Mohammedkeyru Anaye

Mohammedkeyru Anaye

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mohammedkeyru Anaye, College & University, Addiss abebe, Addis Ababa.

16/02/2026

ጨረቃ ማክሰኞ ምሽት ከታየች የ1447ዓ.ሒ የታላቁ ረመዷን ፆም ረቡዕ ካልታየች ግን ሐሙስ እንደሚሆን ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት ገለፀ።
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
የካቲት 9፣ 2018 ዓ.ል| ሻዐባን 28፣1447 ዓ.ሒ
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
አዲስ አበባ |

የፌዴራል ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት ለጠቅላይ ምክር ቤቱ በላከው መግለጫ ጨረቃ ማክሰኞ የካቲት 10/18 (ሻዕባን 29/1447) ከታየች የ1447 ዓ.ሒ የታላቁ ረመዷን ፆም ረቡዕ የካቲት 11/18 ዓ.ል የሚጀመር ሲሆን ካልታየች ግን ሐሙስ የካቲት 12/18 ዓ.ል እንደሚጀምር ገልጿል።

ለተከበረው የረመዷን ወር ፆም በሰላም ላደረሰን አሏህ ምስጋና እናቀርባለን ያለው የፌዴራሉ ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት ህዝበ ሙስሊሙ በፆም ወቅት ኢስላማዊውን የመደጋገፍና የመረዳዳት ተግባር የበለጠ አጠናክሮ እንዲቀጥልም አደራ ብሏል።

ረመዷን የጤና፣ የሰላምና የፍቅር እንዲሆንም ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤቱ መልካም ምኞቱን ለመላው ህዝበ ሙስሊም ገልጿል።
••••••••••••
የኢት/እ/ጉ/ጠ ምክር ቤት ሕዝብ ግንኙነት።
ይከታተሉን | Follow us፡
ፌስቡክ | Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council
ቴሌግራም | t.me/eiasc1
ትዊተር | https://x.com/eiasc13

Photos from የሀላባ ዞን መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ's post 16/02/2026
Photos from Ministry of Agriculture - Ethiopia's post 16/02/2026
Photos from በሀላባ ዞን የዌራ ዲጆ ወረዳ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት's post 16/02/2026
16/02/2026

ዊልያም ሳሊባ

31/01/2026

‎🔥 የ24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ መርሃግብር በኢትዮጵያ ቀን እና ሰዓት አቆጣጠር

‎📅 ቅዳሜ ጥር 23 - 2018 ዓ.ም

‎⏱️ 12:00 | ብራይተን ከ ኤቨርተን
‎⏱️ 12:00 | ሊድስ ዩናይትድ ከ አርሰናል
‎⏱️ 12:00 | ዎልቭስ ከ በርንማዉዝ
‎⏱️ 02:30 | ቼልሲ ከ ዌስትሃም
‎⏱️ 05:00 | ሊቨርፑል ከ ኒዉካስትል

‎📅 እሁድ ጥር 24 - 2018 ዓ.ም

‎⏱️ 11:00 | አስቶንቪላ ከ ብሬንትፎርድ
‎⏱️ 11:00 | ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ፉልሃም
‎⏱️ 11:00 | ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ክርስታል ፓላስ
‎⏱️ 01:30 | ቶተንሃም ከ ማንቸስተር ሲቲ

‎📅 ሰኞ ጥር 25 - 2018 ዓ.ም

📲 ፎሎ 📺📡 ☞ እነዚህን አፕልኬሽን ዳውሎድ አድርጋችሁ በስልካችሁ የ15 ብር ጥቅል በመግዛት የእግር ኳስ ጨዋታዎችን live ቤት ቁጭ ብላችሁ መመልከት ትችላላችሁ።

1ኛ.cricfy tv 📺 ☞https://t.me/fetansport1/428

2ኛ.yacine tv 📺 ☞https://t.me/fetansport1/429

3ኛ.yora footy score 📺 ☞https://t.me/fetansport1/430

4ኛ.football Live HD 📺 ☞https://t.me/fetansport1/893

5ኛ.GHD Sport 📺 ☞ https://t.me/fetansport1/895

6ኛ.Playfy tv 📺 ☞ https://t.me/fetansport1/962

7ኛ.Sportzx tv 📺 ☞ https://t.me/fetansport1/963

🇸🇳


‎‎🔥 የ24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ መርሃግብር በኢትዮጵያ ቀን እና ሰዓት አቆጣጠር

‎📅 ቅዳሜ ጥር 23 - 2018 ዓ.ም

‎⏱️ 12:00 | ብራይተን ከ ኤቨርተን
‎⏱️ 12:00 | ሊድስ ዩናይትድ ከ አርሰናል
‎⏱️ 12:00 | ዎልቭስ ከ በርንማዉዝ
‎⏱️ 02:30 | ቼልሲ ከ ዌስትሃም
‎⏱️ 05:00 | ሊቨርፑል ከ ኒዉካስትል

‎📅 እሁድ ጥር 24 - 2018 ዓ.ም

‎⏱️ 11:00 | አስቶንቪላ ከ ብሬንትፎርድ
‎⏱️ 11:00 | ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ፉልሃም
‎⏱️ 11:00 | ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ክርስታል ፓላስ
‎⏱️ 01:30 | ቶተንሃም ከ ማንቸስተር ሲቲ


‎‎🔥

20/01/2026

እናትነት ! በማንም በምንም የማይተከ

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

Addiss Abebe
Addis Ababa