ምክረ አበው

ምክረ አበው ራስህን በሀሠት አትውቀስ ራስን መውቀስ ትህትና አይደለምና ዋናው ትህትና ሰዎች ሲወቅሱህ መታገስ ነው

29/04/2022
29/04/2022

በፅድቁ ከሚመካ ፃድቅ ሰው ይልቅ ስለ ሀጢአቱ የሚያለቅስ ዘማዊን እግዚአብሔር ይወዳል
ሀጢአትን ስንቃወም ሀጢአተኛውን እንዳንጎዳው እግዚአብሔር ሀጢአትን እንጅ ሀጢአተኛን አይጠላም።
የተራበ ሰው ለመብላት የተጠማም ሰው ለመጠጣት እንደሚቸኩል ሁሉ እግዚአብሔርም ይቅር በለን ስንለው ይቅር ለማለት እንዲሁ ነው።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ምክረ አበው posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to ምክረ አበው:

Shortcuts

Share