቶ አመት አካባቢ ሼክስፒር በጠጣበት ቡና ቤት ጠጥቼ ሼክስፒር በሸናበት ታዛ ስር ሸንቼ ወደ ሀገሬ የመመለስ ዕድል ገጥሞኛል። ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ ያለ ዕድል ማግኘት አይታሰብም። ኢትዮጵያ ውስጥ በነበረበት ቦታ የምታገኘው መንግስትን ብቻ ነው። ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ከሳምንት በፊት ጤና ጣቢያ የነበረው ከሳምንት በኋላ ፖሊስ ጣቢያ ሆኖ ታገኘዋለህ እናም በሽተኛ ለመጠየቅ ያመጣኸውን ፍራፍሬ እስረኛ ጠይቀህበት ትመለሳለህ። በዚህ አይነት፦ ከሳምንት በፊት ሙዚየም ከሳምንት በኋላ ጅምናዚየም። ከሳምንት በፊት ላይብረሪ ከሳምንት በኋላ እኔ ነኝ ያለ ግሮሰሪ። የሰውም ለውጥ ፍጥነት እንዲሁ ነው፦ ከወር በፊት ተላላኪ ከወር በኋላ አስመጭና ላኪ። ከአመት በፊት የከባድ መኪና አሽከርካሪ ከአመት በኋላ የጠቅላይ ሚንስትሩ አማካሪ። ከአመት በፊት አድማ በታኝ ከአመት በኋላ የኳስ ተንታኝ ሆኖ ታገኘዋለህ። በነገራችን ላይ የኳስ ነገር ሲባል አንድ ነገር ትዝ አለኝ። ከሶስት ወራት በፊት መሰለኝ በአትሌቶችና በባለስልጣናት መካከል በአዲስ አበባ ስታዲየም የኳስ ግጥሚያ ተደርጎ ነበር። እና ኮመንታተሩ አትሌቶች ኳስ ሲይዙ 'ኦ ••••• ቀነኒሳ ኳስ በእጁ ነክቷል አደገኛ ስህተት ' እያለ ትችት ሲያዘንብባቸው ይቆይና ባለስልጣኖች ኳስ ሲይዙ ይቅለሰለሳል። 'አሁን ጀነራል ኳስ ይዘዋል ' ። ጀነራል አታለው አለፋ ለማለት ፈለገና አታለው የሚለው ቃል ክብር የሚነካ ስለመሰለው ጀነራል መስዋዕትነት ከፍለው አለፉ...

═════════════
Bewketu Seyoum

16/05/2023

እንስጥ‼️

ከአሻንጉሊቶች መካከል ብቻህን ፓርላማ ላይ ተቀምጠህ ለምታደርገው ትግል ነፃነት በናፈቀው ህዝብ ስም እኛም እናመሰግናለን‼️💪💪💪💪💪💪

16/05/2023


በጀቷን በመብት ነው ነገሩ????


" የትምህርት ሥርአቱን አሁን ባለበት ሁኔታ ይዞ መቀጠል አይቻልም " - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

በዚሁ መድረክ ላይ የተገኙት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ " በትምህርት ዘርፉ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በርካታ የለውጥ ስራዎች እየተሠሩ ነው ፤ በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን ፈጥኖ ማረም ይገባል " ብለዋል።
👉 የተማሪዎች የትምህርት ፍላጎት ማነስ ፣
👉 ተስፋ መቁረጥ፣
👉 የመምህራን እጥረትና ተነሳሽነት አለመኖር፣
👉 የትምህርት ቤቶች መሠረተልማት መጓደልና ለመማር ማስተማር ምቹ ያለመሆን
👉 የትምህርት ቤቶች አመራር መጓደል

ምክኒያቶች መሆናቸው በጥናቱ ተመላክቷል።
=========================================
#ለውጤቱ መውደቅ ምክኒያቶች ዋናዉን ድርሻ የሚወስደው ለመምህራን የሚመጥን የክፍያ ስርዓት አለሞኖር ና ዝቅተኛ መሆንን በጥናታቸው መንካትና ማካተት አልፈለጉም። ይህም የመምህራን ተነሳሽነት አለመኖር፣ የተሻለ ስራ ፍለጋ የመምህራን ፍልሰት እና እጥረትና ፣ የመምህራን ተነሳሽነት አለመኖርም ለተማሪዎች የትምህርት ፍላጎት ማነስ እንዲሁም ተስፋ መቁረጥ ዋንኛው ምክንያት ነው።

