Lamba kin tube ላምባ_ኪን

Lamba kin tube ላምባ_ኪን

Share

ላምባ ኪን
"የመፅሀፍ ትረካዎች
-ግጥሞች
-አነቃቂ መልእክቶች
-?

ማስጠንቀቂያ ይህንን ቪዲዮ አዲስ ተመራቂዎች ባያዩት ይመረጣል - ሸዋፈራው ደሳለኝ ፍርድ ቤት መቅረብ አለበት!! 26/07/2022

ማስጠንቀቂያ‼️
ይህንን ቪዲዮ አዲስ ተመራቂ ተማሪዎች ባያዩት ይመረጣል።

ማስጠንቀቂያ ይህንን ቪዲዮ አዲስ ተመራቂዎች ባያዩት ይመረጣል - ሸዋፈራው ደሳለኝ ፍርድ ቤት መቅረብ አለበት!! ሰላም የላምባ ኪን ቤተሰቦች ዘና ያረጋቹዋል ያልናቸውን አስቂኝ ቪዲዮዎች በሪያክሽን መልክ ይዘን መጥተናል፡፡ አብራችሁን ቆዩ!ቻናላችንን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ እንዲሁም አ...

ያላሰብናቸው አዝናኝ ጥያቄዎች - ቅርባችን ያሉ ነገሮችን ምን ያህል እናስተውላለን? 09/07/2022

በቅርባችን ያሉ ነገር ግን የማናስተውላቸውን ነገሮች እና ያላሰብናቸው አዝናኝ ጥያቄዎቾ
:
በዩቲዩብ ገፃችን ይመልከቱ

ያላሰብናቸው አዝናኝ ጥያቄዎች - ቅርባችን ያሉ ነገሮችን ምን ያህል እናስተውላለን? ሰላም የላምባ ኪን ቤተሰቦች በዛሬው ቪዲዮአችን ደግሞ ከተለመደው ውይይት በተጨማሪ ከመረጥነው ርዕስ ጋር የሚገናኝ አዝናኝ ጨዋታ አዘጋጅተናል፡፡ የዛሬው ርዕሳችን በእለተ እለት የህይ...

የመጀመሪያ ፌስቡክ አካውንቴ በሴት ስም ነው … የመጀመሪያ ፕሮፋይል ፎቶዎቻችን 30/06/2022

በማህበራዊ ሚዲያ (Social media) አጠቃቀማችንልምዶቻችን ሃቅ ሃቋን የተናዘዝንበት አዝናን ቆይታን አድርገናል።
ከታች ባለው የዩቲብ ሊንክ በመጠቀም መመልከት ይችላሉ።
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

የመጀመሪያ ፌስቡክ አካውንቴ በሴት ስም ነው … የመጀመሪያ ፕሮፋይል ፎቶዎቻችን ሰላም ውድ የላምባ ኪን ቲዩብ ቤተሰቦቻችን… በዛሬው ውይይታችን ከጊዜ ወደ ጊዜ ተፅዕኖው ከፍ እያለ ስለመጣው ማህበራዊ ሚዲያ (ሶሻል ሚዲያ) ይሆናል፡፡ ካለን የጥቂት ዓመታት የማህበራዊ ....

26/06/2022

ሙሉ ቪዲዮውን በላምባ ኪን ቲዩብ የዩቲዩብ ገፃችን ይመልከቱ

ወታደር መሆን ነበር የምፈልገው… ግን እንኳንም አልሆንኩ - የልጅነት ህልሞቻችን 26/06/2022

በልጅነታችሁ ዶክተር መሆን እንፈልጋለን ያላችሁ አሁን ምን ላይ ናችሁ?
ስለ ልጅነት እና የልጅነት ህልሞቻችን እንዲህ👇👇 አነሳሳን
https://youtu.be/_-x_hOVy8eg

Lamba kin tube ላምባ_ኪን

ወታደር መሆን ነበር የምፈልገው… ግን እንኳንም አልሆንኩ - የልጅነት ህልሞቻችን ወታደር መሆን ነበር የምፈልገው… ግን እንኳንም አልሆንኩ - የልጅነት ህልሞቻችን:ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስራዎቻችንን ይደግፉSubscribe Lamba kin tube: https://www.youtube.com/channel/UCavGQ35yu-8VJTRfC32...

25/06/2022

ይህ ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን ጋር ለመተዋወቅ ያህል የሰራነው የመጀመሪያ ቪዲዮ ነው፡፡ እስከዛሬ ድረስ በድምፅ ብቻ በሚተረኩ የተለያዩ ትረካዎች ብቻ የምታውቁን ሲሆን ዛሬ ደግሞ በምስል ለመምጣት ጥረት አድርገናል፡፡ የሁልጊዜ አብሮነታችሁ አይለየን፡፡ ለእስከዛሬ ዘለቄታችሁ እናመሰግናለን፡፡
https://youtu.be/o-AQhhRFmg0

25/02/2022

ከዕለታት ግማሽ ቀን
ክፍል 3 ትረካ
ዛሬ 3:30 በዩቲዩብ ቻናላችን ይዘን እንቀርባለን።
👇 እንሆ መስፈንጠሪያው
https://youtu.be/lEcC5tEcIA0

18/02/2022



የተወዳጁን ፀሀፊ አሌክስ አብርሃም ረጅም ልብ ወለድ የሆነውን "ከዕለታት ግማሽ ቀን" በላምባ ኪን ቲዩብ (Lamba Kin Tube) የዩቲዩብ ገፃችን ላይ መተረክ እንጀምራለን።

የመጀመሪያውን ክፍልም ዛሬ 3:00 ይዘን እንቀርባለን።

ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ትረካውን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን።

https://youtu.be/1_IqIaY9e1Q

10 በፈጠራቸው የተፀፀቱ ሰዎች 26/01/2022

ሰላም ውድ የላምባ ኪን ቲዩብ ቤተሰቦች በምርጥ አስር ዝግጅታችን 10 በፈጠራቸው የፈጠራ ስራዎች የተፀፀቱ ሰዎችን ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡ አስገራሚ ነገሮችን እንደምታገኙበት ተስፋ እናደርጋለን፡፡
ከስር ባለው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ
መልካም ቆይታ

10 በፈጠራቸው የተፀፀቱ ሰዎች ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስራዎቻችንን ይደግፉSubscribe Lamba kin tube: https://www.youtube.com/channel/UCavGQ35yu-8VJTRfC32zA2g

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Address

Addis Ababa