AAU 6 Kilo & FBE Christian Fellowship

AAU 6 Kilo & FBE Christian Fellowship

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from AAU 6 Kilo & FBE Christian Fellowship, College & University, 6 kilo, Addis Ababa.

17/10/2025

የዕለቱ ቃል✝️ዕንባቆም 3:3

16/10/2025

የዕለቱ ቃል✝️ዕንባቆም 2:3

15/10/2025

የዕለቱ ቃል✝️መዝሙር 54:6

Photos from AAU 6 Kilo & FBE Christian Fellowship's post 14/10/2025

የሰኞ መደበኛ የFellowship ኘሮግራም

ጥቅምት 3/2018 (Oct 14/ 2025)
በመካነ-እየሱስ ቤተ-ክርስቲያን የነበረን የፀሎት ÷የአምልኮ እና የቃል ጊዜ ማስታወሻ!
ተባረኩ!

Photos from AAU 6 Kilo & FBE Christian Fellowship's post 14/10/2025

💥ጥቅምት 10፣ 2018 የአዲስ ተማሪዎች ቅበላ::

Fresh welcome coming October 20, 2025

—stay tuned!

14/10/2025

የዕለቱ ቃል✝️
መዝሙር 51:9

13/10/2025

የዕለቱ ቃል✝️ነህምያ 8:10

12/10/2025

ሰላም የተወደዳችሁ የ 6 ኪሎ እና FBE ክርስቲያን ተማሪዎች እንደሚታወቀው charity team በBeza community development association(BCDA) ለምናስጠናቸው ልጆች የሚሆን አልባሳትን እየሰበሰብን እንገኛለን::

ታዲያ የፊታችን ሰኞ ማለትም ጥቅምት(3) በሚኖረው መደበኛ የፌሎ ፕሮግራም ላይ አልባሳትን የምንሰበስብት የመጨረሻ ቀን ስለሆነ ልንሰጥ ያሰብነውን አልባሳት ይዘን እንድንገኝ ይሁን::

ለበለጠ መረጃ:
+251 974 407 684 
+251 991 200 67 2

From charity team
ተባረኩ❤️

11/10/2025

የዕለቱ ቃል✝️ማር 5:32

10/10/2025

"እግዚአብሄርን መፈለግ"
📆ሰኞ
🕝 11:20 LT
📍5 ኪሎ መካነ-ኢየሱስ ቤተ-ክርስትያን

10/10/2025

Ati kan na ilaalaa jirtu kun, oromummaan siif maali?

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Culinary Team

Attire

Telephone

Website

Address

6 Kilo
Addis Ababa