ዋናው ላይ ስሩ። መሰረቱን ሳይሰሩ ወደ ጣራ ለመዉጣት መጣደፍ አወዳደቅን ያከፋዋል።

15/05/2023

የእነብሴ ሳርምድር ወረዳ መዥገር ነው ተዋወቁት

28/06/2022

የወለጋው ጭፍጨፋ ሲጀመር ይሄን ይመስላል

13/05/2022

የፀጥታ ምክርቤት ቤት ያወጣው መግለጫ በቀጥታ ከፋኖ ጋር ጦርነት ሊጀምር እንደወሰነ የሚያስረዳ ነው። ተዘጋጅ ወገኔ‼️

25/03/2022

አማራ ካረደው የትግሬ አውሬ ጋ ከሚኖር ሞቱን ይመርጣል‼️ ከትግሬ ጋ ከምንኖር ከነከሰን ውሻ ጋ መኖር ይሻለናል ‼️እናንተም ከአማራ የሱዳን ጉርብት ይሻለናል ብላችሃልና አትምጡብን‼️ እኔ አንድ ሰው ነኝ ግን 10 ትግሬ አጥፍቼ ብጠፋ ይሻለኛል እንጅ ዘላለሜን እናንተን እያየሁኝ ቁስሌን እያስታወስኩኝ መኖር አልፈልግም‼️ይሄ ደግሞ የሁሉም አማራ ፍላጎት እና ሀቁ ነገር ነው‼️

19/02/2022

#የካቲት12

ቀን ጣልያን ኢትዮጵያን በወረረችበት ወቅት በጀነራል ግራዚያኒ ትዕዛዝ የተጨፈጨፉ ኢትዮጵያዉያን የሚታሰቡበት ነዉ።

የዛሬ 85 ዓመት ግራዚያኒ የተባለዉ የጣሊያን ጀነራል ከሀገሩ ኢጣሊያ ንጉሳዊያን ቤተሰቦች ዘንድ አንድ ልዑል መወለዱን አስመልክቶ ደስታዉን ለማክበር የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን በአሁኑ 6 ኪሎ ዩንቨርሲቲ በቀድሞዉ ገነተ ልሎል ቤተመንግሥት ሰበሰበ።

በዚህ ወቅት የፋሽሽት ኢጣሊያ ወረራ ያስቆጫቸዉ ሞገስ አስገዶም እና አብርሃ ደቦጭ የተባሉ ሁለት ወጣቶች ከተሰበሰበዉ ሕዝብ መሀል ወጥተዉ ወደ ግራዚያኒ ቦንብ ወረወሩ።

በዚህም ግራዚያን እና በርካታ ባለስልጣናቱ ቆሰሉ። ይህ ያበሳጨዉ የፋሽስት ኢጣሊያ ጀነራል ግራዚያኒ ያለርህራሄ ኢትዮጵያዉያን እንዲጨፈጨፉ አዘዘ።

ኢትዮጵያውያኑ ሰማዕታት በፋሽሽት ኢጣሊያ የተጨረጨፉት በ1929 ዓ/ም የካቲት 12 ቀን ልክ የዛሬ 85 ዓመት ነበር።

ወጣት አብርሃ ደቦጭ እና ሞገስ አስገዶምን ጨምሮ በሦስት ቀናት ብቻ 30 ሺህ ኢትዮጵያዉያን በዕለቱ ተሰውተዋል።

የሰማዕታቱ መታሰቢያ ሀውልት በአዲስ አበባ ከተማ በስድስት ኪሎ አደባባይ ላይ ቆሟል። በሀውልቱ ሥር በየዓመቱ የአበባ ጉንጉን በማስቀመጥ የመታሰቢያ ስነስርዓት ይካሄዳል።

በምህረት ተፈተዋል // ቀጥሎስ? // መምህር ዘመድኩን ይናገራል // ጋዜጠኛ እስክንድርም ይቀርባል #Ethiobetesebmedia 09/01/2022

"…የሰሜን ዕዝ ‼

"…ዐብይና ደብረጽዮን መከሩ። መከሩናም አብዛኛዎቹ ከዐማራ ወገን የሚወለዱ፣ ጥቂት ከደቡብና በጣም ጥቂት ደግሞ ከኦሮሞ ነገድ የሚወለዱ በኢትዮጵያዊነታቸውም የሚመሰከርላቸውን ወታደሮች እና የጦር መኮንኖችን ወደ ትግራይ እንዲሄዱ፣ በዚያም እንዲከማቹ ተደረጉ።

"… ከዚያም ሦስቱ የኦሮሞ ጀነራሎች መርዝ አበሉን፣ ሆዳችንን ታመምን ብለው ሠራዊቱን ጥለው ወደ አዲስ አበባ ሸሹ። ሰዓቱም ሲደርስ ዐማሮቹ የጦር መኮንኖችና ኢትዮጵያውያኑ ወታደሮች በህወሓት ታረዱ። ዐብይም፣ ደብረጽዮንም ዕቅዳቸውን በ100% አሳኩ።

