Bole Secondary and Preparatory School

Bole Secondary and  Preparatory School Bole Preparatory school is one of the well known schools in Addis Ababa, Ethiopia. It is located around Bole near Edna Mall.

28/03/2023
11/09/2022
26/08/2022
25/08/2022

ኢትዮጵያዊው የናሳ ተመራማሪ ጨረቃ ላይ ውሃ ማግኘት የሚያስችል የጨረር ቁስ ሰራ

ኢትዮጵያዊው የናሳ ተመራማሪ ዶክተር ኢንጂነር ብርሃኑ ቡልቻ ጨረቃ ላይ ውሃ ለማግኘት የሚያስችል ቁስ የኳንተም ፊዚክስ ቀመርን በመጠቀም መስራቱ ተገለጸ።

የተሰራው ቁስ “ሄትሮዳይን ስፔክትሮ ሜትር” የሚል ስያሜ ያለው መሆኑን ከአሜሪካው የጠፈር ምርምር ናሳ የተገኘው መረጃ ያመላክታል።

መሳሪያው ከፍተኛ የሆነ ጨረር በመልቀቅ በጨረቃ ላይ ያሉትን የውሃ አካላት ለማጉላት እና ለመለየት ብሎም በትክክል ቦታውን ለማመላከት ያስችላልም ነው የተባለው።

እንደ ናሳ መረጃ ቀደም ሲል በተደረጉ ጥናቶች እና ሙከራዎች ጨረቃ ላይ አነስተኛ መጠን ያለው ውሃ መኖሩ ቢረጋገጥም በትክክል መለየት ግን ሳይቻል ቆይቷል።

ናሳ ቀደም ብሎ ባበለፀጋቸው ቴክኖሎጂዎች ውሃን ፣ ነጻ ሃይድሮጅንን እና ሃይድሮክሲልን ለየብቻ መለየት እንዳልቻለም አስታውቋል። (ኤፍ ቢ ሲ)

Address

Cameroon Street
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bole Secondary and Preparatory School posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Bole Secondary and Preparatory School:

Shortcuts

Share

Category