የሙጎ ወጠቶች ማህበር

የሙጎ ወጠቶች ማህበር Youth association

15/07/2026
04/06/2026

Celebrating my 5th year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉

17/02/2026

🎉 እንኳን ለ1447ኛው የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ

የረመዷን ጨረቃ በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ ስለታየች ነገ ረቡዕ የረመዷን የመጀመሪያ ቀን ይሆናል።

ዛሬ ማታ የተራዊህ ሰላት ይጀመራል

አላህ የምንጠቀምበት ያድርገን!
ረመዷን ሙባረክ! 🌙✨

ሙሉ ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ለአለህ ይገባው🙏ሙኒር ሀይረዲን አሪቆ አሳቢነቱ ሚዛን የሚደፋ ፤ ለእውነት የሚቆም  ለትውልድ ሚለፋ ጀግና ነውየሀጂ ሸሚል ሁልሰቦን የትምህርት ራዕይ እና ዱኣ በዚህ...
14/02/2026

ሙሉ ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ለአለህ ይገባው🙏
ሙኒር ሀይረዲን አሪቆ አሳቢነቱ ሚዛን የሚደፋ ፤
ለእውነት የሚቆም ለትውልድ ሚለፋ ጀግና ነው
የሀጂ ሸሚል ሁልሰቦን የትምህርት ራዕይ እና ዱኣ በዚህ እንቁ ወጣት አላህ ዉለታውን እየከፈለን ስለሆነ
ሙሉ ምስጋና ችሮታው ሰፊ ለሆነው ለአለማቱ ጌታ ለአለህ ይገባው🙏
አላህ በተቋሙ ለወላጆቻቸው የአይን ማረፍያ ለሀገራቸው የጀርባ አጥንት ለዲናቸውም ጋሻና መከታ የሚሆን ትውልድ ያፍራበት።🤲🏻🤲🏻🤲🏻
ሙኒር ሀይረዲን ❤ከልብ እናመሰግናለን:: ኢንጅነር ሙኒር ከሌላው ለየት የሚያደርገው ተወልዶ ያደገው ተምህርት የተማረው አደስ አበባ ሢሆን አባት እናቱ ተወልደው ላደጉበት ቀዬ እንደዚህ አይነት የትውልድ ማንቂያ መገንባቱ እጅግ የሚያስመሰግነው ነው:: ሌሎች ባለሃብቶችም የሡን ፈለግ ብትከተሉ አንድም የተቸገረ ሠው አይኖርብንም:: ክብር ኸይር ስራ ለሚሰሩ🙏🙏🙏🙏✌🙏🙏🙏🙏

Address

Addis Ababa

Telephone

+251912732323

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የሙጎ ወጠቶች ማህበር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to የሙጎ ወጠቶች ማህበር:

Shortcuts

Share