የእቴቴ ልጅ

የእቴቴ ልጅ

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የእቴቴ ልጅ, Addis Ababa.

25/01/2020

***የላክሺልኝ ቅቤ****

አናቴ ደረቀ
ሚለውን ደብዳቤ ያሺው እምዬ
የኔ ፍቅር አለም አምባ መጠጊያዬ

ከማይነጥፍ ጓዳሽ ቋጥረሽ የላክሺልኝ
ከፍቅር ማድጋሽ የፈተፈትሺልኝ

እማ እንደምነሽ
ያደኩበት መዳፍ ያዘለኝ ሳይደክም
ያዘለለኝ ወገብ እንዴት ነው ብርታቱ
ብዙ ነገሬ ነሽ እማዬ አልክድም

በላክሺልኝ ቅቤ አናት ሆዴ ርሷል
ሰባራው አጥንቴ ታሽቶ ተመልሷል

ሺ አመት ኑሪልኝ ጌጤ ሽልማቴ
ለዓንዲት ደቂቃ አትጠፊም ከፊቴ

# # # # #ክብር ለእናቶች ለዘላለም # # # #
እናት ስትታደል ያላባት ጌታን ትወልዳለች

የእቴቴ ልጅ
16-5-2012 ዓ.ም
ከወደዱት ፔጁን ላይክና ሼር በማረግ አግዙኝ

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address

Addis Ababa