20/04/2023
Gesem Academy
Pave the way for the Future
20/04/2023
ውድ ወላጆች:
በዛሬው እለት በትምህርት ቤታችን ተማሪዎች ስለ ኢትዮጵያ ባንድራ አስመልክቶ የተዘጋጀውን ፕሮግራም በ EBC ከ2:00 ዜና በኋላ መከታተል የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወስዳለን ።
31/08/2022
CONGRATULATIONS!
እንኳን ደስ አላችሁ!
ጌሴም አካዳሚ: በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ስር ከሚገኙ ትምህርትቤቶች የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ባስመዘገቡት ውጤት 1ኛ በመውጣት የዋንጫ እና ሰርተፍኬት ሽልማት ተረክበናል።
20/08/2022
የቡሄ በአል አከባበር እና የክረምት ትምህርት መዝጊያ ፕሮግራም ።
08/04/2022
አርብ መጋቢት 30/2014 ዓ.ም።
በ ወረዳ 04 ስር የሚገኙ ትምህርት ቤቶች በ ትምህርት ቤታችን ያደረጉት ልምድ ልውውጥ በከፊል ።
08/03/2022
International Women's Day Stage Presentation.
23/02/2022
Wednesday, February 23, 2022.
Last day of Second quarter and First Semester Final Exam day.
18/02/2022
Field Trip @ Abrehot Library
15/02/2022
Today's Grade 2A morning Presentation.
Keep up the good work....
15/02/2022
First Semester Character Counts Traits.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the school
Telephone
Website
Address
Addis Ababa