04/10/2025
ያበደ አሰላለፍ! VIVA Arsenal!!!!!
ኢትዮጵያ ትቅደም!!!!
04/10/2025
ያበደ አሰላለፍ! VIVA Arsenal!!!!!
04/10/2025
📌 Vacancy Announcement:-
Organization: Ethiopian Pharmaceuticals Manufacturing Share Company (EPHARM)
Position: Medical Representative
Education: BSc in
Location: Addis Ababa
Required No: 4
Minimum Experience: 2 years
Deadline: October 7, 2025
🔗 Vacancy Details
https://doctorsonlinee.com/tag/epharm/
repost
➡️ Share
30/09/2025
29/09/2025
ሮይ ኪን
🗣️ "ሊቨርፑል ኒውካስትን 2-0 እየመራ ከኋላ መጥተው ሁለት ጎሎችን ሲያስቆጥሩ ምን እንደተፈጠረ አስታውስ። አሰልጣኙ ባገኘው ነጥብ ረክቷል? በፍፁም አይደለም። ምን እንዳደረገ ተመልከት ወጣቱን ተጫዋች ሪዮ ንጉሞሃን ቀይሮ አስገባው እናም ጨዋታውን አሸንፎ ወጣ። 'እዚህ የመጣሁት ጨዋታውን ለማሸነፍ ነው' የሚል መልዕክትም ነበር ያስተላለፈው።"
"አርሰናል ይህንን አይቶ አሪፍ አቋሙ ላይ ከማይገኘው ማንቸስተር ሲቲ ጋር አቻ በመውጣቱ የሚኮራ ከሆነ ራሱን መጠየቅ አለበት።"
©ግእዝ የሞቴ ቋንቋ ነው!
--------------------------------------------------------------
ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ ለአማራ ክልል ት/ቢሮ ምን አሉ?
" ሕገ መንግሥቱ ካልተሻሻለ በስተቀር አሁን ባለው ሕገ መንግሥት የአማራ ክልል ከግእዝ ይልቅ ብዙ ተናጋሪ ያላቸውን የአገር ውስጥ ቋንቋዎችን በትምህርት ሥርዓቱ ውስጥ ማካተት ነው የሚበጀው" ሲሉ ምክረ ሃሳባቸውን ለBBC Amharic ተናግረዋል።ከዚህ በታች ያለውን ሙያዊ አስተያየታቸውንም እዩት፡፡
"ግእዝ የሞተ ቋንቋ ነው፡፡ይህንን ቋንቋ እንደ አንድ የትምህርት ዓይነት ከሦስተኛ ክፍል ጀምሮ መስጠቱ እርባና የለውም ብለዋል።
አንድ ቋንቋ የአፍ መፍቻ ተናጋሪ ከሌለው እና ከ25 ሺህ በታች ተናጋሪ ካለው ሞቷል እንደሚባል የሚናገሩት መምህሩ፣ ይህንን "የሞተ ቋንቋ" ከታች ከፍል ጀምሮ መስጠት የተማሪዎችን ጊዜ ማጥፋት እንደሆነ ገልጸዋል።
ቋንቋን የመማር ወሳኝ ዓላማ ለተግባቦት እና ሕይወትን ለመምራት እንደሆነ የሚናገሩት መምህር በድሉ ግን፣ ግእዝ ለተግባቦትም ሆነ ሕይወትን ለመምራት አሁን ላይ ጥቅም የለውም ብለዋል።ሆኖም የግእዝ ቋንቋ ጭራሽኑ በትምህርት መልክ መሰጠት የለበትም የሚል አቋም የላቸውም።
የግእዝ ቋንቋ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ በጀርመን እና በፈረንሳይ ውስጥ ይሰጣል የሚሉት መምህር በድሉ፣ ቋንቋው የሚሰጠው በግእዝ ቋንቋ ምርምር ማድረግ ለሚፈልጉ ብቻ መሆኑን ይጠቅሳሉ።በመሆኑም ትምህርቱ ይሰጥ ከተባለም መሰጠት ያለበት ከ9 ክፍል ጀምሮ ወይም ለአንትሮፖሎጂ፣ ለታሪክ እና ለቋንቋ ጥናት ፍላጎት ላላቸው የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች እንዲሆን መምህሩ ይመክራሉ።
