Islamic videos

Islamic videos

Share

መልከም ንግግር ሰደቃ ነው፡፡ ሙሀመድ (ሰ.ዓ) አለሀ ከአር?

Photos from Minber Tv/ሚንበር ቲቪ's post 13/02/2024
15/06/2023

#አለሁአክበር #ይገርማል
#ይነበብ
ጀናዛዋ

«መዲና ውስጥ አንዲት ሴት ትሞትና ጀናዛዋ መታጠብ
ይጀምራል፣ በድንገት የአጣቢዋ እጅ ከጀናዛው ብልት ጋር
ተጣብቆ አልላቀቅም አለ»
||
መዲና ውስጥ ያሉ ኡለማዎች የአጣቢዋ እጅ ይቆረጥ ወይስ
የጀናዛው
ብልት በሚል ከፍተኛ ውዝግብ ውስጥ ገቡ። በዚህ ጊዜ
ነበር ለእንግድነትለመጡት ኢማሙ ማሊክ ይህ ጥያቄ
የቀረበው እሳቸውም ወደ አጣቢዋ በመዞር «እያጠብሽ ሳለ
በመሀል የተናገርሽው ነገር አለ?» ሲሉ ጥያቄን አቀረቡላት
እሷም፣
||
«አዎ እያጠብኩ ብልቷ አካባቢ ስደርስ ይሄ ዝሙተኛ ብልት
ብዬ ተሳደብኩ እጄም ተጣብቆ ቀረ» በማለት መለሰች።
እሳቸውም በሉ በዚህ ጀናዛ ላይ ያለአግባብ በውሸት
ቀጥፋለች የሟቿ ጀናዛም ምስክር ነው በመሆኑም ሰማንያ
ጅራፍ ትገረፍ በማለት አዘዙ።
||
እየተገረፈች ሰማንያኛው ግርፋት ላይ ሲደርሱ ተጣብቆ
የነበረው እጇ ከጀናዛው ብልት ላይ ለቀቀ።
«ኢማሙ ማሊክ በህይወት እያሉ ማንም ፈትዋ እንዳይሰጥ»
ተብሎ
መዲና ውስጥ ታወጀ ።
«የሰው ልጅ ሆይ! ምላስህን ጠብቅ እባብ ነውና
እንዳይነድፍህ»።
ኢማሙ ሻፊኢ
ሼር ላይክ ያድርጉ የሚሰማዎትን ኮሜንት ላይ ያስቀምጡ።

13/06/2023

የከዕአባ በር በትላንትናው እለት ተከፈተ....🕋

ሁጃጆች ( ሰጋጆች) እንዲያዩት።

አሏህ ሆይ ከጎብኚዎቹ ጻፈልን አሚን !!

فتح باب الكعبة ليلة أمس ليراها المصلين 🕋

اللهم اكتبنا من زوارها 🕋❤️

Photos from Ethio Muslim Media's post 13/06/2023
Photos from Islamic videos's post 13/04/2023

24/03/2023

How many Muslims are online to retweet and comment S.A.W ❤️🧡💛💚🤍🖤🤎

20/03/2023

ረመዳን የቁርዓን ወር ነው። በቁርዓን ብርሃናማ ገፆች ይፈካል። በቁርዓን አስተምህሮ ይደምቃል። ከረመዳን ውብ እና ፀዓዳ ቀለማት መሐል አንዱና ትልቁም ነው-ቁርዓን!
የምርኩዝ 25ኛ መድረክ የረመዳን ቀለማት አራት መሰናዶ "ዕርቅ ከቁርዓን ጋር" በሚል መሪ ቃል የቁርዓን ክብር የተዘከረበት፣ ቁርዓን በግርማ የነገሰበት፣ በቁርዓናዊ ዝግጅቶች ያጌጠ ኾኖ አልፏል። ይህንን አስር ሺህ ታዳሚዎች የተከታተሉትን ድንቅ መሰናዶ የክፍል አንድ ዝግጅት ዛሬ ምሽት ከ2:00 ጀምሮ ወደ እናንተ ይዘን እንቀርባለን።

ዕለተ ሰኞ መጋቢት 11 | 2015

★★★★★
📡 የሚንበር ቲቪ ስርጭት በኢትዮሳት
ለመከታተል:– 👇
ፍሪኩዌንሲ:- 11545
ሲምቦልሬት:- 30000
ፖላራይዜሽን:- ሆሪዞንታል
★★★★★

