ኢትዮጵያዊ አእምሮ

ኢትዮጵያዊ አእምሮ ይህ ኢትዮጵያዊ እውቀት፣ ፍልስፍና፣ ነጽሮተ ዓለም ፣ የኑሮ ?

19/04/2022
29/04/2021

ኢትዮጵያዊነት ለኢትዮጵያውያን ከአምላክ የተሰጠ ጸጋ ነው ።ከዘመናት አብራክ በሚገኙ ልጆቿ ከፍ ስትል ደግሞ በህልውናዋ ላይ አደጋ ሊፈጥሩ ብሎም እርሷን ካለመኖር ቀጠሮ ውስጥ ከተው በርሷ አለመኖር እነርሱ እንደሻቸው መኖራቸውን ሊሰብኩ የሚዳዱ በዘመናት የበለጸጉ ጠላቶቿ ዘመኑን እየመሰሉ ፈተናዎችን መጋረጣቸውም የአደባባይ ሀቅ ነው። ይህን ፈተና በልጆቿ እያለፈች አሁን ካለንበት ዘመን ላይ ስትደርስ እንዲሁ እንደዋዛ እንዳልሆነ የታሪክ ድርሳናቶቿ ምስክሮች ናቸው። ኢትዮጵያ ስንል መልክዓ ምድሩን ብቻ ሳይሆን ሰውንም ጭምር ነው ። ኢትዮጵያ ስንል ሰውንም ብቻ ሳይሆን ያንን ሰው የሚያስተዳድረውን ኢትዮጵያዊነቱን የሚገልጸው ገዢው ሃሳብ ነው ። ለምን ቢሉ ሰው የሚያስበውን ነውና ። ኢትዮጵያዊ ሃሳብ ኢትዮጵያዊ ስብእናን ይፈጥራል ኢትዮጵያዊ ስብእና ደግሞ ሰው መሆን ነው ። ኢትዮጵያዊ አእምሮ ስንል ኢትዮጵያዊ እውቀት ነው ይህም ሰውነትን አክብሮ ከተፈጥሮ ጋር መስማማት ማለት ነው ። የኢትዮጵያውያን እውቀት ከተፈጥሮ ጋር ተስማምቶ መኖር ነው ስንል ምን ማለታችን ነው ሁሉም በአንድ አምላክ የተፈጠሩ ፍጥረታት ለሰው ልጅ አስፈላጊ ናቸው ብሎ ያምንና በዚህም አያበቃም እንዳውም ለሰው ልጅ ሕልውና ዋልታ ናቸው ብሎ ያመጣዋል። ሰው ከተፈጥሮ ጋር ያለውን ግንኙነት እና ስምምነት ብቻም አይደለም ሰውም ከሰው ጋር ያለውን መስተጋብር ከግምት ውስጥ ያስገባል ። ኢትዮጵያዊነት ሕይወት እንጂ እውቀትም ብቻ አይደለም !!!

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኢትዮጵያዊ አእምሮ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share