11/06/2026
አራተኛው የኢዮር ሲኒማ ምሽት ይሄንን ይመስል ነበር!
በቀጣይ ለዕይታ የምናበቃው አንጋፋ የፊልም ባለሙያዎች የተሳተፉበትን የኢትዮጵያዊ ቅዱስ አጭር ፊልም በተመለከተ መረጃዎችን ለማግኘት ገጻችንን ይከታተሉ!
Cinema / Magazine / Production
Connect / Build / Serve
Film community
11/06/2026
አራተኛው የኢዮር ሲኒማ ምሽት ይሄንን ይመስል ነበር!
በቀጣይ ለዕይታ የምናበቃው አንጋፋ የፊልም ባለሙያዎች የተሳተፉበትን የኢትዮጵያዊ ቅዱስ አጭር ፊልም በተመለከተ መረጃዎችን ለማግኘት ገጻችንን ይከታተሉ!
30/05/2026
በዲያቆን አቤል ካሳሁን ከተዘጋጀው ከቅዱስ ጳውሎስ መጽሐፍ ውስጥ ይበልጥ ልብዎ ላይ የቀረውን ክፍል አስተያየት መስጫው ላይ ይጻፉልን!
ቅዳሜ ግንቦት 29 ከቀኑ 10፡30 ጀምሮ ቅዱስ ጳውሎስ/Paul Apostle of Christ የተሰኘውን ፊልም ተመልክተን ከቅዱስ ጳውሎስ መጽሐፍ ደራሲ ጋር ስለ ቅዱስ ጳውሎስ እንወያያለን!
ይሄ ልዩ ምሽት እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ በ200 ብር ብቻ ቲኬትዎን ይቁረጡ
በዕለቱ በር ላይ ቲኬቱን በ250 ብር ያገኛሉ
https://forms.gle/Jgb5p6xwch8WNDUL6
23/05/2026
በሐዋርያት ጾም የመጀመሪያው ቅዳሜ ግንቦት 29 ከቀኑ 10፡30 ጀምሮ የሐዋርያው የቅዱስ ጳውሎስን ፊልም ለመመልከትና በሐዋርያው በቅዱስ ጳውሎስ ላይ ድንቅ መጽሐፍ ባስነበበን በዲያቆን አቤል ካሳሁን የሚቀርበውን የፊልም ዳሰሳ ለመታደም አሁኑኑ ቲኬትዎን ይቁረጡ!
https://forms.gle/Jgb5p6xwch8WNDUL6
15/05/2026
የክርስቶስ ትንሣኤ በወንጀል ምርመራ ስልት ሊፈትሽ የሞከረ ወታደር ታሪክ
የጲላጦስ ታማኝ ሹም የሆነ አለቃ ነው!
ክርስቶስ ሲሰቀል በስፍራው ነበር!
የመቃብሩን ድንጋይ አንከባሎ መቃብሩን በማህተም ዘግቷል!
ኬፋ ሐዋርያቱ የክርስቶስን አካል ሰረቁት ሲል ፤ ሐዋርያት ደግሞ የክርስቶስን ትንሳኤ ሲመሰክሩ
ይሄንን ጉዳይ ለማጣራት በንጹህ ልቡ ይነሳል!
የተለያዩ ሰዎችን ይመረምራል!
በዚህ ሂደቱ ምን እንደሚያጋጥመው ኹላችንም አብረን ነገ ቅዳሜ ግንቦት 8 ከ10፡30 ጀምሮ Risen የተሰኘውን ፊልም በአማርኛ subtitle በኢዮር የሲኒማ ምሽት እናያለን።
በዕለቱ በር ላይ ቲኬት በ250 ብር ስለሚሸጥ ከታች ባለው ሊንክ በ200 ብር አሁኑኑ ቲኬትዎን ይቁረጡ!
https://forms.gle/DLuJsyYMrDPeBSxq8
04/05/2026
ሦስተኛው የኢዮር ሲኒማ ምሽት
Risen የተሰኘው ፊልም በአማርኛ subtitle (የግርጌ ጽሑፍ) ለዕይታ የሚቀርብ ሲሆን ዲያቆን በረከት አለምሸት በፊልሙ ላይ ዳሰሳውን ያቀርባል በተጨማሪም ለውይይት ጊዜ ይኖረናል።
ቅዳሜ ግንቦት 8 ከቀኑ 10:30 ጀምሮ 22 ጎላጉል አቅራቢያ በሚገኘው ባታ ኮምፕሌክስ 3ኛ ፎቅ ላይ እንገናኝ።
መግቢያ 200 ብር ብቻ ሲሆን ትኬቱን ለማግኘት ከስር ባለው ማስፈንጠርያ አሁኑኑ ይመዝገቡ
https://forms.gle/DLuJsyYMrDPeBSxq8
ሙሉውን ዩቲዩብ ቻናላችን ላይ ይመልከቱ
https://youtu.be/mRLlXkmu9T8?si=izOKA6SAHUHHWzL-
09/04/2026
በመምህር ዳንኤል ሠ/ሚካኤል በኹለተኛው የኢዮር ሲኒማ ምሽት ላይ የቀረበው የፊልም ዳሰሳ በዩቲዩብ ተለቋል!
አስተያየት መስጫው ላይ ባለው ሊንክ በመግባት ይህንን ድንቅ ዳሰሳ ይከታተሉ
07/04/2026
የዩቲዩብ ቻናላችንን በመቀላቀል በተከታታይ የምንለቃቸውን የፊልም ዳሰሳዎችንና ሌሎች ይዘቶችን ይከታተሉ!
ሊንኩን አስተያየት መስጫው ላይ ያገኙታል።
05/04/2026
ኹለተኛው ዙር የኢዮር ሲኒማ ምሽት ትውስታዎች... (ክፍል 1)
02/04/2026
ነገ ዐርብ መጋቢት 25 ከቀኑ 10:30 ጀምሮ 22 ጎላጉል አካባቢ በሚገኘው ባታ ኮምፕሌክስ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ እንገናኝ!
አሁኑኑ ለመመዝገብ https://forms.gle/E9YJqEQkqfPaK5yK7