Empower Generation

Empower Generation Empower generation is a training and consultancy company.

መልካም የጥምቀት በዓል ይሁንላችሁ!
18/01/2023

መልካም የጥምቀት በዓል ይሁንላችሁ!

እየተጓዝንባቸው  ስላሉ መንገዶች ምን ያህል እርግጠኞች ነን ምን ያህልስ ትክክል ነን ለስኬት ይሆናል ብለን የጀመርነው መንገድ ምን ያህልስ ዋጋ እንደ ሚያስከፍለን እና እስከ መጨረሻው ለመጓዝ...
11/01/2023

እየተጓዝንባቸው ስላሉ መንገዶች ምን ያህል እርግጠኞች ነን ምን ያህልስ ትክክል ነን ለስኬት ይሆናል ብለን የጀመርነው መንገድ ምን ያህልስ ዋጋ እንደ ሚያስከፍለን እና እስከ መጨረሻው ለመጓዝስ እርግጠኛ ነን?
የነዚህን ጥያቄዎች መልስ ብዙዎች ለማወቅ እና በትክክለኛው የስኬት ጎዳና ላይ ለመሄድ ይፈልጋሉ።
ይህን በኢምፓወር ጀነሬሽን የነፃ ስልጠና ላይ ያገኙታል።

ቀድመው ቦታ ለመያዝ
አሁኑኑይደውሉ!👇👇👇
+2519 42 22 20 94
+2519 89 81 86 94

እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ።በዓሉ የሰላም የደስታ የፍቅር  ይሁንላችሁ።
07/01/2023

እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
በዓሉ የሰላም የደስታ የፍቅር ይሁንላችሁ።

ብዙ ሰው እውቀቱን ወደ ስኬት እና ወጤት መቀየር ያለመቻል ክፍተት አለበት ይህ በድግግሞሽ ስልጠና መቀየር የሚች ነው።   ቀድመው ቦታ ለመያዝአሁኑኑይደውሉ!👇👇👇+2519 42 22 20 94+2...
28/12/2022

ብዙ ሰው እውቀቱን ወደ ስኬት እና ወጤት መቀየር ያለመቻል ክፍተት አለበት ይህ በድግግሞሽ ስልጠና መቀየር የሚች ነው።

ቀድመው ቦታ ለመያዝ
አሁኑኑይደውሉ!👇👇👇
+2519 42 22 20 94
+2519 89 81 86 94

በጣም ድንቅ ቆይታ የዛሬው ትውልድ የነገ ተስፋዎችእናንተን የመሰሉ የኢትዮጵያ ፍሬዎች ስላገኘን በጣም ደስ ብሎናል ለዚህ ፕሮግራም መሳካት የለፋቹ የደከማቹ ሁሉ ተባረኩ🙏🙏🙏
24/12/2022

በጣም ድንቅ ቆይታ የዛሬው ትውልድ የነገ ተስፋዎች
እናንተን የመሰሉ የኢትዮጵያ ፍሬዎች ስላገኘን በጣም ደስ ብሎናል ለዚህ ፕሮግራም መሳካት የለፋቹ የደከማቹ ሁሉ ተባረኩ🙏🙏🙏

አዲስ ብርሀን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎችን ላለፉት 2 ቀናት በነበረን ስልጠና እጅግ ደስ የሚል እና የመቀበል አቅማቸው ሀገራቸው የመለወጥ ጉጉታቸው አስተ...
24/12/2022

አዲስ ብርሀን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎችን ላለፉት 2 ቀናት በነበረን ስልጠና እጅግ ደስ የሚል እና የመቀበል አቅማቸው ሀገራቸው የመለወጥ ጉጉታቸው አስተሳሰባቸው እና ምኞታቸው በጣም የሚገርም ነበር እንደ ትምህርት ቤታቸው ስምም ብርሃን ነበሩ። እኛም ሀገር ተረካቢ ልጆች ላይ የሰጠነው ስልጠና እጅግ ከልብ የመነሳሳት እና በሙሉ አቅም የሰጠንበት ስልጠና ነው። ኢምፓወር ጀነሬሽን ትውልዱን የማብቃት አላማውን ፈልጎ እንዲያገኝ እንደሀገር ትልቅ የቤት ስራ የወሰድንበትም የመጀመሪያ ምዕራፍ ነው።

የተማሪዎቻቸው ሀላፊነት ወስደው ጥሩ ነገር እንድንመግብ ስለጋበዙን የትምህርት ቤቱን ዋና ዳይሬክተር እና ም/ዳይሬክተር እንዲሁም መምህራን ከልብ እናመሰግናለን።

ኢምፓወር ጀነሬሽን
ኑ ነጋችንን አብረን እንገንባ!

