Iwanul Qur'an ኢዋኑል ቁርአን

Iwanul Qur'an   ኢዋኑል ቁርአን 📖✨ ጥራት ያለው የቁርአን ንባብ፣ የተጅዊድ እና የኪታብ ትምህርቶች ፣ ልምድ ባላቸው ኡስታዞች በቤታችሁ! ለበለጠ መረጃ ፦ 📞 0970906766
✨ ይፃፉልን። ለመመዝገብ

05/05/2026

ፋቲሀን ስትቀራ እነዚህን ስህተቶች ተጠንቀቅ

ኢዋኑል ቁርአን ኦንላይን ቁርአን ማዕከል ትምህርት ለመከታተል በ0970906766

▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ 🔸ኢዋኑል ቁርአን ኦንላይን መድረሳ🔸🔻 የምንሰጣቸው ትምህርቶች○ ቃኢዳ 《 ቁርአን ለጀማሪዎች 》○ ነዘር 《 ቁርአንን እያዩ በተ...
01/05/2026

▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ
🔸ኢዋኑል ቁርአን ኦንላይን መድረሳ🔸

🔻 የምንሰጣቸው ትምህርቶች

○ ቃኢዳ 《 ቁርአን ለጀማሪዎች 》
○ ነዘር 《 ቁርአንን እያዩ በተጅዊድ ማንበብ 》
○ ሂፍዝ እና ሙራጀዐ《 ቁርአንን በቃል መሸምደድ 》
○ ኪታቦች [[ ተፍሲር ፣ ሀዲስ ፣ ሲራ ፣ ፊቅህ ፣ አቂዳ ፣ ነህው እና ሰርፍ >>
○ ለልጆች 《 ልዩ የቁርአን እና የተርቢያ (ስነ ምግባር ) ትምህርት እንሰጣለን ።

📒 ለመመዝገብ 0970906766

Iwanul Qur'an Online Medresa
Social media ይከታተሉን።

🔸Telegram
https://t.me/iwanulqurannn

🔸Tiktok
https://www.tiktok.com/

🔸Facebook
https://www.facebook.com/Iwanul_Qur'an_ኢዋኑል_ቁርአን

🔸WhatsApp
https://wa.me/+251970906766

🔸 Instagram
https://www.instagram.com/iwanulquran/

🔸 Imo
https://call.imo.im/iwanulquran

አሁኑኑ ተመዝግበው ትምህርቱን ይጀምሩ።

29/04/2026

ፋቲሀን በትክክል ታነባለህ??

14/04/2026

✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️

«مَنْ سَلَكَ طَرِيقًا يَلْتَمِسُ فِيهِ عِلْمًا سَهَّلَ اللَّهُ لَهُ طَرِيقًا إِلَى الْجَنَّةِ»

"ዕውቀትን ፍለጋ መንገድ የጀመረን ሰው አላህ ወደ ጀነት የሚወስደውን መንገድ ያቀልለታል።" (ሙስሊም)

✨ የጀነት ጉዞ በእውቀት ይጀምራል። አላህ መንገዱን እንዲያገራልዎ ዛሬውኑ ትምህርትዎን ይጀምሩ።

ምዝገባ ለማድረግ: 📞 0970906766 | 🔵

🔸﴿وَرَتِّلِ الْقُرْآنَ تَرْتِيلًا﴾"ቁርአንንም ረግተህ በማንበብ አንብበው (በተጅዊድ ህግ አንብብ)።" (ሱረቱ አል-ሙዘሚል: 4)🔈 ቁርአንን በወረደበት ሁኔታ አሳምሮ ማንበ...
13/04/2026

🔸﴿وَرَتِّلِ الْقُرْآنَ تَرْتِيلًا﴾

"ቁርአንንም ረግተህ በማንበብ አንብበው (በተጅዊድ ህግ አንብብ)።" (ሱረቱ አል-ሙዘሚል: 4)

🔈 ቁርአንን በወረደበት ሁኔታ አሳምሮ ማንበብ የአላህ ትዕዛዝ ነው። የንባብዎን ጥራት ከኢዋኑል ቁርአን ጋር ያሳድጉ።

ምዝገባ ለማድረግ: 📞 0970906766

https://campsite.bio/iwanulquran

📖✨ ጥራት ያለው የቁርአን ንባብ፣ የተጅዊድ እና የኪታብ ትምህርቶች በቤታችሁ! ምዝገባ ለማድረግ፦ 📞 0970906766https://campsite.bio/iwanulquran
10/04/2026

