ህይወትና ስኬት

ህይወትና ስኬት ስለ ህይወት ስኬት የሚዳሰስበት ገፅ ነዉ የተለያዩ የስኬት ቁልፎች ይዳሰሱበታል�

08/04/2023
 #ፎቶዉ ይናገራል
16/03/2023

#ፎቶዉ ይናገራል

 #ሰውዬው እንዲህ አለ :- በአለም ላይ ያለኝ አንድ ወዳጅ ልብስ ሰፊ ነዉ! አለለምን ተብሎ ሲጠየቅ :- ''በትላንቱ አይለካኝም'' ብሎ መለሰግሩም ጥያቄ ግሩም መልስ ስንቶቻችን ገብቶን ይሆ...
02/01/2023

#ሰውዬው እንዲህ አለ :-
በአለም ላይ ያለኝ አንድ ወዳጅ ልብስ ሰፊ ነዉ! አለ

ለምን ተብሎ ሲጠየቅ :- ''በትላንቱ አይለካኝም'' ብሎ መለሰ

ግሩም ጥያቄ ግሩም መልስ

ስንቶቻችን ገብቶን ይሆን?

ትላንት በሰሩት ክፉ ስራ ትላንት ሲያደርጉ ባየናቸዉ መጥፎ ነገር የማይረቡ ሰዎች ናቸዉ ብለን ፈርጀን ወደኋላ አስቀርተናቸዉ ይሆን?

#ያኔ ያደረጉትን መጥፎ ድርጊት እያስታወስን ዛሬ ባጠገባችን ሲያልፉ አስታዉሰን እያሸማቀቅናቸዉ ይሆን?

እስኪ እራሳችንን እንጠይቅ?

ብዙ ነገሮችን አጥተህ ሊሆን ይችላልደስታ ካለህ ግን ሁሉንም ይሞላልሀል!
28/12/2022

ብዙ ነገሮችን አጥተህ ሊሆን ይችላል

ደስታ ካለህ ግን ሁሉንም ይሞላልሀል!

 #ዛሬ ቀልቤን የሳበኝ አንድ ጉዳይ አጋጠመኝ! #ምናልባት ከጠቀማችሁ ታሪኩን ላካፍላችሁበፈረንጆቹ #2014 አመተምህረት ከሚሰራዉ ስፖርት በተጨማሪ ለሚያስፈልጉት አንዳንድ ነገሮች መግዣ ያገኝ...
09/10/2022

#ዛሬ ቀልቤን የሳበኝ አንድ ጉዳይ አጋጠመኝ!
#ምናልባት ከጠቀማችሁ ታሪኩን ላካፍላችሁ

በፈረንጆቹ #2014 አመተምህረት ከሚሰራዉ ስፖርት በተጨማሪ ለሚያስፈልጉት አንዳንድ ነገሮች መግዣ ያገኝ ዘንድ የብራዚልን ታላላቅ ጎዳናዎች ቀለም በመቀባት እና በማፅዳት ስራ የሚተዳደር አንድ ሰዉ ነበረ

#ብዙ ለፋ
#ብዙ ደከመ
#ብዙም ጣረ..........

#እነሆ ድካሙ ፍሬ አፈራ! በ2022 የሱ ምስሎች በብራዚል ታላላቅ ጎዳናዎች በትልቁ ተስለዉ ይገኛሉ! ይህ ሰዉ አሁን ላይ በስፖርቱ አለም ለእንግሊዙ ታላቅ ክለብ እየተጫወተ ይገኛል! ይህም ሰዉ #ጋብሪኤል ጄሱስ ይባላል!

#ዋናዉ ቁም ነገር ''አንድ ሰዉ ፀጥ ብሎ በዝምታ ሲሰራ ስኬቱ ጮሆ ይናገራል'' የሚል ነዉ!!

#ወዳጄ ወሬህ ሳይሆን ስራህ ነዉ የሚያስከብርህ!!!👳

Address

Addis Ababa

Telephone

+251993486886

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ህይወትና ስኬት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share