Demi coming soon

Demi coming soon You are who come to connected with this page always get new information.

16/05/2026
16/05/2026

27/09/2024
የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መስከረም 25 እና 26 ይከበራል ፡- የአባ ገዳዎች ኅብረትመስከረም 16/2017 ዓ.ም የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መስከረም 25 እና 26 እንደሚከበር የአባ ገዳዎች ኅ...
26/09/2024

የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መስከረም 25 እና 26 ይከበራል ፡- የአባ ገዳዎች ኅብረት

መስከረም 16/2017 ዓ.ም

የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መስከረም 25 እና 26 እንደሚከበር የአባ ገዳዎች ኅብረት አስታወቀ።

በዚሁ መሠረት የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል መስከረም 25 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ የሚከበር ሲሆን የሆረ ሀርሰዲ ኢሬቻ በዓል ደግሞ መስከረም 26 ቀን 2017 ዓ.ም በቢሾፍቱ እንደሚከበር ኅብረቱ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

24/09/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Abdi Maddaa Isa, Gezahegn Tefera, Nuradin Aliyi, ሶል ፈረንሳይ ለጋሲዮን, Dereje Mengistu

አስተማማኝ ሠላም ሁሉም ሰው ቅድሚያ ለሠላም መሰጠት አለበት
23/09/2024

አስተማማኝ ሠላም ሁሉም ሰው ቅድሚያ ለሠላም መሰጠት አለበት

Address

Addis Ababa

Telephone

+251908771681

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Demi coming soon posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Demi coming soon:

Shortcuts

Share