Yalew Yalew የአባይ ክፋይ

Yalew  Yalew የአባይ ክፋይ

Share

ምርት አግልግሎቶን ያስተዋውቁ

Photos from Yalew  Yalew የአባይ ክፋይ's post 17/10/2024

Hojii Dandii keesssa fi keessaa babalisuu Ganda waaxxee booraattee Zoonii misooma Heeluu murii Garee tooraa keesssatii hirmanaa Ummataan haala kanan hojatama olee Jira...

10/08/2024

ወይ ጉድ አለ የሀገሬ ሰው!!!።

10/08/2024

ወይ ጉድ አለ የሀገሬ ሰው!!!

04/02/2024

ይገምቱ #ይሸለሙ!
..............
የኢትዮጵያ ሬዲዮ (ጥር 26/2016) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት መርሃግብር ዛሬ ምሽት አርሰናል ከ ሊቨርፑል የሚያደርጉት ጨዋታ በእጅጉ ተጠባቂ ነዉ፡፡

የዚህን ጨዋታ ዉጤት በትክክል ለገመቱ ቀዳሚ 3 የፌስቡክ ገጻችን ተከታዮች ለእያንዳንዳቸዉ የ100 ብር ሞባይል ካርድ እንሸልማለን፡፡

ግምታችሁን በአስተያየት መስጫ ሳጥኑ (comment box) ላይ ብቻ አስቀምጡ፡፡

ግምት ስታስቀምጡ like share follow ማድረጋችሁንም እርግጠኛ ሁኑ፡፡

መልካም ቀን!

(ጥር 26/2016)

…………………
Follow us
ፌስቡክ ፡- https://www.facebook.com/radioethiopia11?mibextid=ZbWKwL

በዌብሳይት ቀጥታ ፡- http://www.ebc.et/videolink.aspx?id=3

በዜኖ fm ቀጥታ ፡- https://zeno.fm/radio/ebc-ethiopia-radio/

መደበኛ ስርጭታችንን አዲስ አበባን ጨምሮ በአብዛኛዎቹ የአገሪቱ አካባቢዎች በFM 93.1 ፣ ባህር ዳር እና ሀገረ ሰላም (ሲዳማ) በFM 104.7 እንዲሁም ጎንደር በFM 97.1 መከታተል ትችላላችሁ፡፡ በተለያዩ ከተሞች የሚገኙ የመካከለኛ ሞገድ ማሰራጫ ጣቢያዎቻችንም ሥራ ላይ ናቸው።

ሳተላይት ላይ ደግሞ፡- ethio sat 11165 / symbol rate 4500 / vertical ላይ ያገኙናል ፡፡

እናመሰግናለን!

Photos from EBC SPORT ኢቲቪ ስፖርት's post 28/01/2024
26/01/2024

The ‘smiling referee’ 😃 a national 🇪🇹 treasure BAMLAK TESSEMA.


19/10/2023

Africa Ethiopia

19/10/2023

World Athlete of the Year nominee - Tigist Assefa 🇪🇹

2023 accolades ⬇️

BERLIN-MARATHON 🏆
2:11:53 world record*



*Subject to the usual ratification procedures

18/10/2023

#ድምፅእንስጣቸው የሀገራችንን ስም ላስጠሩ እነዚህ ሪከርድ ሰባሪ ጀግኒቶች ፌስቡክ ላይ ድምፅ በመስጠት ለሽልማት እናብቃቸው!

የአለም አትሌቲክስ ተቋም የዘንድሮን ምርጥ አትሌት ምርጫ ይፋ ማድረጉን ተከትሎ የኬንያው ቴሌኮም ኩባንያ ሳፋሪኮምን ጨምሮ በርካታ የኬንያ ሚድያዎች እና ተቋማት ለአትሌቶቻቸው ድምፅ እንዲሰጥ (ፌስቡክ ላይ ከፍ ያለ Like ማግኘት አንዱ መስፈርት ነው) ጥረት እያረጉ ይገኛሉ።

ለምሳሌ ፌዝ ኪፕዬጎን 69,000 ላይክ አግኝታ እየመራች ሲሆን ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች ጉዳፍ ፀጋይ 18,000፣ እንዲሁም አትሌት ትግስት አሰፋ 15,000 ላይክ አግኝተው እየተመሩ ነው።

ትግስት ለመስበር እጅግ ያስቸግራል ተብሎለት የነበረውን የአለም የሴቶች ማራቶን የዛሬ ሶስት ሳምንት በበርሊን ከተማ 2:11:53 በመግባት ሰብራለች፣ ጉዳፍ ደግሞ ከኢትዮጵያ እርቆ የነበረውን የ5 ሺህ ሜትር የዓለም ሪከርድ ወደ ኢትዮጵያ የዛሬ ወር ገደማ መልሳለች።

ታድያ እነዚህን ጀግኒት አትሌቶቻችንን ድምፅ እንስጣቸው እና አሸናፊ እናድርጋቸው! Let's do this!

አትሌት ትግስት አሰፋ:
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=704883355001372&id=100064391421386&mibextid=Nif5oz

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=704879948335046&id=100064391421386&mibextid=Nif5oz

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address

Bore
Addis Ababa
BORE