አራብሳ አጸደ ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት/Arabsa Primary School

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • አራብሳ አጸደ ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት/Arabsa Primary School

አራብሳ አጸደ ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት/Arabsa Primary School Arabsa Kindergarten and Primary school is a government school found in Lemi Kura Sub-city woreda/district 04 Addis Ababa Ethiopia. Established in 2018 G.C

እንኳን ለ2015 የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን የተማሪዎች ምዝገባ ቀናትና እና ለምዝገባ መሟላት ያለባቸው ቅድመሁኔታዎችኝ  ከዚህ በታች እንድትመለከቱ እናሳስባለን20.12.201...
26/08/2022

እንኳን ለ2015 የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን የተማሪዎች ምዝገባ ቀናትና እና ለምዝገባ መሟላት ያለባቸው ቅድመሁኔታዎችኝ ከዚህ በታች እንድትመለከቱ እናሳስባለን
20.12.2014

30/07/2022
28/07/2022

ለትምህርተቤታችን ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!!

የ2014 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ካስፈተናቸው 472 ተማሪዎች መካከል 95.76% ማሳለፍ ችለናል፡፡

ይህ ውጤት እንዲመዘገብ ድጋፍ ያደረጋችሁ አካላት በሙሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ፡፡

የአራብሳ አጸደ ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት አስተዳደር
21.11.2014

የ2014 ዓ.ም የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ለወላጆች ያቀረብም ሲሆን ከውይይት በኋላ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የዕውቅናና የሽልማት መርሀግብር አከናውነን የተማሪዎች ውጤት መግለጫ ካርድ/ሰ...
10/07/2022

የ2014 ዓ.ም የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ለወላጆች ያቀረብም ሲሆን ከውይይት በኋላ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የዕውቅናና የሽልማት መርሀግብር አከናውነን የተማሪዎች ውጤት መግለጫ ካርድ/ሰርተፊኬት መስጠት ችለናል
03.11.2014

07/07/2022

Guyyaa 30/10/2014

BARATTOOTA FI MAATII BARATTOOTA HUNDAAF

Kaardiin(certificate) bara 2014 ALI kan kennamu Dilbata dhufu Adoolleessa 3/2014 ALI yoo ta’u,dabalataanis gaafuma sana gabaasni hojii ji’a ja’aas waan ibsamuuf maatiin barattootaa ganama sa’aatii 2:30 irratti akka argamtan kabajaan isin beeksifna.
Qabxiileen mariis:-
1ffaa Hojiilee ji’a jahan darban hojjetaman ibsuun mariin ni taasifama.
2ffaa Barattoota qabxii olaanoo fidaniif beekamtiin ni kennama.
3ffaa Kaffaltiin misooma mana barumsaa kan bara 2015 ni murteeffama.
4ffaa Kaardiin bu’aa barattootaa ibsu ni kennamaaf.

Hubachiisa:-Mariin maatii barattootaa waliinii sa’aatii 4:30 irratti waan xumuramuuf sa’aatii walgahichaa kabajuun barbaachisaadha

የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና  የአማርኛው መርሀ ግብር በዛሬው እለት በሰላም ያለምንም ችግር ተጠናቋል፡፡ በነገው እለት የአፋን ኦሮሞ ፈተና ይጠናቀቃል፡፡ በዛሬው እለት ፈተናቸውን ያጠናቀቁ ተማ...
05/07/2022

የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና የአማርኛው መርሀ ግብር በዛሬው እለት በሰላም ያለምንም ችግር ተጠናቋል፡፡ በነገው እለት የአፋን ኦሮሞ ፈተና ይጠናቀቃል፡፡ በዛሬው እለት ፈተናቸውን ያጠናቀቁ ተማሪዎች ድጋ ለሚሹ ህጻናት ተደራሽ እንዲሆን ዩኒፎርም፣እርሳስ፣መቅረጫና ላጲስ አበርክተውልናል፡፡እናመሰግናለን፡፡መልካም እድል!!

