22/11/2025
አማን መነኑ ሰማዕት ጣዕማ ለዛ ዓለም። ወከዐዉ ደሞሙ በእንተ እግዚአብሔር ወተዐገሡ ሞተ መሪረ በእንተ መንግሥተ ሰማያት
ይህ የፈለገ ኮቦር ቅ/ሥላሴ ቤተክርስቲያን የሐይመተ አብርሃም ሰንበት ትምህርት ቤት የመረጃ እና መንፈሳዊ መልእክቶች ማስተላለፊያ ገጽ ነው።
22/11/2025
አማን መነኑ ሰማዕት ጣዕማ ለዛ ዓለም። ወከዐዉ ደሞሙ በእንተ እግዚአብሔር ወተዐገሡ ሞተ መሪረ በእንተ መንግሥተ ሰማያት
18/02/2022
👩💻ኦርቶዶክሳውያን እና ማህበራዊ ሚዲያ👨💻
🤳ኦርቶዶክሳውያን ማህበራዊ ሚዲያ ላይ እንዴት መገለጥ አለባቸው?
🤳እንዴትስ መጠቀም አባቸው?
🤳የማህበራዊ ሚዲያ ጥቅም እና ጉዳት ምንድነወ?
📌ለማዕከላውያን ክፍል እና መታደም ለሚፈልግ ሁሉ የተፈቀደ📌
🛑የካቲት 13 ከቀኑ 9:15
“ መንገዳችንን እንመርምርና እንፈትን፥ ወደ እግዚአብሔርም እንመለስ።”
ሰቆ ኤር 3፥40
ጀ/ፈ/ኮ/ቅ/ሥላሴ እና ቅ/ማርያም ሰ/ት/ቤት ትምህርት እና ስልጠና ክፍል
💭 ስቡሕ ውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ 🌍
በሰንበት ትምህርት ቤታችን ልማድ መሰረት የጌታችንን ልደት በዓል ዘንድሮም ከሁሉ በሚበልጠው የህፃናት ድንቅ የምስጋና ስጦታ እንዲሁም በተለያዩ ድንቅ መርሐግብራት እና ሥነ-ሥርዓት ስለመከበሩ በጥቂቱ ለማስታወሻነት እነሆ 💭
'ቤቱ የሥላሴ ፈለገ ኮቦር እኅተ ሙሴ' ብለን በምንዘምርባት ደብር ሰውና መላዕክት በአንድነት ስላመሰገኑበት እለት የህፃናትን የምስጋና ቃል ላሰሙን እንደ አባቶቻችን ምርቃት ከጣዕሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን🍇
ሙሉውን ለማድመጥ👇
https://youtu.be/qHOQWLgId10
https://youtu.be/WR8gxbuqo2U
ታኅሣሥ 24-2014ዓ.ም
03/01/2022
🌿ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬ ስልጠናና ምክረ አበው🌿
🛑የዝማሬ ነገረ ሃይማኖታዊ ፋይዳውን ምንድነው?
🛑የተወደደ ንጹሕ የዝማሬ መስዋዕትን የቱ ነው?
🛑የዝማሬ ተመስጦን እንዴት ማግኘት ይቻላል
🛑እግዚአብሔር የማይከብርበት ይልቁኑም የቃየልን መሥዋዕት የሚመስለው የዝማሬ አይነት የቱ ነው?
🛑 ዝማሬ ለመንፈሳዊ ሕይወት ያለው ጠቀሜታ
🛑ስለዝማሬ ያለን መረዳት ልክ ነውን?
"እግዚአብሔር ለምድር ሁሉ ንጉሥ ነውና በማስተዋል ዘምሩ።" መዝ 47÷7
31/12/2021
🌿🌿🌿 "አገኘነው" መዝ 131+6"🌿🌿🌿
ሰብዓ ሰገል ለአምላካችን ስጦታ ያበረከቱበት በዓለ ልደት ደረሰ ። እኛም ስጦታን በመስጠት አምላካችንን እናግኘው።
📣ቃለ እግዚአብሔር
📣ዝማሬ 📣 መንፈሳዊ ተውኔት
-ገድላት
-ድርሳናት
-ቅዱሳት መጽሐፍት
- አሮጌ ዴስክቶፕ (computer)
- ጠረጴዛ እና ወንበሮች
-ወረቀት
አቅምዎ የፈቀደውን ይዘው ለመባረክ ይምጡ።
🛑ልብ ይበሉ ከስጦታዎች ሁሉ የሚበልጠው ግን የእርሶ እና የወዳጅዎ መምጣት ነው ።
ቀን ታህሳስ 24 /2014
ሰዓት ጠዋት 3:30-6:30
የጀ/ፈ/ኮ/ቅ/ሥላሴ እና ቅ/ማርያም ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤት
11/12/2021
🌿ባለትዳሮች በሙሉ ተጋብዛችኋል 🌿
በቀጣይ ወደ ትዳር ለመግባት ያሰባችሁም ብትመጡ ጠሪያችሁ ሰንበት ትምህርት ቤት ደስታዋ እጥፍ ነው።
27/11/2021
🌿ፍኖተ ንስሐ🌿
በጾመ ነቢያት ምን አስበዋል?
❓ንስሐ መግባት ትፈልጊያለሽ/ህ?
❓ንስሐ አባት የለሽም
❓ንስሐ መግባት ይከብድሃል
❓ንስሐ አባትህ ሩቅ ናቸው
❓ንስሐ ገብቼ ደግሜ ብበድልስ ብለሽ ተጨንቀሻል
❓እኔ ለንስሐ አልበቃሁም ብለህ አስበሃል
❓ስርዓቱን አለማወቅሽ ያስጨንቅሻል
❓እፈራለሁ
❓ቄሱ ቢታዘቡኝስ
❓ደግሜ ኃጢአት ብሰራስ
❓ቄሱ ለሌላ ሰው ቢናገሩብኝስ
❓እጮኛዬ ንስሐ አባት አይፈልግም
❓በስልክ ብናዘዝስ
❓በወረቀት ጽፌ ብሰጣቸውስ
❓የሚሰጡኝ ቀኖና ቢከብደኝስ
❓ወደፊት አጠራቅሜ እገባለሁ
❓ለፈጣሪ ብናዘዝስ
❓ስጋወደሙ ባልቀበልስ
የጀሞ/ፈ/ኮ/ቅ/ሥላሴ እና ቅ/ማርያም ሰ/ት/ቤት ትምሕርት ክፍል ህዳር 25 እኔ ህዳር 26 እነዚህንና መሰል ጥያቄዎች የሚመለሱበት "ፍኖተ ንስሐ" የንስሐ ጉባኤ አዘጋጅቷል።
🛑ህዳር 25 ቅዳሜ ከቀኑ 10:30-1:00
🛑ህዳር 26 እሁድ ጠዋት 3:30-6:00
“ኃጢአቱን የሚሰውር አይለማም፤ የሚናዘዝባትና የሚተዋት ግን ምሕረትን ያገኛል።”
ምሳሌ 28፥13
23/10/2021
#17ኛ ዓመት
17/10/2021
ሥላሴ ሆይ ተመስገን
#ዘማሪት ትዕግስት ጌታቸው
🛑 አዲስ ዝማሬ "ሥላሴ ሆይ" ዘማሪት ትእግስት ጌታቸው Ethiopian Orthodox Tewahedo Song by Zemarit Tigist Getachew "Selassie hoy" © Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive distribution rights for this ...
16/10/2021
tube