Aman Daycare/አማን መዋዕለ ህፃናት

Aman Daycare/አማን መዋዕለ ህፃናት We are a daycare located in Ethiopia

https://g.co/kgs/kAnLQMb

አማን የህጻናት ማቆያ በቁ 1 እና 2 ልዪ የክረምት ዝግጂት ለህጻናት አዘጋጅቶ ሲያቀርብ  በታላቅ ደስታ ነው። የት📍- ጃክሮስ አና በሜታ አካባቢ ባሉት ሁለቱም ቅርንጫፎች መቼ 🗓- ከ ሰኔ 1...
26/05/2025

አማን የህጻናት ማቆያ በቁ 1 እና 2 ልዪ የክረምት ዝግጂት ለህጻናት አዘጋጅቶ ሲያቀርብ በታላቅ ደስታ ነው።

የት📍- ጃክሮስ አና በሜታ አካባቢ ባሉት ሁለቱም ቅርንጫፎች
መቼ 🗓- ከ ሰኔ 10 እስከ ናሃሴ 30/2017 ዓ.ም

እድሜ---ከ6 ወር እስከ 7 ዓመት (ለክረምቱ)
እድሜ----ከ6 ወር እስከ 4 ዓመት ለ 2018 የትምህርት ዘመን

ከአንድ ቤተሰብ ለሚመጡ 10-15% ቅናሽ

✅በንጹህ እና ባማረ ሰፊ ግቢ
✅ ልምድ ባላቸው እና በሙያው የሰለጠኑ ሞግዚቶች
✅ትምህርታዊ ጨዋታዎች
✅እድሜን ያማከለ መጫወቻዎች
✅ተመጣጣኝ ክፊያ
✅ወርሃዊ ስልጠና ለሞግዚቶች

ለበለጠ መረጃ -091 219 0905

🌞መልካም ዜና ጃክሮስ እና አካባቢው ላይ ላላቹ ወላጆች 🧑‍🧑‍🧒‍🧒አማን የህፃናት ማቆያ ደረጃዉን እንደጠበቀ ቁ.2 በጃክሮስ አደባባይ አዋሽ ባንክ ጀርባ መክፈታችንን ስናበስር በታላቅ ደስታ ...
13/05/2025

🌞መልካም ዜና ጃክሮስ እና አካባቢው ላይ ላላቹ ወላጆች 🧑‍🧑‍🧒‍🧒

አማን የህፃናት ማቆያ ደረጃዉን እንደጠበቀ ቁ.2 በጃክሮስ አደባባይ አዋሽ ባንክ ጀርባ መክፈታችንን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው🎆🎆🎆
ለበለጠ መረጃ 📲0912190905
📍ጃክሮስ አደባባይ አዋሽ ባንክ ጀርባ

Happening now 🤩🤩💕👏👏👏
09/05/2025

Happening now 🤩🤩💕👏👏👏

A brand new branch of Aman Daycare is coming soon!More space, more love, and more little smiles!Stay tuned for updates —...
21/04/2025

A brand new branch of Aman Daycare is coming soon!
More space, more love, and more little smiles!
Stay tuned for updates — we can’t wait to welcome you to our second home!

ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳቹ🙏🙏
20/04/2025

ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳቹ🙏🙏

19/12/2024

አማን ህፃናት ማቆያ 📍ጉርድ ሾላ ሜታ 500ሜ☎️0912190905

አባትነት በተግባር ለምትኖሩ ለልጆቻችሁ ያልተገደበ ፍቅር እና እንክብካቤ ለምሰጡ አባቶች በሙሉ መልካም የአባቶች ቀን!!👏👏👏
16/06/2024

አባትነት በተግባር ለምትኖሩ ለልጆቻችሁ ያልተገደበ ፍቅር እና እንክብካቤ ለምሰጡ አባቶች በሙሉ መልካም የአባቶች ቀን!!👏👏👏

Sensory play
22/05/2024

Sensory play

መልካም ገና 🎄
05/01/2024

መልካም ገና 🎄

14/12/2023

✏️የስራ ማስታወቂያ:

✏️የትምህርት ደረጃ---12 ተኛ ክፍል ያጠናቅቀች ልምድ ያላት ወይም በዘንድሮ በህፃናት አያያዝ እና እንክብካቤ የተመረቀች
✏️ስራ----የህፃናት ማቆያ ተቆጣጣሪና ተኪ ሞግዚት
✏️ፆታ: ሴት
✏️የጤና ምርመራ ማቅረብ የምትችል
✏️ተያዥና ያላት
✏️ቦታ :አማን የህፃናት ማቆያ... ጃክሮስን አለፍ ብሎ እዛው አካባቢ የምትኖር ብትሆን ይመረጣል

✏️የስራ ሰዓት: ጠዋት 2-12 ሰዐት (በፈረቃ ቀድሞ ለመውጣት በስምምነት)

✏️ደሞዝ:4000-5000 በስምምነት እና በልምድ

✏️ቅዳሜ ግማሽ ቀን እና በፈረቃ

✏️ለአንድ ልጅ ነፃ ማቆያ ቦታ እንሰጣለን

በበዓላት ቀናቶች ዝግ ነው::

ከላይ የተጠቀሰውን የምታሟሉ በውስጥ ስለራሳችሁ በአጭሩ ፅፋችሁ ከስልካቹ ጋር ሜሴጅ ላኩልን

Now I know my ABCs next time won't you sing with me?
13/07/2023

Now I know my ABCs
next time won't you sing with me?

Address

Acomex Jacross Area
Addis Ababa
00000

Opening Hours

Monday 06:00 - 18:00
Tuesday 06:00 - 18:00
Wednesday 06:00 - 18:00
Thursday 06:00 - 18:00
Friday 06:00 - 18:00

Telephone

+251912190905

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Aman Daycare/አማን መዋዕለ ህፃናት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Aman Daycare/አማን መዋዕለ ህፃናት:

Shortcuts

Share

Category