18/10/2019
ሳይነስ መልስ ያልሰጠባቸው ነገሮች
🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍
🌀💠እርጅና እንዴት ምስቆም አልተቻለም??
🌀💠ሰውንና እንስሳት ሙዝቃን እንዴት ይገነዘባሉ???
🌀💠ከሞት ብኋላ ያለው ነገር ምንድነው??
🌀💠ቋንቋ ከየት መጣ?? እንዴት መጣ??
💠🌀በዝች ምድር ከማንጋ እየኖርን ነው ብቻችንን ነን ወይም ሌሎችም አካለት አብሮውን አሉ??
🌀💠ህወት ምን ድነው ?? ምን ልናደርግ ተፈጠርን?? ወዴት ነን?? መጨረሻችን የት ነው??
🌀💠ስነምግባር ወይም ህልናን በቀመር አልተቀመጠም
🌀💠ሰይጣን አለ ወይ ሰይጣን አሳሳተኝ??
=============================
ትኩስ መረጃዎችን በቶሎ እንዲደርስዎ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Join our telegram channel here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
15/10/2019
👉ለህዝብ ጥቅምና ክብር አንተ ቅደም አንተ ቅደም የሚሉ ድንቅ መሪዎች
ስለ አስተዋይነታችሁና ስለ ትብብራችሁ ምስጋና ይገባችኋል🙏
15/10/2019
ሰበር ዜና!!
እልልልልልልልልልልልልልል
ዶ/ር አብይ አህመድ የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት ሊያሸንፉ ከጫፍ ደርሰዋል፡፡
ዶ/ር አብይ በመጪው አርብ በኖርዌይ መዲና ኦስሎ በሚዘጋጀው የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት ያሸንፋሉ ተብለው ከሚጠበቁ ሰዎች መካከል ቅድመ ግምት መግኘታቸውን ተነባቢው የአሜሪካ ታይምስ መፅሄት ዘግቧል፡፡
እባካችሁን የዶ/ር አብይ ወዳጆች ይህን የምስራች ዜና ላይክ፤ሼር በማድረግ ተደመሩ...
እንኳን ደስ አለን..... መሪያችን ገና ታሪክ መስራቱን ይቀጥለል፡፡
14/10/2019
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ደቡብ ሱዳን ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በዛሬው እለት ደቡብ ሱዳን ጁባ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጁባ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በጁባ ቆይታቸውም የሱዳን የሽግግር መንግስትን ከታጣቂ ተቃዋሚ ኃይሎች ጋር ለማስታረቅ በሚደረግ የኢጋድ አባል ሀገራት የመሪዎች የስብሰባ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድንን በመምራት ይሳተፋሉ።
14/10/2019
ወንድሜ የሚስትህን ነውር ለማንም አታውራ፡፡ ማንም ቢሆን የሚስትህን ያክል ቅርብ አይደለም፡፡ አንተን ባል ብላ ለእናት ለአባቷ የማትገልጠውን ገላዋን ላንተ ነፃ አድርጋለች፡፡ ልብስ እንደሆንክላት ልብስህ ሆናልሃለች፡፡ አዎ ሚስትህ ከየትኛውም አልባሳት የበለጠች ምቾትን የምትሰጥህ፣ ነውርህን የምትሸፍንልህ ቆንጆ ልብስህ ናት፡፡ ልብስህን እየገሸለጥክ የራስህን ነውር ባደባባይ አታስጣ፡፡ ሌላው ቀርቶ ብትፈታት እንኳን ነውሯን አትዝራ፡፡ በቃ ባጠቃላይ ነውር ነው፡፡
14/10/2019
ስለ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ
1. ግድቡ የተጀመረበት ቀን………………መጋቢት 24/2003 ዓ/ም
2. የኤሌክትሮ መካኒካል ስራ …………….የኢፌዴሪ ብ\ብ\ኢ\ኮርፖሬሽን
3. የግድቡ ሃይል የማመንጨት አቅም …...6ሺ ሜጋ ዋት
4. የሃይል ማመንጫ ዩኒቶች ብዛት ……………16
5. የአንዱ ዩኒት ሃይል የማመንጨት አቅም…….375 ሜጋዋት
6. ከፍታ ……………………………………….145 ሜትር
7. ርዝመት…………………………………………1.8ኪሜ
8. ውፍረት …………………….ከታች 120 ሜትር፣ ከላይ 8 ሜትር
9. የኮርቻ\ሳድል\ግድቡ ከፍታ …… ………………. 50 ሜትር
10. የኮርቻ\ሳድል\ግድቡ ርዝመት……………………. 5.2 ኪ\ሜ
11. የሃይል ማከፋፈያው ጣቢያ አቅም ……………… 500 ኪ\ቮልት
12. የሃይል ማስተላለፈያው አቅም ……………………500 ኪ\ቮልት
13. ግድቡ ውሃ የመያዝ አቅም ……………… 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
14. ግድቡ የሚይዘው ቦታ ስፋት …………….1ሺ680 ስኩየር ሜትር
15. የግድቡ ውሃ የሚተኛበት ርዝመት ………………. 246 ኪ\ሚትር
16. በግድቡ ያሉ ሰራተኞች ብዛት ….. ……………….10.672
17. የውጭ ሃገር ሰራተኞች ብዛት…………………….. 317
18. በስራ ላይ ያሉ ማሺነሪዎች ብዛት …………………2300
19. ለግድቡ ከህዝብ ቃል የተገባ ገንዘብ …………….. 12 ቢሊዮን
20. ቃል ከተገባው የተሰበሰበ ብዛት …………………. 8.1 ቢሊዮን
21. ግድቡ በአመት የሚያስገኘው ………………. ከ 2ቢሊዮን ዶላር በላይ
22. ግድቡን የጎበኙ ሰዎች……………………………..170 ሺ
23. ግድቡ የደረሰበት ደረጃ ከ …………………………56% በላይ
ባህር ዳር፡ የካቲት 16/2009 ዓ/ም(አብመድ)