20/05/2026
🚑 የ2026 የድንገተኛ ሕክምና አገልግሎት ሳምንት፦ ሁለተኛ ቀን በታላቅ ስኬት ተጠናቋል!
“ውጤትን በጋራ እናሻሽል! / Improving Outcome Together” በሚለው ታላቅ መሪ ቃል የተጀመረው ሳምንታዊ ንቅናቄ፤ በሰኞ ዕለት እጅግ ፍሬያማ የሆኑ ሁለት የተለያዩ የመጀመሪያ እርዳታ (First Aid) ስልጠናዎችን በማካሄድ ቀጥሎ ውሏል።
🌟 ሰኞ የተከናወኑ ዋና ዋና መርሃ-ግብሮች፦
1️⃣ በአካል የተሰጡ ስልጠናዎች (In-person First Aid Training)፦ የመጀመሪያ እርዳታ አሰጣጥ ላይ ያተኮረው የመጀመሪያው ዙር ስልጠና በሚረር አካዳሚ ተማሪዎች ፣ አስተማሪዎች እና የአካባቢው ማኅበረሰብ ዘንድ ሰፊ ግንዛቤን በፈጠረ መልኩ በተሳካ ሁኔታ ተሰጥቷል። ለዚህ መርሃ-ግብር መሳካት በትራንስፖርት፣ በቁሳቁስ እና በቅንጅት ትልቅ እገዛ ላደረጉት ለሚረር አካዳሚ፣ ለጠብታ አምቡላንስ እና በቦታው ተገኝተው ስልጠናውን ላስተባበሩት የድንገተኛ ሕክምና ባለሙያዎቻችን በሙሉ የላቀ ምስጋና እናቀርባለን።
2️⃣ የበይነ-መረብ የመጀመሪያ እርዳታ ስልጠና (Virtual First Aid Training)፦
የመጀመሪያ እርዳታ ዕውቀት ለሁሉም ሰው ወሳኝ መሆኑን በማሳየት፣ ከተለያዩ የሙያ ዘርፎች የተውጣጡና ቁጥራቸው ከ 30 በላይ የሆኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት የበይነ-መረብ ስልጠና በ Google Meet አማካኝነት ተካሂዷል። ተሳታፊዎቹ ስልጠናውን በጥሩ ሁኔታ የተከታተሉ ሲሆን፣ ይህንን መርሃ-ግብር በበላይነት በማስተባበር ረገድ ለነበረው ከፍተኛ ቅንጅት ለጠብታ አምቡላንስ እና ለድንገተኛ ሕክምና ባለሙያዎቻችን የላቀ ምስጋና ይገባቸዋል።
20/05/2026
Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Daniel Almaw, Danica Christina Palma
18/05/2026
🚑 Launch of EMS Week at Ethiopian Society of emergency and critical care professionals (ESEP) 🚑🚑
Date: May 17, 2026
Addis Ababa, Ethiopia – ESEP today officially launched EMS Week, a dedicated initiative to recognize and strengthen emergency medical services across the country celebrated for first time in Ethiopia.
The opening ceremony, held at Red cross headquarters, brought together key stakeholders including representatives from the Ministry of Health (MOH) , hospital leaders, and private institutions. In his remarks, the ESEP President underscored the vital role of rapid pre-hospital care in saving lives, while MOH officials reaffirmed government commitment to integrated emergency response systems.
Hospital leaders highlighted the critical link between ambulance services and emergency departments, and private institutions pledged support through resources and capacity-building partnerships. The week will feature trainings, public awareness campaigns.
18/05/2026
During EMS Week, we want to thank the incredible EMS providers who answer the call every day with skill, compassion, and dedication. Your commitment to caring for others does not go unnoticed.
Happy EMS Week to all the providers proudly serving their communities every day. 🚑💙
06/05/2026
Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Ram Si, Yirad, Richard Ombega, Hasen Ali