11/07/2026
📢 የልጆች ምዝገባ ጥሪ — ለአያት እና አካባቢዋ ወላጆች!
የአካባቢያችን ኩራት የሆነው ኒው ኤሊት አካዳሚ (New Elite Academy) ለ2019 (2026/27) የትምህርት ዘመን አዳዲስ ተማሪዎችን ለመቀበል ምዝገባ መጀመሩን በደስታ ያበስራል!
የፊታችን ሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ምዝገባ ይጀምራል። ቦታዎች ሳይሞሉ የልጅዎን ብሩህ ተስፋ ዛሬውኑ ያረጋግጡ።
🌟 ለምን ኒው ኤሊት አካዳሚን ይመርጣሉ?
የአካዳሚክ ብቃት (Academic Excellence): የልጅዎን እምቅ አቅም የሚያወጣ የላቀ የትምህርት አሰጣጥ።
የስብዕና ግንባታ (Character Development): በትምህርት ብቻ ሳይሆን በሥነ-ምግባር የታነጸ ትውልድ ማፍራት።
የዓለም አቀፍ ደረጃዎች (International Standards): ለተለዋዋጭ ዓለም የሚያዘጋጁ የቋንቋ እና የክህሎት ማሳደጊያ ፕሮግራሞች።
የሀገር ፍቅር እና ፈጠራ (Patriotism & Critical Thinking): ሂሳባዊና ምክንያታዊ አስተሳሰብን ከማሳደግ ጋር አብሮነትን ማስተማር።
📍 የት እንገኛለን?
አድራሻ: አያት 49 — ከአየር መንገድ ቤቶች ፕሮጀክት አለፍ ብሎ ወደ አራብሳ በሚወስደው መንገድ ላይ። (በአያት እና አካባቢዋ ለምትኖሩ ወላጆች በጣም ቅርብ እና አመቺ ቦታ ላይ እንገኛለን!)
📞 ለበለጠ መረጃ እና ምዝገባ፡
ስልክ ቁጥሮች: 0952 120000 / 0952 110000
ድረ-ገጽ: www.neweliteacademy.com
"የልጅዎን ነገ ብሩህ እናደርጋለን! (Inspiring Children for an Exciting Future!)"
Inspiring Children for Exciting Future የልጆችዎን ነገ ብሩህ እናደርጋለን