20/03/2023

በረመዳን በብዛት የሚፈፀሙ ስህተቶች
~~~~
① ሶላት ሳይሰግዱ መፆም፣
② ሌሊቱን በጫት ካሳለፉ በኋላ ሱሑርን አስቀድሞ በመመገብ ፈጅር ሳይሰግዱ መተኛት፣
③ ቀኑን በእንቅልፍ፣ ሌሊቱን በተከታታይ ፊልም/ ሙሰልሰላት ማሳለፍ፣
④ ረመዳንን ጠብቆ መንዙማና ነሺዳ እየለቀቁ ሰዎችን ከቁርኣን ማዘናጋት፣
⑤ ተራዊሕን በንቃት እየሰገዱ ፈጅር ሶላትን በእንቅልፍ ማሳለፍ፣
⑥ ተራዊሕ ላይ በየ አራቱ ረከዐ መሐል የቢድዐና የሺርክ እንጉርጉሮዎችን ማስገባት፣
⑦ የተራዊሕ ኢማሞች ከሶላቱ ይልቅ ለቁኑት ዱዓእ የበለጠ ትኩረትና ጊዜ መስጠት፣
⑧ መግሪብ ሶላት ሲጠናቀቅ አሳፋሪ በሆነ መልኩ ለፊጥራ መጣደፍ (ሰጋጆችን የሚያቋርጥ፣ የሰው ጫማ የሚያቀያይር፣…ብዙ ነው)
⑨ ሌሊት ላይ "ተሰሐሩ " እያሉ በእስፒከር መጮህ፣
(10) የሱሑር ጊዜ ሳያልቅ ለጥንቃቄ በሚል ቀድሞ አዛን ማድረግ፣
(11) ሱሑር ላይ "ነወይቱ ሰውመ ገዲን" እያሉ በቃል መነየት፣
(12) እያንቀላፉ ተራዊሕ መስገድ፣
(13) ልጆች "እንፁም" ሲሉ ማበረታታት ሲገባ መከልከል፣ "ውሃ አያፈጥርም፣ ተደብቀህ ብላና ትፆማለህ" እያሉ መዋሸትና ውሸት ማለማመድ፣
(14) ሴቶች በተጋነነ የምግብ ዝግጅት ሰፊ ጊዜያቸውን ማቃጠል፣
(15) ሴቶች ሽቶ ተቀባብቶ ለተራዊሕ መውጣት፣
(16) በተራዊሕ ወቅት የሴቶችና የወንዶች አላስፈላጊ መዝረክረክ፣
(17) ሃሜት፣
(18) ፊጥራ ላይ ከመጠን በላይ መመገብ፣
(19) ቀኑን በካርታ፣ በዳማ፣ ወዘተ ማሳለፍ፣
(20) ሙዚቃ ማዳመጥ፣
(21) የሰው ስራ የሚሰሩ ተቀጣሪዎች ጧት በሰዓት አለመግባት (አማና መጠበቅ፣ ቃልን ማክበር ግዴታ ነው። ግዴታ ያልሆኑ ዒባዳዎች ተፅእኖ የሚያሳድሩብን ከሆነ መተው ወይም መቀነስ ይገባል)፣
(22) በተለይ በስራ ቦታዎች ላይ በመንዙማና በነሺዳ ማሳለፍ (መሆን ያለበት ከተመቼ ቁርአን መቅራት፣ ካልሆነ ዚክር ማድረግ ወይም ደዕዋ ማዳመጥ፣ ካልሆነ ዝምታ ይሻላል።)
(23) ለይለተል ቀድርን ለማየት ሰማይ ሰማይ እያንጋጠጡ መጠበቅ (የሚታይ ነገር የለም)፣
(24) አንዳንድ አካባቢዎች ዒሻን በጣም በማዘግየት ሰው ጀማዐ ላይ እንዳይካፈል እንቅፋት መሆን፣
(25) አንዳንድ አካባቢዎች መስጂድ ውስጥ ጫት ይዞ ገብቶ መቃም፣
(26) አንዳንድ አካባቢዎች "ተርቲብ" ብለው ንፍሮ፣ ቆሎና መሰል ምግቦችን ወደ መስጂድ እንዲያቀርቡ ህዝብን ማዘዝ፣
(27) የምግብ ብክነት፣ ወዘተ

15/02/2023
Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

Addis Ababa