"…ቀጥሎም የቀረውን ወታደር ከነመሣሪያው ምርኮኛው የደርግ ወታደር ፈርጣጩ ብርሃኑ ጁላ ለሠራው ሥራ፣ ለፈጸመውም ተጋድሎ በዛሬው ዕለት "የማርሻል" ማዕረግ ተሰጠው።

"… አሁን ምንም መሪ የሌለውን የዐማራ ነገድ "ሕግ የማስከበር ዘመቻ" በማለት ህወሓት፣ ሱዳን፣ ኦነግና ብልጽግና በጋራ ይዘምቱበታል። የሚሰማኝ ይኸው ነው።

"…የቀረውን በበኋላ በኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ እተነፍሰዋለሁ። አይሰበሬው ጋዜጠኛና የሰብአዊ መብት ተሟጋቹን ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋንም ይዤላችሁ እቀርባለሁ።

https://youtu.be/47bNSPtH8ho

"… ሰሜን ዕዝ ብቻ ሳይሆን በወያኔና በዐብይ ቁማር ደመከልብ የሆናችሁ ኢትዮጵያውያንን በሙሉ ነፍስ ይማር። እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው። ለንጹሐን ይበቀለልላቸዋል። ይህን አምናለሁ።

በምህረት ተፈተዋል // ቀጥሎስ? // መምህር ዘመድኩን ይናገራል // ጋዜጠኛ እስክንድርም ይቀርባል #Ethiobetesebmedia በምህረት ተፈተዋል // ቀጥሎስ? // መምህር ዘመድኩን ይናገራል //ጋዜጠኛ እስክንድርም ይቀርባል

04/09/2021

መዘናጋት አያስፈልግም

…የዛሬው ቀን አስገራሚ ቀን ሆኖብኛል። በህወሓት ንቀት፣ ጥጋብ፣ አልጠገብ ባይነትና ድፍረት የተወረረው የዐማራ ህዝብ ከባዶ ሜዳ ተነሥቶ የወረረውን ጠላት እንደ አመጣጡ እየመለሰው መሆኑን በግልጽ እያየን ነው። ዓለሙም ሁሉ እያየው እየተመለከተውም ነው። ይሄን ያዙልኝ።

…በሌላ በኩል ደግሞ ህወሓት "ዱቄት" ሆኗለች ብለው ነገረውን አምነናቸው የነበሩት ጠሚያችን ዶር ዐቢይ አሕመድ… "በህወሓት የደረሰው በዘራችሁ አይድረስ" ብለው ተሳልቀውባት ሲያስቁን የከረሙት ጄነራል ብርሃኑ ጁላ… እና በመቀሌ የታየው የወታደር ምርኮኛ ብዛት "የኃይሌ ገብረ ሥላሴ የታላቁ ሩጫ ፍቶሾፕ ነው" ብለው የተሳለቁት ጄነራል ባጫ ደበሌ ሦስቱም በድንገት ብቅ ብለው የድል ብሥራት ሲያሰሙንም ውለዋል።

…በቀደመው በሦስቱም የኦሮሞ ልጆች የድል አድርገናል… እና አሸንፈናል የምሥራችና ዐዋጅ ምክንያት ተዘናግቶ እና በመንግሥት ተማምኖ ተዘፍዝፎ ለሽ ብሎ የነበረው የሰሜን ጎንደር፣ የሰሜን ወሎና የደቡብ ጎንደር ህዝብ ምን እንደደረሰበትም አይተናል። እና ወዳጄ ዛሬ መጥተው ድል በድል ዜና ሲያውጁልህ እንዳትዘናጋ ለማለት ያህል ነው።

…"አሸባሪው ህወሓት በ3 አቅጣጫ ያሰለፈው ቡድን ሙሉ ለሙሉ በጀግናው መከላከያ ሠራዊት ተደምስሷል" የሚለውን የጀነራል ባጫ ደበሌን የምሥራች ሰምተህም እንዳትዘናጋ። መስሚያህን ጥጥ አድርገህ ወጥር። ወደ ፊት ብቻ።

…በዘመነ ህወሓት በበድኑ ብአዴን አማካኝነት ከኢትዮጵያም ከዐማራም ተዘርፎ፣ ተገፍፎ ወደ ትግራይ የሄደውም የጦር መሳሪያም በተአምራት መልሶ ወደ ዐማራ ምድር እየጎረፈ ነው። የደመራ እንጨት መስሏል። ኩታራው ሁሉ በነፃ እየታጠቀ ነው። እናም መስሚያህን ጥጥ አድርገህ ወደፊት ብቻ ወጥር። ተሰባሰብ፣ ተመካከር፣ ሰልጥን፣ ዝመት፣ መክት፣ አንክትም።

• ሰምተሃል ‼

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address

ጊዎን
Addis Ababa
TILAHUN