Singer Abraham Dilaba

Singer Abraham Dilaba Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Singer Abraham Dilaba, Religious school, Wolaita S**o, Addis Ababa.

21/11/2024
12/08/2024

# #አንት ሰው ተመከር
በገንዘብ አትመካ

በወገን አትመካ ክፉ ሞት አለና
በጉልበት አትመካ መሠበር አለና
ለወሬ አትቸኩል አይጠቅምህምና
ለሥራህ ግን ዲከም ማደሪያህ አለና
@ማለት የፈለኩት የሚመካ በጌታ ይመካ
አንተ ሰው የቱጋር ነህ
የቱጋር ናችሁ
ደግሜ እላለሁ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ 🙏🙏

 # ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 # የመዝሙር አልበም ምረቃ ዘማርት ሊዲያ በየነ ጋር ድንቅ ጊዜ ነበር  ወንታናኔስ በሚል መዝሙር ተባረኩ    የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 24:41 # ...
22/07/2024

# ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
# የመዝሙር አልበም ምረቃ ዘማርት ሊዲያ በየነ ጋር ድንቅ ጊዜ ነበር ወንታናኔስ በሚል መዝሙር ተባረኩ
የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 24:41
# ወንታናኔስ Vol #04

Thaks may God ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
12/07/2024

Thaks may God ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

 #እንኳን ለትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ።ሞቶ አልቀረም ተነስቷል እንደተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም።የማቴዎስ ወንጌል 28:6መልካም በዓል።
05/05/2024

#እንኳን ለትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ።
ሞቶ አልቀረም ተነስቷል
እንደተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም።የማቴዎስ ወንጌል 28:6
መልካም በዓል።

 #ላንተ ያለው ፍቅርእርሱ ግን ሰለ መተላለፍችንም ቆሰለ፥ሰለ በደላችንም ደቀቀ፥የደኅንነታችንም ተግሣጽ  በእርሱ ላይ ነበረ።ላንተ ያለው ፍቅርላንተ ያለው ፍቅር❤❤❤❤
02/05/2024

#ላንተ ያለው ፍቅር
እርሱ ግን ሰለ መተላለፍችንም ቆሰለ፥ሰለ በደላችንም ደቀቀ፥የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ።
ላንተ ያለው ፍቅር
ላንተ ያለው ፍቅር❤❤❤❤

 # አይኖቼን ወደ ተራሮች ባነሳመመኪያ ለማግኘት ለእኔ ሚሳሳለአይን የሚሞላ ከቶ አንድም  አላየሁይልቅ ባንተ ሆነ ልቤን ደስ የሚለው  # የልቤ ደስታ ጌታ [ ×፪ ]❤❤❤❤❤
09/02/2024

# አይኖቼን ወደ ተራሮች ባነሳ
መመኪያ ለማግኘት ለእኔ ሚሳሳ
ለአይን የሚሞላ ከቶ አንድም አላየሁ
ይልቅ ባንተ ሆነ ልቤን ደስ የሚለው
# የልቤ ደስታ ጌታ [ ×፪ ]❤❤❤❤❤

01/02/2024

ኢሳይያስ 43 # እነሆ አዲስ ነገርን አደርጋለሁ እርሱም አሁን ይበቅላል ።
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁸ የፊተኛውን ነገር አታስተውሉ፥ የጥንቱንም ነገር አታስቡ።
¹⁹ እነሆ፥ አዲስ ነገርን አደርጋለሁ፤ እርሱም አሁን ይበቅላል፥ እናንተም አታውቁትምን? በምድረ በዳም መንገድን በበረሀም ወንዞችን አደርጋለሁ።
²⁰-²¹ ምስጋናዬን እንዲናገሩ ለእኔ የፈጠርሁት ሕዝብ፥ የመረጥሁትን ሕዝቤን አጠጣ ዘንድ በምድረ በዳ ውኃን በበረሀም ወንዞችን ሰጥቻለሁና የምድረ በዳ አራዊት፥ ቀበሮችና ሰጎኖች፥ ያከብሩኛል።

Address

Wolaita S**o
Addis Ababa

Telephone

+251949628200

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Singer Abraham Dilaba posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share