ማሰብ ማለት ስለ መብላት ሰለ መጠጣት ወይም ስለ ስራ አይደለም የማሰብን ትልቁን አቅም በመጠቀም በዙ ነገሮችን መቀየር ይችላሉ።   ቀድመው ቦታ ለመያዝአሁኑኑይደውሉ!👇👇👇+2519 42 22 2...
20/12/2022

ማሰብ ማለት ስለ መብላት ሰለ መጠጣት ወይም ስለ ስራ አይደለም የማሰብን ትልቁን አቅም በመጠቀም በዙ ነገሮችን መቀየር ይችላሉ።

ቀድመው ቦታ ለመያዝ
አሁኑኑይደውሉ!👇👇👇
+2519 42 22 20 94
+2519 89 81 86 94

15/12/2022

ይቻላል ብለን ካሰብን ብዙ በሮች እና መንገዶች ለእራሳችን ተደራሽ ይሆናሉ። የማይቻል ነው ብለን ካሰብን፣ እንዲከፍቷቸው የሚማፀኑት እንኳን ፈፅሞ የማይታዩ ይመስለናል::
እምነት ካለ ሁሌም መንገድ አለ።

ቀድመው ቦታ ለመያዝ
አሁኑኑይደውሉ!👇👇👇
+2519 42 22 20 94
+2519 89 81 86 94

ደውሉን አድምጠው !ለምን የሚባል ጥያቄ ውስጥህን እየረበሸው ነው? ሙሉ ነገር ተሟልቶልህ የምትፈልገውን ሁሉ አግኝተህ ያሉህ ሁሉ በጣም የሚያኮሩህ እና የምትደሰትባቸው ሆኖ ግን ደግሞ የሆነ የ...
06/12/2022

ደውሉን አድምጠው !

ለምን የሚባል ጥያቄ ውስጥህን እየረበሸው ነው? ሙሉ ነገር ተሟልቶልህ የምትፈልገውን ሁሉ አግኝተህ ያሉህ ሁሉ በጣም የሚያኮሩህ እና የምትደሰትባቸው ሆኖ ግን ደግሞ የሆነ የጎደለህ ነገር እንዳለ ማድረግ እየቻልክ ያላደረግኸው መፈፀም እየቻልህ ያልፈፀምኸው ነገር እንዳለ ይሰማሀል ? ድንገት ተነስተህ ምን እያደረኩ ነው እኔ ይህቺን ብቻ ነኝ እንዴ ? ብዙ ማድረግ የምችል ሰው አንደለሁም እንዴ እያለ ውስጥህ ጥያቄ ካበዛብህ እንኳን ደስ አለህ ! የለውጥ ደውል እየተደወለልህ ነው ውስጥህ ለውጥ ፈልጓል አዲስ ነገርን እንድትፈጥር እየጋበዘህ ነው ! ስለዚህ ስሜቱን ለማምለጥ አትሞክር ተጋፈጠው ምን ማድረግ እንደምትችል ራስህን ጠይቀው ከዚያም የለውጥ መንገድህን ጀምር ይሄ ድንቅ ግዜ እንዳያመልጥህ !

ቀድመው ቦታ ለመያዝ
አሁኑኑይደውሉ!👇👇👇
+2519 42 22 20 94
+2519 89 81 86 94

ጥሩ ነገሮች ሁልጊዜ ቆሞ ለሚጠብቁት አይመጣም መሄድ እና እሱን ማግኘት መፈለግ ይጠይቃል።ቅዳሜ አይቀርም
30/11/2022

ጥሩ ነገሮች ሁልጊዜ ቆሞ ለሚጠብቁት አይመጣም መሄድ እና እሱን ማግኘት መፈለግ ይጠይቃል።
ቅዳሜ አይቀርም

እንኳን አደረሳችሁ መጪው አመት የደስታ የፍቅር የጤና ህልማችሁ የሚሳካበት የበረከት አመት ይሁንላችሁ።     መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ!
10/09/2022

እንኳን አደረሳችሁ መጪው አመት የደስታ የፍቅር የጤና ህልማችሁ የሚሳካበት የበረከት አመት ይሁንላችሁ።
መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ!

Address

22, Awerarus
Addis Ababa
0000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Empower Generation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Empower Generation:

Shortcuts

Share