Premier College

Premier College

Share

We are committed to empowering the next generation of leaders and innovators.

Offering cutting-edge online programs, expert faculty, and a focus on practical learning, we aim to make quality education accessible to everyone.

05/05/2026

🎯 ለ NGAT ፈተና ዝግጁ ነዎት?

ፕሪሚየር ኮሌጅ የተሟላ የ NGAT ፈተና ዝግጅት ስልጠና በኦንላይን (Online) መስጠት ጀምሯል።

ስልጠናው ምን ምን ያካትታል?
✅ ልምድ ያላቸው መምህራን
✅ የሙከራ ፈተናዎች
✅ የቅርብ ክትትል እና ድጋፍ
✅ በኦንላይን የሚሰጥ ስልጠና

ለማስተርስ ትምህርት የሚያበቃዎትን ውጤት ለማምጣት ዛሬውኑ ይመዝገቡ!

📲 በድረ-ገጻችን ይመዝገቡ፦ www.portal.premiercollege.edu.et

Telegram: https://t.me/premieronlinecollege
•WhatsApp: https://chat.whatsapp.com/JK1ubllwlcGKtex15kLkkU
•Facebook፡ https://web.facebook.com/profile.php?id=100086672242204

ያግኙን፦
☎️ 09 08 52 22 22 / 09 02 11 66 33
☎️ 0114 72 06 00 / 0114 72 03 77
📧 [email protected]

Photos from Premier College's post 24/04/2026

📢 ማስታወቂያ

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 የትምህርት ዘመን የሚሰጡ የተለያዩ ፈተናዎችን እና የመሠረታዊ የንባብና የስሌት ክህሎት ምዘና (EGRA & EGMA) የሚካሄዱበትን ጊዜ ይፋ አድርጓል።

🎯 በተለይ ለNGAT (National Graduate Admission Test) ተፈታኞች፡
ፈተናው በሐምሌ 29 እና 30 /2018 ዓ.ም ይካሄዳል።

አገልግሎቱ በትምህርት ዘርፉ እየተካሄደ ያለውን ውጤታማ ሪፎርም ተከትሎ የአጠቃላይና የከፍተኛ ትምህርት ፈተናዎችን በተደራጀ መንገድ እየሰጠ ይገኛል።

📌 ተፈታኞች በቀጠሮው መሰረት በቂ የይዘት እና የስነ-ልቦና ዝግጅት እንዲያደርጉ ይመከራል።

📌 የፈተና መርሃ ግብሮችን በጥንቃቄ ይከተሉ።

23/04/2026

I got over 100 reactions on one of my posts last week! Thanks everyone for your support! 🎉

23/04/2026

🚀 የሙያ ብቃትዎን በቤትዎ ሆነው ያሳድጉ!

ፕሪሚየር ኮሌጅ መደበኛ ስራዎን ሳይለቁ እራስዎን የሚያበቁባቸውን የኦንላይን ስልጠናዎች በምሽት እና ቅዳሜና እሁድ አዘጋጅቶላችኋል።

ዋና ዋና ስልጠናዎች፦
• የዳታ አናሊሲስ፦ Excel, SPSS, Stata, Python እና Power BI።
• የሂሳብ አያያዝ፦ የተግባር ሶፍትዌር ስልጠና (IFRS)።
• የፕሮጀክት ማኔጅመንት፦ የ AI አጠቃቀምን ጨምሮ።
• አመራርና ማኔጅመንት፦ ከፍተኛ የአመራር ክህሎት ልማት።

ለምን ይመርጡናል?
✅ ተለዋዋጭ ሰዓት፦ በምሽት እና በሳምንቱ መጨረሻ የሚሰጥ የቀጥታ (Live) ስልጠና።
✅ ተግባራዊ እውቀት፦ ለስራዎ በቀጥታ የሚጠቅሙ ክህሎቶች።

🔗 ለመመዝገብ፦ https://training.premiercollege.edu.et/students/sign_up

📱Telegram:
https://t.me/OfficialPremierCollege
https://t.me/premierSTT
https://t.me/premieronlinecollege

ያግኙን፦ 📞 09 08 52 22 22 / 09 02 11 66 33/ 011 472 06 00 | 🌐 premiercollege.edu.et

#ፕሪሚየርኮሌጅ #የኦንላይንስልጠና #የሙያብቃት #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ

Training Registration Form / የስልጠና መመዝገቢያ ፎርም 23/04/2026

🚀 የሙያ ብቃትዎን በቤትዎ ሆነው ያሳድጉ!
ፕሪሚየር ኮሌጅ መደበኛ ስራዎን ሳይለቁ እራስዎን የሚያበቁባቸውን የኦንላይን ስልጠናዎች በምሽት እና ቅዳሜና እሁድ አዘጋጅቶላችኋል።

ዋና ዋና ስልጠናዎች፦
• የዳታ አናሊሲስ፦ Excel, SPSS, Stata, Python እና Power BI።
• የሂሳብ አያያዝ፦ የተግባር ሶፍትዌር ስልጠና (IFRS)።
• የፕሮጀክት ማኔጅመንት፦ የ AI አጠቃቀምን ጨምሮ።
• አመራርና ማኔጅመንት፦ ከፍተኛ የአመራር ክህሎት ልማት።
ለምን ይመርጡናል?