ዩኒቨርሲቲ ከገቡ በኋላ ለአንድ ዓመት የግእዝ ቋንቋ መማራቸውን የሚናገሩት መምህር በድሉ፣ ግእዝ አይጠቅምም የሚል አቋም ባይኖራቸውም፤ የተግባቦት እና የሕይወት ጥቅሙ ውስን የሆነን ቋንቋ ከሦስተኛ ክፍል ጀምሮ መስጠት "ለተማሪዎች የጊዜ ብክነት ነው የሚሆነው" ሲሉ ውሳኔውን ተችተዋል።
"ተማሪዎቹስ ዘጠኝ ዓመት ሙሉ ምንድን ነው የሚማሩት?" ሲሉም በሚኖረው ዝግጅት ላይም ጥያቄ አንስተዋል።
"የትምህርት ዓላማው ተማሪዎች ለወደፊት ሕይወት እንዲዘጋጁ ማድረግ ነው" የሚሉት በድሉ (ዶ/ር)፣ ተማሪዎች በዚህ ዘመን ግእዝን ከሚማሩ 'ፈረንሳይኛ' ቢማሩ እንደሚጠቀሙ ያምናሉ።ግእዝ መሰጠት ያለበት በዚያ ዙሪያ ፍላጎት ላላቸው እና እንደ ታሪክ እና አንትሮፖሎጂ ባሉ የማኅበራዊ ሳይንስ ዘርፎች ላይ ለሚሰማሩ ተማሪዎች እንደሆነም ሙያዊ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
በመቀጠልም ዶ/ር በድሉ ሲናገሩ "ከሦስተኛ ክፍል ጀምሮ የሚሰጠው የግእዝ ቋንቋ ትምህርት ይዘልቃል ብዬ አላስብም፤ ቢዘልቅም ተግባራዊ የሚሆን አይደለም።"በኢህአዴግ አስተዳደር ዘመን በትምህርት ዓይነት መሰጠት ስላለባቸው ቋንቋዎች ጥናት አድርገው እንደነበር ያስታወሱት መምህር በድሉ፣ በጥናታቸው ወቅት "የቋንቋ ብዛት ችግር" እንደነበር አስታውሰዋል።
"አንድ ተማሪ በትምህርት ሕይወቱ ብሔራዊ ቋንቋ፣ የአፍ መፍቻ ቋንቋ፣ የክልሉ የሥራ ቋንቋ እና ሌሎች የውጭ ቋንቋዎችን ይማራል። ይህም በአንድ ቀን ውስጥ ካለው የትምህርት ክፍለ ጊዜ አብዛኛውን የሚወስድ ነው" ብለዋል። በመሆኑም "ለተወሰነ አገልግሎት ወይም ለቤተ ክህነት ብቻ የሚያገለግልን ቋንቋ" ከሦስተኛ ክፍል ጀምሮ መስጠቱ የተማሪዎችን ጊዜ ከማባከን ያለፈ ጠቀሜታ እንደሌለው ያስረዳሉ።በድሉ ዋቅጅራ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ውስጥ ተማሪዎች ሊማሯቸው የሚገቡ ቋንቋዎች የሚወሰኑት ፖለቲካዊ በሆነ መንገድ ነው ሲሉ አካሄዱን ይተቻሉ።
"በምክር ቤት ድምጽ ነው ቋንቋ የሚጫነው" ይላሉ። ሆኖም ልጆች በራሳቸው መወሰን የሚችሉበት ዕድሜ ላይ ካሉ ምርጫው የእነርሱ መሆን እንዳለበት ያምናሉ::
ፒድተር ዱርሪ:🗣ማንቸስተር ዩናይትድ በነሀሴ አንድ ድል፣ በመስከረም አንድ ድል፣ በጥቅምት አንድ ድል፣ በህዳር አንድ ድል እና በታህሳስ አንድ አሸናፊ ቡድን ነው። ልክ እንደ የወር አበባ ዑደት ነው! በጥር ወር ካላሸነፉ እርጉዝ መሆናቸውን እናውቃለን።"
Football Era!
የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች
የተፈተኑት 585,882
ያለፉት 48,920
የወደቁት 536,962 ሆነዋል።
----------------------------------
ምን ይባላል?