24/09/2026
"ድጋፍ እና ክትትል ተደረገ::"
መስከረም 13/ 2019 ዓ/ም የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን
ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ክሕሎት ቢሮ የመጡ የድጋፍ እና ክትትል አባላት በየካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ተገኝተው የ2019 የበጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ምን እንደሚመስሉ ድጋፍ እና ክትትል አድርገዋል::
የትብብር ስልጠና ልየታ፣ የአሰልጣኝ በCOC ምዘና፣ የወርክሾፖች ዝግጅት፣ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ፣ የቴክኖሎጂ ልማት ዝግጅት፣ የተቋም ግንባታ እና መሰል ስራዎች ላይ ድጋፍ እና ክትትላቸውን አድርገዋል::
በድጋፍ እና ክትትሉ ወቅት የታዩ ጠንካራ ጎኖችን ለማስቀጠል እና ያሉ ክፍተቶችን በመሙላት 2ተኛ የሩብ ዓመት የዕቅድ ክንውኖችን የተሻለ ለማድረግ እንደሚሰራ ተነግሯል::
የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ኮሚዩኒኬሽን እና ሕዝብ ግን