✅ ተለዋዋጭ ሰዓት፦ በምሽት እና በሳምንቱ መጨረሻ የሚሰጥ የቀጥታ (Live) ስልጠና። ✅ ተግባራዊ እውቀት፦ ለስራዎ በቀጥታ የሚጠቅሙ ክህሎቶች።

🔗 ለመመዝገብ፦ https://forms.gle/HMmUUXKecujSV5NPA

ያግኙን፦ 📞 +251 908 52 22 22 | 🌐 premiercollege.edu.et
📱 Telegram | WhatsApp
#ፕሪሚየርኮሌጅ #የኦንላይንስልጠና #የሙያብቃት #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ

Training Registration Form / የስልጠና መመዝገቢያ ፎርም Register today to secure your spot! For more information on course offerings and enrollment deadlines, please contact our admissions office or visit our registration portal.

17/03/2026

🌟 Special Opportunity at Premier College! 🌟

Want to earn your Master’s Degree online while working from the comfort of your home?
Premier College is now accepting applications for the 2018 E.C. Second Semester for its accredited online master’s programs.

Available Programs:
✅ Master of Leadership (MOL)
✅ Master of Project Management (MPM)
✅ Master of Business Administration (MBA)
📢 Study fully online with flexible schedules and qualified professors.

👉 Apply now: https://portal.premiercollege.edu.et⁠

Join our social media groups፡-
• Telegram: https://t.me/premieronlinecollege
• WhatsApp: https://chat.whatsapp.com/JK1ubllwlcGKtex15kLkkU
• Tiktok: https://www.tiktok.com/

📞 Contact: 0908 52 22 22 | 0114 72 06 00

10/03/2026

Good day everyone ,

You can check your 2018 Mid-of-Year NGAT EXAM results by visiting the following portal:

Portal URL : https://result.ethernet.edu.et

Please note: certificate will be available on the portal if you passed the exam.

06/03/2026

🌟 የፕሪሚየር ኮሌጅ ልዩ የትምህርት ዕድል! 🌟

ከምቾትዎ ሆነው፣ ስራዎን እየሰሩ የማስተርስ ዲግሪዎን በOnline መማር ይፈልጋሉ?

እንግዲያውስ ፕሪሚየር ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም የሁለተኛው ግማሽ የትምህርት ዘመን (Second Semester) ምዝገባ መጀመሩን በደስታ ያበስራል! ከኢፌዲሪ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን (ETA) ሙሉ እውቅና ባገኘንባቸው የOnline ማስተርስ ፕሮግራሞች አሁኑኑ ተመዝግበው የነገ ስኬትዎን ዛሬ ያረጋግጡ፡፡

የሚሰጡ የትምህርት መስኮች፡-
✅ Master of Leadership (MOL)
✅ Master of Project Management (MPM)
✅ Master of Business Administration (MBA)

የመግቢያ መስፈርቶች፡-
🎓 ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ የመጀመሪያ ዲግሪ
📝 የማለፊያ ውጤት በአገር-አቀፍ የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT)

ለምን ፕሪሚየር ኮሌጅን ይመርጣሉ?
🎓 ሙሉ በሙሉ በOnline የሚሰጥ (ተለዋዋጭ የጊዜ ሰሌዳ)
🛡 በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ እውቅና የተሰጠው
📚 ጥራት ያለውና በዘርፉ በሰለጠኑ ፕሮፌሰሮች የሚመራ ትምህርት

አሁኑኑ ይመዝገቡ፡ 👉 https://portal.premiercollege.edu.et
ለበለጠ መረጃ፡- 🌐 ድረ-ገጽ፡ www.premiercollege.edu.et

የሶሻል ሚዲያ ቤተሰቦቻችንን ይቀላቀሉ፡-
• ቴሌግራም: https://t.me/premieronlinecollege
• ዋትስአፕ: https://chat.whatsapp.com/JK1ubllwlcGKtex15kLkkU
• ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/

📞 በስልክ መስመሮቻችን ይደውሉልን፡- 09 08 52 22 22 ☎️ 0114 72 06 00 / 0114 72 03 77

16/01/2026



በዚህ ወር ለሚሰጠው የድኅረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) የአመልካቾች ምዝገባ ያድርጉ!

ምዝገባው የሚጠናቀቀው፦
ጥር 14/2018 ዓ.ም

የመመዝገቢያ ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡ (ሊንኩ ክፍት እስከሚደረግ በትዕግስት ይሞክሩ።)

🔔 ሁሉም አመልካቾች የፋይዳ መታወቂያ ሊኖራችሁ ይገባል የተባለ ሲሆን፤ የምዝገባ እና የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር በቴሌብር በኩል ብቻ መከፈል ይኖርባችኋል።

ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን ወደፊት የሚያሳውቅ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል።

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address

Kality Menaharia Around Total, Akaki Kality
Addis Ababa