Hamza primary school

Hamza primary school

Share

Knowledge is pursued and practiced with modesty and humility it leads to beauty and dignity, freedom and justice.

30/09/2023

የሐምዛ ት/ቤት Telegram channel QR ባር

30/09/2023

Hamza School Telegram channel QR Code.
Please join us by scanning the QR .

10/09/2023

ጥቅል ምክሮች ለሙስሊም ቤተሰቦች
በኡስታዝ ሰልሰቢል ዙመካን
=======
بسم الله الرحمن الرحيم
الحمد لله رب العالمين والعاقبة للمتقين ولا عدوان على الظالمين وصلي اللهم وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه ومن تبعهم بإحسان إلى يوم الدين أما بعد:

1- ልጅን በተርቢያ ማሳደግ ኢስላማዊ ግዴታ እንጂ ሱና ወይም ሲፈለግ ብቻ ሚደረግ አይደለም::

2- ተርቢያ የሁለቱም ወላጆች ግዴታ እንጂ አንዱ ላይ ብቻ የሚጣል አይደለም::

3- ተርቢያ ስኬታማ የሚሆነው እያንዳንዱ ወላጅ የስራ ድርሻውን ሲያውቅና አንዱ በሌላው ስራ ጣልቃ ካልገባ ነው::

4- ለተርቢያ ሀብታም መሆን ወይም ድሃ መሆን መስፈርት አይደለም::

5- ተርቢያ ልክ እንደሌሎች ኢባዳዎች ኢኽላስ ይፈልጋል::

6- ተርቢያ በፍቅርና በመተሳሰብ የሚሆን እንጂ አምባ ገነንነትና ግትርነትን አይቀበልም::

7- ልጆችን በተሳካ መልኩ ተርቢያ ለማድረግ ከያንዳንዱ የእድሜ ደረጃቸው ጋር የሚመጥነውን አያያዝ ማወቅ ያስፈልጋል::

8- በልጆች መካከል ማፎካከር ወይም አንዱን ከሌላው ማስበለጥ እርስ በርሳቸው ምቀኝነት መበቃቀልና ጥላቻን ስለሚፈጥር ከባድ ጥንቃቄ ይሻል::

9- የወላጆች አለመከባበር ወይም በልጆች ፊት መወቃቀስ ልጆች ላይ አሉታዊ ተጽኖ ይፈጥራል::

10- ልጆችን መጥፎ ስድብ መስደብ ብልግና ከመሆኑም በተጨማሪ ወላጅን እንዳይታዘዙና እንዲጠሉም ያደርጋል::

11- ቁጣና ቅጣት እንዲሁም ተደጋጋሚ ምክር ልጆችን ያሰልች እንጂ አያቀናም:: ስለዚህ ከወላጅ ጥሩ ጥሩ ነገሮችን እንዲያዩ ማድረግ አልፎ አልፎ ሳይበዛ መምከር አንዳንዴም ጥፋታቸውን እንዳላዩ ሆኖ ማለፍ አስፈላጊ ነው::

12- ልጆች ላይ መጮህ አሉታዊ ተፅኖ ያሳድራል::

13- ልጆች ልጅ እንደመሆናቸው እንዲጫወቱና እንዲዝናኑ ማድረግ ግድ ነው:: በመሆኑም እንዳይረብሹ ወይም ልብሳቸው እንዳይቆሽሽ በማለት ከጫወታ ማገድ ከባድ በደል ነው::

14- ልጆች በትምህርትም ሆነ በማንኛውም ስልጠና አቅማቸው ሊታወቅና ከሚችሉት በላይ እንዳይሸከሙ መቆጣጠር ያስፈልጋል::

15- ልጆችን ተርቢያ ማድረግ ብዙ ትግል የሚጠይቅና ውጤቱ ቶሎ ላይታይ ስለሚችል ሰብር አድርጎ መቀጠል እንጂ ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም

ወላሁ አዕለም

10/09/2023

The father of modern chemistry

"Abu Mūsā Jābir ibn Hayyān is thought to have been born in Tus, Persia (modern day Iran). Jābir – whose name is commonly latinised to Geber in the west – was a polymath: a chemist and alchemist, astronomer and astrologer, engineer, geographer, philosopher, physicist, pharmacist and physician.

Jābir proposed the mercury-sulfur theory, whereby metals differ from one another due to their varying proportions of sulfur and mercury. Unlike the elements we think of today, these names referred to certain principles, for which the element was the closest approximation in nature; sulfur characterised combustibility, and mercury metallic properties. Jābir wrote “the metals are all, in essence, composed of mercury combined and coagulated with sulphur… they differ from one another only because of the difference of their accidental qualities”.

The use of experimentation in chemistry was Jābir’s greatest legacy. He is credited with using over twenty types of now basic chemical laboratory equipment, including the alembic and retort, and also describing many chemical processes, including crystallisation and distillation. He is believed to have discovered aqua regia, a mix of hydrochloric acid and nitric acid, which has the ability to dissolve gold, in the process of helping to justify alchemists’s search for the philosopher’s stone. Jābir also introduced several utechnical Arabic terms, such as Alkali , into the scientific vocabulary.

It was Jābir’s recognition that experiments are vital to science that transformed the mystical practice of alchemy into what would become modern chemistry."

Credit: Fudiyya Primary, Secondary and Tahfiz Centre Zaria City.

10/09/2023
31/07/2022

2014 ት/ት ዘመን ኮምፕሌትድ!!!

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Website

Address

@Hamza Grand Mosque Subcity Kolfe Keranio Woreda 03
Addis Ababa