📖✨ ጥራት ያለው የቁርአን ንባብ፣ የተጅዊድ እና የኪታብ ትምህርቶች በቤታችሁ! ምዝገባ ለማድረግ፦ 📞 0970906766
https://campsite.bio/iwanulquran

07/04/2026

🌙 እንኳን ወደ ኢዋኑል ቁርአን በደህና መጡ 🌙
📖 አላህ (ሱ.ወ) በቁርአን ይላል፦
﴿كِتَابٌ أَنزَلْنَاهُ إِلَيْكَ مُبَارَكٌ لِّيَدَّبَّرُوا آيَاتِهِ﴾
“ይህ ወደ አንተ ያወረድነው በረከት ያለው መጽሐፍ ነው፤ አንቀጸቹን እንዲያስተነትኑት ዘንዳ ።”
📖 (ሱረቱ ሳድ 29)
እንዲሁም ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
“خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ”
“ከእናንተ ምርጡ ቁርአንን የተማረ እና ያስተማረ ነው።”
📚 (ቡኻሪ)

🌟 ኢዋኑል ቁርአን ምንድን ነው?
ኢዋኑል ቁርአን የኦንላይን የቁርአን እና የኢስላም ትምህርት ማዕከል ነው።
ዓላማችን፦

🤲 ሰዎች ከአላህ ቃል ጋር እንዲቀርቡ
📖 ቁርአንን በትክክል እንዲያነቡ
🌙 የኢስላም መሠረታዊ እውቀት እንዲማሩ
📚 በኢዋኑል ቁርአን የሚሰጡ ትምህርቶች
✔ የቁርአን ንባብ
✔ የተጅዊድ ህጎች
✔ ቀዋኢደል ኑራንያ (Qa'idah Nuraniyyah)
✔ መሠረታዊ የኢስላም ትምህርቶች

💻 እንዴት ይማራሉ?
🌟 በ(Online)
🌟 ከቤትዎ ሆነው
🌟 በሚመችዎ ጊዜ

🤲 ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
“اقْرَءُوا الْقُرْآنَ فَإِنَّهُ يَأْتِي يَوْمَ الْقِيَامَةِ شَفِيعًا لِأَصْحَابِهِ”
“ቁርአንን አንብቡ፤ እርሱ በቂያማ ቀን ለባለቤቶቹ አማላጅ ሆኖ ይመጣል።”
📚 (ሙስሊም)
✨ የቁርአን ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ
አላህ ልቦቻችንን በቁርአን ያብራልን ። 🤲

📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0970906766
WhatsApp http://wa.me/+251970906766
✉️ Telegram:

☪بسم الله الرحمن الرحيم☪ "ከእናንተ በላጭ ማለት ቁርአንን ተምሮ ያስተማረ ነው" (ቡኻሪ)✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨❇️ በስራ፣ በቤት ወይም በትምህርት ቢዚ መሆንዎ የአላህን ቃል ከመቅራ...
05/04/2026

☪بسم الله الرحمن الرحيم☪

"ከእናንተ በላጭ ማለት ቁርአንን ተምሮ ያስተማረ ነው" (ቡኻሪ)
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨

❇️ በስራ፣ በቤት ወይም በትምህርት ቢዚ መሆንዎ የአላህን ቃል ከመቅራት ሊያግድዎ አይገባም። ኢዋኑል ቁርአን ርቀትን አጥፍቶ፣ በቤተሰብዎ ምቾት ሆነው የቁርአንና የሸሪዓ እውቀትን እንዲቀስሙ ምቹ ሁኔታን አመቻችቷል።

✅ ለቃኢዳ /ለአዲስ ጀማሪዎች ከ2 ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ ቁርአንን በራሳችሁ እንድታነቡ እናደርጋለን።

✅ ቂርአታቹን ማስተካከል እና ቁርአንን በተጅዊድ መቅራት ከፈለጋችሁ በአጭር ጊዜ ውስጥ እንድታስተካክሉ እናግዛችኋለን።

✅ ኪታብ መቅራት ለምትፈልጉ ብቁ በሆኑ ኡስታዞች የፈለጋችሁትን ኪታብ እናስቀራለን።

🌟 ዛሬውኑ በመመዝገብ የልብዎን ብርሃን ያግኙ!

📞0970906766

✍ በቴሌግራም እና ዋትስአፕ እኛን ለማግኘት👇

iwanulquran's Campsite.bio profile. Create your own bio link for free today.

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Iwanul Qur'an ኢዋኑል ቁርአን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category