አባቱ ተዋጊ...ውጊያ ያስተማረ
ልጀየው ተዋጊ...ውጊያ የተማረ
ያባት የልጁ እውቀት...ውጊያ ሁኖ ቀረ
መሬቱም የውጊያ...የተቆፋፈረ
መሬት ብንላቸው...ለምልሞ የራሰ
ጉድጏድ ያወርሱናል..በተዋጉበት ቀንድ የተቆራረሰ!!
መሬት በመቆፈር...ወደታች የራቀ
ከድንጋይ ተጋጭቶ...ስንቱ ቀንድ ወለቀ
ከወይፈን ከበሬ...እየተላተመ
"እምቧ" ብሎወጥቶ...ውጊያ እየገጠመ
እምቦሳው በሙሉ...በጧቱ ከሰመ
ባለ ቀንዱ ሁሉ...ወጥቶ እየቆፈረ
ስንቱ ጊደር ሁሉ...ያለወይፈን ቀረ
የላሞቹ በረት...ያለ በሬ አደረ
በሬው ሁሉ ወጥቶ
ውጊያ ተሰማርቶ
ጥጃው ሁሉ ሙቶ
ወይፈን ባጭር ቀርቶ
መሬት ጾም አደረ...ዳዋ ውጦት ቀረ
ስንቱ ዘር ተበላ..ስንቱ ዘርተቆላ...ስንቱ ዘር አረረ
ኤጭ
ሲያበሳጭ
ሞገስ ሁንያለው
ርዕስ እናተው ስጡት
Tesfay Gebreslasie
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tesfay Gebreslasie, Addis Ababa.
03/08/2025
Zemen geremedhin ብ ፍቃደይ ኣባል ኮይነ ኣለኩ ድክነት ስለ ዝፀላእኩ።
03/08/2025
ድክነት ይአክል !! ዳይ ንምህፍታምን ንምምሃርን።
24/12/2024
Success ጉዕዞ እዩ
ካብ ስሕተቱ ዘይማሃር ኣምካኒ ፈንጂ ጥራሕ እዩ።
እዝም ኣብ ታሕቲ ዘለው ሕቶታት-ሰብ ተባሂልም ኢዮም ዝፍለጡ
1. መን ፈጢሩኒ፧
2. ንምንታይ ይነብር ኣለኹ፧
3. ናበይ ኢየ ዝከይድ፧ዘልኩ ?
Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Culinary Team
Attire
Website
Address
Addis Ababa