Al Fatih Academy/ አል ፈትህ አካዳሚ

Al Fatih Academy/ አል ፈትህ አካዳሚ Producing ethical and critical generations

አልፈትህ አካዳሚ ባሉት ክፍት ቦታዎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
05/08/2025

አልፈትህ አካዳሚ ባሉት ክፍት ቦታዎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

30/04/2025

Watch, follow, and discover more trending content.

22/11/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! ሪባቶ ያሲን ሁሴን, Muhmmed Anwar

12/08/2024
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ!!!የ1445ኛው  የኢድ አከባበር በአል-ፈትህ አካዳሚ ተማሪዎች ዛሬ ከ11:00 በኋላ በአፍሪካ ቲቪ ይተላለፋልና እንድከታተሉ ጋብዘንዎታል!!!
10/04/2024

አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ!!!

የ1445ኛው የኢድ አከባበር በአል-ፈትህ አካዳሚ ተማሪዎች ዛሬ ከ11:00 በኋላ በአፍሪካ ቲቪ ይተላለፋልና እንድከታተሉ ጋብዘንዎታል!!!

የአልፈትህ አካዳሚ ፍሬዎች
31/03/2024

የአልፈትህ አካዳሚ ፍሬዎች

29/08/2023

Check out khedir19844's video.

 #ታላቅ  #የምስራችውድ የአልፈትህ ቤተሰቦች በሙሉ   ***,,አልፈትህ አካዳሚ የ5ኛ እና የ 6ኛ ክፍል ሙሉ እውቅና በማግኜታችን ታላቅ ደስታችንን እናበስራለን።  ይህን በማስመልከት አካዳሚ...
26/08/2023

#ታላቅ #የምስራች

ውድ የአልፈትህ ቤተሰቦች በሙሉ
***,,
አልፈትህ አካዳሚ የ5ኛ እና የ 6ኛ ክፍል ሙሉ እውቅና በማግኜታችን ታላቅ ደስታችንን እናበስራለን።
ይህን በማስመልከት አካዳሚያችን መስፈርቶችን ለሚያሟሉ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ለ2016 የትምህርት ዘመን ነፃ የትምህርት እድል አመቻችቷል።
ስለሆነም ተማሪዎችና ወላጆች የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን።

# # # # # # #

1. የመመዝገቢያ ቀን........ ከ22/12/15 - 03/13/15
2. ፈተና የሚሰጥበት ቀን..... 04/13/15 ከጧቱ 3:00
3. ፈተና የሚሰጥበት ቦታ ..... አልፈትህ አካዳሚ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
4. ውጤት የምናሳውበት ቀን..... 06/13/15
5. የመመዝገቢያ ቦታ ...... የመጀመሪያ ደረጃና ኬጅ ቅጥር ግቢ

*
ማሳሰቢያ

1. ማንኛውም ተማሪ ለምዝገባ በሚመጡበት ሰዓት የ 2015 የውጤት ማሳወቂያ (report card) ካርድ መያዝ አለባቸው

2. በተጨማሪም ይማሩ በነበሩበት ት/ቤት በተለያዩ የት/ት ዘመናት ያገኟቸው የምስክር ወረቀት ካሉ ከመረጃቸው ጋር እንዲያያይዟቸው እንመክራለን።

ለተጨማሪ መረጃ

በሞባይል

+251910082209/+251903333388

በቢሮ ስልክ

+251113695560/+251113695268

አድራሻ
1. የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት

#=>አለምባንክ ወደስልጤ ሰፈር ከአለይ መስጂድ አለፍ ብሎ

2. አፀደ ህፃናት
=> ስልጤ ሰፈር ከሰለፍያ መስጂድ ጀርባ 200ሜትር ገባ ብሎ
school telegram

http://t.me/alfatih1440
http://t.me/alfatih1440G

አልፈትህ አካዳሚ

" የምጡቅ አዕምሮና የጥልቅ አሳቢዎች ማፍሪያ"

አል-ፈትህ አካዳሚ 2016 የትምህርት ዘመን ከኬጅ እስከ የመጀመሪያ ደረጃ ትም/ት በምዝገባ ላይ ነን
24/07/2023

አል-ፈትህ አካዳሚ 2016 የትምህርት ዘመን ከኬጅ እስከ የመጀመሪያ ደረጃ ትም/ት በምዝገባ ላይ ነን

Check out khedir19844's video.

Address

Bethel, Almbank
Addis Ababa

Telephone

+251903333388

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Al Fatih Academy/ አል ፈትህ አካዳሚ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Al Fatih Academy/ አል ፈትህ አካዳሚ:

Shortcuts

Share

Category