።። ክፍል 1 (እሳት አንዳዶቹስ)ትረካ
ሲያነዱ ያደጉት በስትንፍሳቸው እሳትን የሾው እናት እና አባት ነበሩ
ከአባታቸው ከ አቶ ወልደሚካኤል ያስተማሯቸው አብስሎ የመብላትን ዘዴ የተመለከቱት የሾው አባት አቶ ሞልቶታል
ጫካ ኤደው እንጨቱን ለቃቅመው አምጥተው
ማጀት ለባለቤታቸው ያቀርብላቸው ነበር
ከእለታት አንድ ቀን ግን ለረጅም አመት ወ /ሮ ወይኗ ሲወልድ ልጃቸውን አተው ለረጅም ዘመናት መውለድም የተሳናቸው የተጓዱባቸው ባለቤታቸውን ከመጀመሪያ ልጃቸው ጀምሮ ሁለተኛ ልጅ ነብሰ ጡር ሲሆኑ ስራውን ሁሉ ተክተው ይሰሩ ነበር
ገና ሁለት ወር እንደሞላቸው ወደ
ማጀት ያመሩ ጀመር አቶ ሞልቶታል ሲያነዱ የተመለከተው ልጅ ግን
የእሳቸው ማጀት መግባት አዲስ የሆነበት ልጅ
በርቀት ካባቱ ጋር በደጅ እናት
ስታበስል
ብቻ የሚያወቀው ልጅ
አባዬ ምን እየሰራ ነው ወጥ ነዋ
ደሮስ ይሰራ አይደል ወጥ
ወጥ ማጀት ይሰራል???
ሳሎን አልነበር በማንደጃው የሚሰራ???
በማለት ጥያቄውን ደጋገመላቸው
አዎ ዛሬ እኔ ስላመመኝ ነው ልጄ
አንድ ቀን እማዬጋ ልኢድ ማጀት አባዬ?
ሲል የጠየቀው ትዝ አለውና
እማዬጋ አትኢድ በማለት በቁጣ ይመልሱለት ነበር
ለምን? ማለትን በማለት ምክኛታዊ መልስ የሚሻው ልጃቸው
ወንድ ልጅ ማጀት አይገባም አዎ
በማለት ተጫወት ዋላ አናወራለን ብለው
ወደ ማጀታቸው አመሩ
ምክኛታቸ ያልገባ ልጅ
እሽ እና ለምን የአፉ መፍቻ ናቸው
እንዳይታመምና ጤናማ ሆኖ እንዲማርላቸው የሚሹት አባት
እንደባለፈው ያምካል በማለት ልጃቸውን ያስፈራሩት ጀመር
እሽ አባዬ አልኤድም ወደ ማጀት
ከወራት በዋላ እናቱን አስትተው ማጀቱን የተቆጣጠሩት አባት እሳት
ስር ሁፍፍፍፍፍ እያሉ አባት ሲያነዱ ና ሲያበስሉ በተከታታይ የተመለከተው ልጃቸው እማዬ አባዬ ምን እየሰራ ነው???
ደሞ ሌላ አባቶች እኮ ማጀት አይገቡም
በቀደም እኮ ጓደኛዬ ከሩቂ አይቶት አባዬን በማጀት ውስጥ
ትምርት ቤት ላይ የሴት ልጅ ብሎ ሰደበኝ ጓደኛዬ መልካሙ እ እሟ እኔም አለቀስኩኝ
ስቅ ስቅ እያለ ጥያቄውን መልሽልኛ እማዬ?
በማለት ደገመላቸው
ምግብ እያበሰለ
የሴት ልጅ ስትባል ደሞ ደስስስ ይበልክ ሴት አገር ናት የሁሉ እናት እሽ አትፈርርም አትብሸቅላቸውም
ወንድ አይገባም አላልሽም?አዎ ልጄ
በሆዴ ያለችው
ልጃችን እንዳትጎዳና ነገ እንዳተ ጎበዝ ተማሪ እንድትሆን ብሎ ነው
በዝምታ የተዋጠው የናቱን ንግግር ጥያቄ የፈጠረበት ልጅ
አባቱን ለመጠየቅ ወደ ማጀቱ ቀረብ አለና
አባ ወንድ እሳት አያነድም አላልክም?
አዎ ልጅ አያነድም እና አንተ ወንድ አይደለክ???
አይደለውም ልጄ ክክክክ በማለት እያፈረ እንባ እየተናነቀው ሳቅ አለና መልሳቸው አስገርሞቸው ለማስረዳት በጪስ ታፍኖ በሚያለቅስ አይናቸው ወጣ ብለው ደጅ የቆመውን ልጃቸው ዞር በል ከደጁ በማለት ያልኩክ
እንዲህ ነው ልጄ
ወንድ ልጅ አንዳዴ ሴት ይሆናል ልጄ እናትክ ነብሰጡር ስትሆን የማሳውንም እንደወንድ የማጀቱንም እንደ ሴት ሆኜ ሰራለውኝ ካባቴ የተማርኩት መልካም መንገድ ነው ልጄ
እኔ ጤናማ ሆኜ እንዳድግ እናቴን አባቴ ስለረዳት ነው እሽ ልጄ
ወንድ ደሞ ሴት ይሆናል ???
በማለት ለልጃቸው ጠየቁት
ማጀት ስለገባ ምኑም አይቀንስም ይልቁንስ እግዚአብሔር ክብርና ሞገስ ይጨምርለታል እንጂ
እያሉ አንደበታቸው ሁሉ የፈጣሪ ቃል የተሞላ አባት
ማጀት ስለገባው ደሞ ክብሬ ወንድነቴም አይቀንስም
ይልቁንስ ይኤ ትልቅነት ነው ላዋቂሆች ልጄ ስታድግ ያባትክን መልካምና መጥፎውን ለይተክ ትከተለዋለክ እሽ እንዳትረሳ???
ብለው ጭስ ባፍፈነው ጎርነን ባለ ጎሮሮአቸው ነገሩት
ትምርት ከተፈጥሮ
Do more you gate more of thing
ዕሳት አንዳጅቹ
ተከታቲይ ተራኪ ድርሰት....
በቴሌግራም ቻናላችን መከታተል ይችላሉ :- ግጥምና እውነቶች ከታናሹ ብለው ይፈልጉንን እንወቅ እናብብ እንማማርር
ከለታት አንድ ቀን እሳትን ከእናቴ እስትንፍስ በእፍታ ጭንቀት በእራስምታት ውጥረት ሲነድ እያየውኝ
እኔም ሳላመነታ የእናቴን ሙከራዋን እስትንፍሴን ማውጣት ጀመርኩኝና
የዘመናት እመሟን ለደቂቃሆች መሸከም ማለፍ አቅቶኝ የልብ በሽተኛ የጭንቅላት ቁስለኛው አደረገኝ የደቂቃ ዳኛ ሁፍፍፍ
የሚተወኝ መስሎኝ
እኔስ ቢተወኝም የማ የዘመናት እሳት በልቧ ላይ ነዶ
ማን አዳናትና ቆሞ ከሟሟረት
ከማማስመሰል ሮቆ.......
ይቀጥላል
እንወቅ እንማማር አንዳዴም chat ወጣ ብለን..
Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Telephone
Website
Address
Addis Ababa