21/05/2020
አስደሳች ዜና ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ከካፋ ባንዳድ ወረዳዎች ለኮቪድ_19 መከላከያ የምሆን ብር ከግንቦት ወር የመምህራኖች ደሞዝ 10% ተቀንሶ ኮሮናን ለመከላከል ድጋፍ እንድሆን የአንዳንድ ወረዳ ትምህርት ፅህፈት ቤት ሰራተኞችና ሱፐርቫይዘሮች እንደተወያዩ መረጃ ደርሶናል።ምናልባት ባሁን ሰአት መምህራን በ9 ወር የJEG ዉዝፍ ክፍያ ቆይታ ምክንያት ቁጣዉን ማሰማት ላይ ባለበት ወቅት ሌላ ቁጣ ለማስነሳት የምትንቀሳቀሱ የወረዳ ፅ፧ቤት ሀላፍዎችና ሱፐርቫይዘሮች መምህራንን ቀድማችሁ አወያይታችሁ ካልሆነ ችግር እንደምፈጠር ብታስተዉሉ ጥሩ ነዉ ለማለት እንወዳለን