Arabsa Primary School ለተማሪዎችና ለወላጆች:ቀን 22/10/2014 ዓ.ምአራብሳ አጸደ ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቴክኖሎጂን መሰረት ያደረገ አገልግሎት ተግባራዊ በማድረግ...
29/06/2022

Arabsa Primary School ለተማሪዎችና ለወላጆች:
ቀን 22/10/2014 ዓ.ም

አራብሳ አጸደ ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቴክኖሎጂን መሰረት ያደረገ አገልግሎት ተግባራዊ በማድረግ ላይ መሆኑ ተገለጸ፡፡

ትምህርት ቤቱ ተግባራዊ ካደረጋቸው አገልግሎቶች መካከል አንዱና ዋነኛው ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር 9715 አጭር የጽሁፍ መልዕክት ማስተላለፊያ መስመርን በመጠቀም ከተማሪ ወላጆች፤መምህራንና ከትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ ጋር በቀላሉ ግንኙነት መፍጠር የተቻለበት አሰራር መሆኑን የትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር አቶ ጌትነት ገብረሚካኤል ገልጸው አገልግሎቱም በትምህርት ቤት ደረጃ ተግባራዊ ሲደረግ በአዲስ አበባም ሆነ በሀገር በአቀፍ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑን አስታውቀዋል ፡፡

ርዕሰ መምህሩ አክለውም ትምህርት ቤቱ 8,500 ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር ላይ የሚገኝ እንደመሆኑ ቀደም ሲል ከተማሪ ወላጆች ጋር የነበረው ግንኙነት በደብዳቤ ስለነበር ለወረቀትና ቀለም ሲወጣ የነበረውን ከፍተኛ ወጪ ማስቀርት ከማስቻሉ ባሻገር የሰው ጉልበትና የማባዣ ማሽን አቅምን በአግባቡ ለመጠቀም መቻሉን ገልጸው ለአገልግሎቱም በወር 2,800 ብር ለኢትዮ ቴሌኮም እንደሚከፈል አስረድተዋል፡፡

ትምህርት ቤቱ ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢንተርኔት አገልግሎት በመጀመሩ መምህራን በአይ ሲቲ ላብራቶሪ የሚፈልጉትን መረጃ ማግኘት ከመቻላቸው ባሻገር ትምህርት ቤቱ በውጭ ሀገር ከሚገኙ መሰል ትምህርት ቤቶች ጋር የስራ ግንኙነት ፈጥሮ ልምድ መቅሰም መቻሉን አቶ ጌትነት አስታውቀዋል፡፡

መምህር ዳንኤል መኮንን በትምህርት ቤቱ የሒሳብ ትምህርት መምህር ሲሆኑ ትምህርት ቤቱ አጭር የጽሁፍ ማስተላለፊያ መስመሩን መጠቀም መጀመሩ ከመምህራንም ሆነ ከሌሎች የአስተዳደር ሰራተኞች ጋር ባሉበት በቀላሉ መገናኘት እንዳስቻለው ሲገልጹ ተማሪ ዮርዳኖስ ገብረኪዳን በበኩላ ቀደም ሲል ከትምህርት ቤት ለወላጆቻቸው የሚላኩ መልዕክቶች በወረቀት እንደነበሩ ገልጻ አሁን ግን በአጭር የጽሁፍ መላኪያ ቁጥሩ በቀላሉ መገናቸት መቻሉን ጠቁማለች ፡፡

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ...

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: - aaceb.gov.et

Email;- [email protected]

Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

Join our telegram channel
19/05/2022

Join our telegram channel

06/05/2022
15/04/2022

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በዛሬው ዕለት ባዘጋጀው ኤግዚብሽን ላይ የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች ዘመናዊ ዳንስና ባህላዊ ጭፈራ ማቅረብ ችለዋል
አራብሳ 07.08.2014

Address

Bole Arabsa Condominium
Addis Ababa

Telephone

+251118664669

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አራብሳ አጸደ ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት/Arabsa Primary School posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to አራብሳ አጸደ ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት/Arabsa Primary School:

Shortcuts

Share

Category