Head Driving School

Head Driving School driving license school in diffrent catagory with a good custemer handling and experienced teachers.

03/03/2024

መንጃ ፈቃድ ለማውጣት ሲያስቡ ምርጫዎ ሔድ ይሁን

እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን፤ አደረሳችሁ
07/01/2023

እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን፤ አደረሳችሁ

15/11/2022

ሔድ የመንጃ ፈቃድ ማሰልጠኛ ተቋም ረጅም ዓመት ባካበትነው የስራ ልምድ ለመንጃ ፈቃድ አውጪዎች
በቁ.1 ጉርድ ሾላ ሳሊተምህረት ቤ/ክ በታች ፊጋ ማዞሪያ ትራፊክ መብራት ባሮክ ህንፃ ላይ
በቁ.2 ሀያት አደባባይ አራብሳ ታክሲ መያዣ ሜራ ሬስቶራንት አጠገብ ንብ ባንክ ያለበት ህንፃ ላይ እንገኛለን።
መንጃ ፈቃድ መሰልጠን ሲያስቡ ምርጫዎ ሔድ ይሁን!!ለበለጠ መረጃ
በ 0911-22 35 30/0911-07 61 47 ይደውሉ

እንኳን ደስ አላችሁ ለሰልጣኞቻችን ሔድ ቁጥር 2 አያት ቅርንጫፍ ቢሮ ምዝገባ ጀምረናል።   በተለይ ለክረምት ለተማሪዎች በተለያየ የስልጠና ፕሮግራም በመረጡት አማራጭ እናንተን ለማሰልጠን ዝግ...
21/06/2022

እንኳን ደስ አላችሁ ለሰልጣኞቻችን ሔድ ቁጥር 2 አያት ቅርንጫፍ ቢሮ ምዝገባ ጀምረናል።
በተለይ ለክረምት ለተማሪዎች በተለያየ የስልጠና ፕሮግራም በመረጡት አማራጭ እናንተን ለማሰልጠን ዝግጅታችንን አጠናቀናል።
ቁጥር 1 ሳሊተ ምህረት ፊጋ ማዞሪያ መብራት
ቁጥር 2 አያት አደባባይ አራብሳ ታክሲ መያዣ
ይደውሉልን 0911-223530/0911-076147

ሔድ ቁጥር 2 የመንጃ ፈቃድ ማሰልጠኛ ተቋማችን ከኮተቤ ወንድራድ አጠገብ የነበረውን ቢሮ አድራሻ ለውጥ አድርጎ አያት ፀበል /አራብሳ/ ታክሲ መያዣው ጋር መቀየራችንን በታላቅ አክብሮት እንገል...
22/05/2022

ሔድ ቁጥር 2 የመንጃ ፈቃድ ማሰልጠኛ ተቋማችን ከኮተቤ ወንድራድ አጠገብ የነበረውን ቢሮ አድራሻ ለውጥ አድርጎ አያት ፀበል /አራብሳ/ ታክሲ መያዣው ጋር መቀየራችንን በታላቅ አክብሮት እንገልፃለን። ለበለጠ መረጃ
0911 22 35 30 /0911 07 61 47 ይደውሉ

ለመላው የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ  ክርስትና አማኞች በሙሉ በዓሉ የሰላም የጤና የፍቅር የመተሳሰብ የአንድነት ይሁንላችሁ።     ሀገራችንን ፈጣሪ አምላክ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን።
23/04/2022

ለመላው የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ክርስትና አማኞች በሙሉ በዓሉ የሰላም የጤና የፍቅር የመተሳሰብ የአንድነት ይሁንላችሁ።
ሀገራችንን ፈጣሪ አምላክ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን።

19/02/2022

ሔድ የመንጃ ፈቃድ ማሰልጠኛ ዋና ቢሮ ሳሊተ ምህረት ቤ/ክ ዝቅ ብሎ ፊጋ ማዞሪያ መብራት ባሮክ ህንፃ 4 ፎቅ ላይ በተጨማሪ
ሔድ የመንጃ ፈቃድ ማሰልጠኘ ቁጥር 2 ወንድራድ ት/ቤት አጠገብ ወረዳ 11 ፊት ለፊት እንገኛለን ።
የምስራች ተቋርጦ የነበረው ለኤርትራ ስደተኞች የመንጃ ፈቃድ ስልጠና ማሰልጠን ጀምረናል ቢፈልጉ በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ በራሳችን ባለሙያ በተዘጋጀ መፅሐፍ ስልጠና እንሰጣለን ይጎብኙን።
የመንጃ ፈቃድ ማውጣት ካሰቡ ወይም ከፈለጉ ሔድን ማሰልጠኛ ተቋምን ሳይጎበኙ የሚማሩበትን ማሰልጠኛ አይምረጡ ።
0911 223530/ 0911 076147 ይደውሉ

እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች
19/01/2022

እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች

ሔድ ቁጥር 2 ከወሰን ወደ ወንድይራድ በሚወስደው አዲሱ አሰፓልት ላይ ወረዳ 11 ፊትለፊት ስልጠና ጀምረናል። ይምጡ ይጎብኙን ለየት የሚያደርገን በፕሮግራም ስለምንመራ ቃላችንን አክባሪ ነን ።...
08/12/2021

ሔድ ቁጥር 2 ከወሰን ወደ ወንድይራድ በሚወስደው አዲሱ አሰፓልት ላይ ወረዳ 11 ፊትለፊት ስልጠና ጀምረናል። ይምጡ ይጎብኙን ለየት የሚያደርገን በፕሮግራም ስለምንመራ ቃላችንን አክባሪ ነን ።
ለስልጠና የተለያዩ አማራጭ ፕሮግራም አለን። ይደውሉልን
0911223530/0911076147

የሔድ መንጃ ፈቃድ ማሰልጠኛ ተቋም ሰራተኞች በለሚ ኩራ ክ/ከ የችግኝ ተከላ ላይ ተገኝተው ችግኝ ሲተክሉ።
01/08/2021

የሔድ መንጃ ፈቃድ ማሰልጠኛ ተቋም ሰራተኞች በለሚ ኩራ ክ/ከ የችግኝ ተከላ ላይ ተገኝተው ችግኝ ሲተክሉ።

18/02/2021

Address

Gurd Shola Salite Mihret. , At The Traffic Light
Addis Ababa

Telephone

0911223530

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Head Driving School posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Head Driving School:

Shortcuts

Share

Category