Early Childhood Development ECD - የቀዳማይ ልጅነት እንክብካቤ

Early Childhood Development  ECD - የቀዳማይ ልጅነት እንክብካቤ

Share

ስለ ነፍሰጡር እናቶችና ከስድስት አመት በታች ስላሉ ህፃናት በሁሉም ዙሪያ እንወያያለን።

Photos from Kune Demelash kassaye -Arba Minch's post 23/12/2023
23/12/2023
08/10/2023

በ Selam Birehanu

ማሞቅ አለብን? 😍
ጨቅላ ህፃናት ከመህፀናችን ከወጡ ሰአት እና ደቂቃ ጀምሮ የእናቶቻቸው ልዩ ክብካቤ ያስፈልጋችዋል ፈጣሪ ይገባችዋል ብሎ የሰጠንን እንቁዎቻችንን በንፅህና እና በክብካቤ እንያዛቸው አቅማችን ጉልበታችን የቻለውን እናድርግላቸው ስለ ፀሀይ ማሞቅ መቅዲ ባለፈው አጋርታን ነበር እኔም ከልምዴ ትንሽ ላጋራቹ ከኢቫና ጋር ወደ ውቧ ፀሀይ ወተናል ልጆቻችንን ፀሀይ ስናሞቅ ማድረግ ያሉብን ጥብቅ መልእክቶች አሉ
1ገላቸውን አጥበን ያለምንም ቅባት ንፁ ገላቸውን ፀሀይ ማስነካት ምክናቱም ገላቸው ንፁህ ሲሆን እና ቅባት ነገር ከሌለው ፀሀዮን በቀጥታ እስከ አጥንታቸው ድረስ በመግባት አስፈላጊውን ጥቅም ትሰጣችዋለች😍 አንዳንድ እናቶች አላቹ እዛው ፀሀይ ላይ በቫዝሊን/ቅቤ የምታሹ ያ ልክ አይደለም።
2 የፀሀዩ ጨረር አደገኛ ስለሆነ አይን እና ወንዶች ከሆን የዘር ፍሬአቸው ጋር ጨርቅ በማሰር ተገቢውን ጥንቃቄ እናድርግላቸው ጨረሩ አይናቸውን በሀይል ካገኘ እስከመንሸዋረር ያደርሳችዋል።
3 ፀሀይ የምናሞቅበት ሰአት እንወቅ ከጥዋቱ 2:00 ሰአት እስከ 4:00 ሰአት ማሞቅ እንችላለን በሰአቱ ሂደት የፀሀዮም ጉልበት እየጨመረ ስለሚመጣ ከ3:00 ሰአት በፊት ከ15/30 ደቂቃ እናሙቃቸው ከ3:00 ሰአት ቦኃላ 10/15 ደቂቃ እናሙቃቸው።
4 ፀሀይ ስናሞቅ በተለይ ሴት ልጆቻችን የተስተካከለ አቋም እና ቆንጆ/የሚያምር መቀመጫ😄 እንዲኖራቸው ፀሀይስናሞቃቸው ጀርባቸውን ገልብጠን ከወገባቸው ወደ መቀመጫቸው ወደታች ማሳጅ እናድርጋቸው።
5 ከፀሀይ ስናስገባቸው ባዘጋጀንላቸው ቅባት በደንብ አድርገን ማሳጅ እናድርጋቸው በተለይ መቀመጫቸው አከባቢ የዳይፐር ራሽ እንዳይወጣባቸው ምቾት እንዳያጡ ቫዝሊናችንን በወፍራሙ እንቀባቸው ዳይፐሩ የሚያርፍ በት ቦታ ላይ ከዛ ያዘጋጀንላቸውን ምቹ ልብስ እናልብሳቸው እኔ ያለውበት ድሬ ስለሆነ ይሞቃል ሺቲዋን ገርግዳለች😍 እናተም እንደ ቤታቹ እና እንደየ አካባቢአቹ አልብሷቸው ምቹ ልብስ።
6 በደንብ አጥብታቹ አስገስታቹ መኝታቸውን አደላድላቹ አስተኟቸው ለነሱም ለናተም ቆንጆ እረፍት ታገኛላቹ😍
7 ጥፍራቸውን በተለምዶ በጥርሳችን የመቁረጥ ነገር አለ ትልቅ ስህተት ነው አፋችን ብዙ አይነት ጀርሞችን ይይዛል እነሱ ደሞ እጃቸውን ይጠቡታል ስለዚህም ይታመሙብናል አናድርገው በፍፁም ለህፃናት ተብለው የተዘጋጁ የጥፍር መቁረጫዎች በየ ፋርማሲው አሉ ብርሀን የሚታይበት ቦታ ላይ በጥንቃቄ ቁረጧቸው። ምክናቱም ፊታቸውን በጣም ይቧጥጡታል ኢቫን ተቆርጣም አታርፍም😍
8 እግሮቻቸውን ገልብጣቹ በደንብ ፀሀይ እንዲያገኝ አድርጉ።
9 ከመቼ ጀምሮ ነው ፀሀይ ማሞቅ ያለብን ካላቹ ተወልደው ከ12ተኛ ወናቸው ጀምሮ ፀሀይ ማሞቅ እንችላለን።
10 እስከ ስንት አመታቸው ፀሀይ መማሞቅ እንችላለን ካላቹ ከ0/አመታቸው እስከ 3 አመታቸው ማሞቅ እንችላለን።
11 ስናስተኛቸው በልካቸው ምቾት ያለው ትራስ እናድርግላቸው ካልሆነ ምቾት አያገኙም ተረጋግተው መተኛት አይችሉም።
😍
😍😍
🙄

27/07/2023

ልጅዎ እንዴት እያደገ/ችግር ነው?

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address

Addis Ababa
0123456