06/04/2026
ዓለም እፎይ ልትል ይሆን?
📌በኢራን እና አሜሪካ መካከል የ45 ቀናት የተኩስ አቁም አንዲደረግ ጥሪ ቀረበ
| በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የተፈጠረውን የጦርነት ውጥረት ለማርገብ፣ አሸማጋይ ሀገራት የ45 ቀናት ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ጥሪ አቅርበዋል። ፓኪስታን፣ ቱርክ እና ግብፅ ባመቻቹት በዚህ የሽምግልና ጥረት፣ ሁለቱም ተፋላሚ ወገኖች የቀረበላቸውን እቅድ ለመቀበል አዎንታዊ ፍላጎት ማሳየታቸው ተገልጿል።
ይህ የ45 ቀናት የተኩስ አቁም እቅድ፣ በቀጣይ ወደ ዘላቂ ሰላም እና ቋሚ የተኩስ አቁም ሊሸጋገር በሚችልበት መንገድ ላይ ለመምከር የተዘጋጀ ነው። በዚሁ ወሳኝ ውይይት ላይም የኢራኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ እንዲሁም የአሜሪካው ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ተሳትፈዋል።
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ቅዳሜ ለኢራን ሁለተኛውን የ48 ሰዓታት የጊዜ ገደብ መስጠታቸው የሚታወስ ሲሆን፤ አሁን ላይ አሸማጋዮቹ ያቀረቡት ይህ አዲሱ የስምምነት ሀሳብም በቀጣዮቹ 48 ሰዓታት ውስጥ ወደ ትግበራ ይገባል ተብሎ ይጠበቃል።
ምንጭ:-
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
12/03/2026
https://youtube.com/shorts/BLsDnwBoNGc
ቢራቢሮ birabiro #shorts
birabiro tamraleche new song , ቢራቢሮ ታምራለችbirabiro tameraleche,birabiro,ቢራቢሮ,የኢትዮጵያ ልጆች,yeethiopialijoch, ...
06/03/2026
https://youtu.be/3UPDhlF3ZC8
ለልጆች ቆንዶ ቆንዶ መዝሙር ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ።
ቦላቦ ፈረሱ መጣ እኛ ሰፈር | Bolabo the Horse and Mede the Dog
👋 ሰላም ጓደኞች! ቦላቦ እነመዴ ሰፈር መቷል! መዴ አና ሳምመ በመምጣቱ ተደስተዋል!ቦላቦ ፈረሱ, መዴ ውሻው እና ሳሚ ተጫውተዋል የሰፈሩ ልጆች ሁሉ ደስ ብሏቸዋል!💖 ከዚህ አስደሳች ጉዞ ምን...
16/02/2026
https://youtu.be/G3XWK71If6c
ጠቃሚ እና አስተማሪ ቪዲዮ ለልጆች
EteMete Yelomi Sh*ta Best Ethiopian Kids Song || እቴ ሜቴ የሎሚ ሽታ የልጆች መዝሙር | New Amharic Song For Kids
Ete mete yelomi sheta እቴ ሜቴ የሎሚ ሽታ is a traditional Ethiopian children's song. Perfect for ages 2-8 learning Amharic culture and language!🎯Original music by...
31/08/2020
መቅደላ አናቱ ላይ ጩኸት በረከተ
የሴቱን አናውቅም ወንድ አንድ ሰው ሞተ