የውሸት መጨረሻው ውርደት ነው!!!
አንዲት ወይዘሪት ስጋ ቤት ዶሮ ልትገዛ ሄዳ ሰውዬው ከመዝጋቱ በፊት ለጥቂት ደርሳበት የቀረ ዶሮ ካለ ጠየቀችው። እሱም ትልቁን ፍሪጅ ከፈተና ሳትሸጥ የቀረች የነበረች የመጨረሻ አንዲት ዶሮ አውጥቶ የኤሌክትሪክ ሚዛኑ ላይ ቁጭ አደረጋት። ዶሮዋ 1.5 ኪሎግራም ትመዝን ነበር። ሴትዬዋም አይታ ካረጋገጠች ቡሀላ : ከዚህ ተለቅ ያለ አለህ ወይ ? ብላ ጠየቀችው ።
እሱም ያወጣትን ዶሮ ፍሪጅ ውስጥ እንደሚከት አደረገና ሌላ እንደሚያወጣ አስመስሎ እራሷን መልሶ አወጣትና በአውራ ጣቱ ሳያስነቃ ሚዛኑን ተጭኖ ዶሮዋን ሚዛኑ ላይ አስቀመጣት። ሚዛኑም 2 ኪሎግራም ማሳየት ጀመረ።
እሷም ኪሎውን ካየች ቡሀላ : " በጣም ምርጥ ! በቃ ሁለቱንም እወስዳቸዋለው አዘጋጅልኝ " አለችው።
*****
በዚች ሰዓት ነው እንግዲህ ስማችን ሊዋረድ መድረሱን ስናውቅ እውነተኝነት ምን ያህል እንደሚጠቅመን በትክክል የምንረዳው !!!!
(ብቻ የሰውዬው ጭንቅላት እዛው ፍሪጅ ውስጥ ተቀርቅሮ ሌላኛዋን ዶሮ እየፈለጋት ነው ክክ)
እንዳንረሳ.. እውነትን እንጂ እንዳንናገር !
Mõhàmméd Âlî
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mõhàmméd Âlî, Addis Ababa.
Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Culinary Team
Attire
Contact the school
Telephone
Website
Address
Addis Ababa